በርካታ የኦሮሚያ ዞኖች ብሔር ተኮርና ሀይማኖት አዘል ጥቃቶች ተፈፅመዋል – ግርማ ገላን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮምሽን ም/ ኮምሽነር

August 7, 2020
ጉዳያችን – እየተገደልን አንኖርም ወደ መከላከል እንገባለን | አቶ ክብረአብ ስማቸው

August 6, 2020 Source: https://abbaymedia.info
በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ

Source: https://amharic.voanews.com/a/nile-and-awash-study-center-in-wollo-university-8-6-2020/5533560.htmlhttps://gdb.voanews.com/D34AB4D2-8FCD-48AA-90EA-7448B8B87E72_cx0_cy5_cw0_w800_h450.png ነሐሴ 06, 2020 መስፍን አራጌ Wollo University ደሴ — በአባይና አዋሽ ወንዞች ላይ ምርምርና ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ወሎ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ። የማዕከሉ መቋቋም ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ኃብቶቿን በአግባቡ እንድትጠቀም ከማድረግ ባለፈ የዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ የተዛቡ ምልከታዎች በማረምም የላቀ ሚና ይጫወታል ተብሏል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ by ቪኦኤ
ባለፉት 24 ሰዓት 564 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 6, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9068 የላብራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ 429 ሰዎች አገግመዋል።
የ 9ኝ ወር ነፍሰጡር ባለቤቴን ከ ልጆቼ ፊት የአማራ ልጅ አይወለድም ፣ ክርስቲያን አይወለድም ብለው አረዷት

August 5, 2020
የገዢ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነ ሰው የከሳሽ መስሪያ ቤት (የጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ) ሔድ ( ኃላፊ) ሊሆን አይችልም – ዳንኤል በቀለ

August 5, 2020
ቆይታ ከጋዜጠኛ ዓርአያ ተስፋማርያም ጋር ክፍል ሦስት

Interview with Journalist Araya Tesfamariam on Fana TV Part 3 ቆይታ ከጋዜጠኛ ዓርአያ ተስፋማርያም ጋር ክፍል ሦስት የጋዜጠኛው ምስክርነት – ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሁለት) Jul 22, 2020 የጋዜጠኛው ምሥጢር – ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር
የኢትዮጵያን ታሪክ የአፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያ ሆኖ የቀረበበት መድረክ

https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic/videos/2654082161506335/ የኢትዮጵያን ታሪክ የአፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያ ሆኖ የቀረበበት መድረክ በየዓመቱ በኒው ኦርሊንስ የአፍሪካ አሜሪካውያን በዓል ይከበራል። የክብረ በዓሉ ዓላማ አፍሪካ አሜሪካውያን ከቅኝ ግዛት ነጻ ሲወጡ ቀደምት አሜሪካውያን ያደረጉላቸውን እርዳታ ለመዘከር ነው። በበዓሉ ላይ በተለያዩ አልባሳት መዋብ እና የአፍሪካን ታሪክ በተለያዩ መንገዶች መንገር ይጠበቃል። በዘንድሮው በዓል ላይ ዴሞንድ ሜላንኮን የተባለው ግለሰብ የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ አፍሪካ ታሪክ […]
.. እኔን አልሆንም ነበር እኔ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-08-03 .. እኔን አልሆንም ነበር እኔ! ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያን ይዘን ቁልቁል እንውረድ እያላችሁ down down ኢትዮጵያ ላላችሁ ወገኖቼ የዛሬ እናንተነታችሁ አጼ ምንሊክን ጨምሮ የቀደመቱ አባቶቻችን እና እናቶቻችን በከፈሉት የደም እና ያጥንት መሰዋትነት ላይ የተመሠረተ መሆኑ ገብቷችሁ ወደ ቀልባችሁ የምትመለሱበት ቀን እሩቅ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ወደ ቀልባችሁ ስትመለሱ፣ ነፍስ ስታውቁ፣ እውነተኛ እና የሐሰት ትርክትን መለየት ስትጀምሩ፣ […]
በኢትዮጵያ 583 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ26 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 3, 2020