ኮሮናቫይረስ፡ ውጤታማ የተባለው የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የኮቪድ-19 ክትባት የሚሰራው እንዴት ነው? ቢቢሲ / አማርኛ

20 ሀምሌ 2020 በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ተሰርቶ ሙከራ እየተደረገበት ያለው የኮሮናቫይረስ ክትባት የሰውነትን የመከላከል ሥርዓትን እንደሚያጎለብትና ደኅነነቱ የተጠበቀ መሆኑ ተገለፀ። በክትባቱ ሙራ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት የተሳተፉ 1,077 ሲሆኑ የተሰጣቸው ክትባት ጸረ ተህዋሲ [አንቲቦዲ] እንዲያዳብሩና ነጭ የደም ህዋሳታቸው ኮሮናቫይረስን መከላከል እንዲችል ሆኗል ተብሏል። የዚህ ምርምር ውጤት ግኝት በጣም ተስፋ ሰጪ የተባለ ሲሆን፤ ነገር ግን ይህ በሽታውን የመከላከያ […]

በኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኞች እና አክራሪ ሙስሊሞች በንፁሃን ላይ የፈፀሙት ወንጀል ሐምሌ 2012 ዓም (ፊልም)

Thursday, July 23, 2020 Source: https://www.gudayachn.com/2020/07/2012-oromo-ethnocentric-and-fanatic.html በኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኞች እና አክራሪ ሙስሊሞች በንፁሃን ላይ የፈፀሙት ወንጀል ሐምሌ 2012 ዓም (ፊልም) Oromo ethnocentric and fanatic Muslims massacre on Christians in Ethiopia Oromia administrative region. July,2020 Amharic documentary film  Source =Mahibere Kidusan Television ምንጭ = ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን 

ኦነግ አመራሮቹ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡና የት እንደታሰሩ እንደማያውቅ ገለፀ – ቪኦኤ / አማርኛ

Source: https://amharic.voanews.com/a/olf-arrest-7-23-2020/5514684.htmlhttps://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy38_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 23, 2020 ፀሐይ ዳምጠው የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ቢሮ በበኩል የታሰሩበት እንደሚታወቅ ፍርድ ቤት እንደቀረቡም አስታውቋል አዲስ አበባ —  የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ከፍተኛ አመራሮቹና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱ ከታሰሩ አሥራ አምስት ቀናት ቢያልፉም ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ግለሰቦቹ ስለሚገኙበት ሁኔታ ፓርቲው ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቻቸውም ጭምር […]

“የአማራ ክልል መሬቶች ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ህወሓት ምርጫ ማካሄድ አይችልም” የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴና አብን – ቪኦኤ /አማርኛ

Source: https://amharic.voanews.com/a/cotested-zones-7-23-2020/5514694.htmlhttps://gdb.voanews.com/BEE55E25-DFE8-40BD-98DE-179B7EA83857_cx0_cy19_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 23, 2020 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በግዳጅ ወደ ትግራይ የተካለሉ ናቸው ያሏቸው የአማራ ክልል መሬቶች ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ህወሓት ምርጫ ማካሄድ አይችልም ሲሉ ተቃውሟቸውን ገለፁ። ምርጫ ቦርድ የህወሓትን በትግራይ ክልል ምርጫ የማካሄድ ኢ- ሕገመንግሥታዊ ውሳኔ ውድቅ ማድረጉን እንደሚደግፉት ተናግረዋል። ተቃውሟቸውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት […]

በዱከም በአንድ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከተገኙ ሰዎች 44ቱ በኮሮናቫይረስ ተያዙ

ከ 6 ሰአት በፊት ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው የዱከም ከተማ ውስጥ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ በኮሮናቫይረስ በተያዘ ግለሰብ በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙ 44 ሰዎች በኮሮናቫይረሰ መያዛቸው ተነገረ። ለቫይረሱ ተጋላጭ ከሆኑት ከአርባ በላይ ሰዎች መካከል በሐዘን ላይ ያሉ የሟች የቤተሰብ አባላትን እንደሚጨምር የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደረጄ አብደና ለቢቢሲ ተናግረዋል። ለወረርሽኙ […]

የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ መሪዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

On Jul 21, 2020 9,418 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል። የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደውን ስብሰባ መርተውታል። በስብሰባው ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ እና የግብፅ […]