በትግራይ የዛሬ ሁኔታ

ህዳር 10, 2020 ሰሎሞን አባተ መቀሌ ዋሺንግተን ዲሲ — የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፊዴራል መንግሥቱና በክልሉ ሃይሎች መካከል የሚካሂደውን ውጊያ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ተማጸነ። ሮይተርስ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው ቁጥራቸው ሁለት ሺህ አምስት መቶ የሚሆኑ ሰዎች ውጊያውን ሸሽተው ወደ ሱዳን ተሰደዋል፤ ቁጥሩ ይጨምራል ብለው እንደሚሰጉ ነው የሱዳን ባለሥልጣናት ያስገነዘቡት። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ Embed […]
‹ሸኔ እና ቄሮ በጋራ ሁነው አማራ እዚህ አይኖርም እያሉ አሳደዱን› የወለጋ ሁሩጉድሩ አማራዎች

November 10, 2020 https://youtu.be/nPil9hIV-YE
አሻራ ሰበር ዜና፣ ከ500 በላይ ንጹሃን አማራዎች በህወሓት ተጨፈጨፉ

November 10, 2020 https://youtu.be/c-KN-2JzChs
‹ለሀገራችን ስንል መሳሪያ 100 ሽ ብር እየገዛን ነው የተሰለፍነው› ሻለቃ ሰፈር መለሰ

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center November 10, 2020
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከቪኦኤ ጋር

ህዳር 10, 2020 አዲስ ቸኮል የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ድሬዳዋ — የሶማሌ ክልል አስተማማኝ ሰላም እንዳሰፈነና የፌዴራል መንግሥትንም በሚጠበቅበት ሁሉ ለመደገፍ ዝግጁ እንደሆነ አስታወቀ። የክልሉ ተጠባባቂ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በትግራይ ክልል እየተወሰደ ነው” ያሉት ህግን የማስከበር ዘመቻ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል። የትግራይ ክልል የድርድር […]
ሠራዊቱን ከውስጥ ለማፍረስ የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ አዲስ አበባ በሚገኘው የመገናኛ ሀላፊ አማካኝነት ወደነሱ አዙረዋል – ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 10, 2020 ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መገለጫ ሰጥተዋል። ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉት የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአካል አግኝተው መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ሌ/ጄኔራል ባጫ ፥ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸውን ጥቃት አስመልክተው እንደገለጹት ፣ በሠራዊቱ […]
ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር – ኦፌኮ

November 10, 2020 የፖለቲካ ሁኔታው ወደ የእርስ በርስ ውግያ መሸጋገሩ የሃገሪቱን የወደፊት እጣ ፋንታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል፤ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ። ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር ሲል ኦፌኮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። በሰሜን ኢትዮጵያ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የሚቆመው በህወሓት ውስጥ ያሉ ወንጀለኞች ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት […]
የኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ሰራዊቱ የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ እንደሚደግፉ ተናግረዋል

የኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ሰራዊቱ የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ እንደሚደግፉ ተናግረዋል Nov 9, 2020
የምርኮኞቹ ጥሪ – ‘’ለጥቂት ጥቅመኞች ብሎ ወጣቱ መስዋዕት አይሁን’’
November 9, 2020
የጁንታው ሴራ – ዘጋቢ ፊልም|
November 9, 2020
