የዚህ አማራጭ ደጋፊ ሆኜ በዚህ ቦታ ላይ እራሴን በማግኘቴ በጣም ነው የማዝነው – ልደቱ አያሌው

May 6, 2020
ልደቱ አያሌው በአርቲስት አስቴር በዳኔ ሲገለፅ !!!

አስቴር በዳኔ ስለ ልደቱ አያሌዉ !**************************ልደቱ አያሌው አይችልም ፤ ልደቱ አያሌው አቅም የለውም ፤ ልደቱ አያሌው ጥበብ የለውም ፤ ልደቱ አያሌው እድለኛ አይደለም ።….ማስመሰል አይችልም ።ቲፎዞ የማሰባሰብ አቅም የለውም ።የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲወደውና እንዲቀበለው የሚያግባባበት ፤ የውሸት ደራማ ሰርቶ እንዲደግፈው፤ እንዲጮህለት፣ እንዲከተለው የሚያደርግበት ጥበብ የለውም ። ለዚህች የዘመናት የፖለቲካ ህምተኛ የሆነችን ሀገር ፈውስ የሚሆን ሀሳብ ለማመንጨት […]
የህወሓት መግለጫ ከአቶ ያሬድ ኃይለማሪያም ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ጋር

May 4, 2020 – ESAT – ESAT Tikuret Part 1
እንግዳችን | ቃለመጠየቅ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር

እንግዳችን | ቃለመጠየቅ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር 5 May 2020
“በአለም ላይ ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ናቸው!! ” አቶ ልደቱ አያሌው

May 5, 2020
በአንባገነኖች መመራት ለእኛ አዲስ አይደለም ። አቶ ልደቱ አያሌው
May 5, 2020
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ

ግንቦት 05, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — ኢትዮጵያ አሁን ገብታለች ካለው የፖለቲ አጣብቂኝ ውስጥ እንድትወጣ የሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ by ቪኦኤ
የፋኖው ኮማንደር አረጋ የቪድዮ መልዕክት – Arega | Fano

የኢትዮጵያ ግብርና መጻዒ እጣፈንታ እና የዘረመል ለውጥ ውዝግብ
ግንቦት 04, 2020 ኤደን ገረመው ኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ተከልከሎ የቆየው በእንስሳት እና በእጽዋት ላይ የሚካሄድ የዘረመል ለውጥ (ቅይስ) አካል GMO ምርምር ከአስር ዓመት በፊት ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ጉዳዩ በባለሙያዎች እንኳን ሳይቀር አከራካሪ ሆኗል፡፡ በዚህ ጉዳይም ላይ የባለሞያ የሆኑትን በኢትዮጵያ ግብርና ኢኒስቲትዩት የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ አስተባባሪ ዶ/ር ታደሰ ዳባን እና በፊንላድ ሂልስንኪ ዩኒቨርስቲ የድህረ ዶክትሬት ተመራማሪ […]
“የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ

May 4, 2020 – Konjit Sitotaw SBS RADIO :“ግብፆች ዓባይን የሞትና ሽረት ጉዳይ አድርገው ሲያቀርቡ፤ በእኛ በኩል የአገር ውበትና የኩራት ውኃ ከመሆን አላለፈም” “የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ – ወ/ት መቅደላዊት መሳይ – የድኅረ ምረቃ […]