ኢትዮጵያውያን በዋሺንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ሐምሌ 16, 2020 ደረጀ ደስታ Source: https://amharic.voanews.com/a/diaspora-protest-support-7-16-2020/5505734.html https://gdb.voanews.com/752E6739-C758-4762-AB3E-929615D56B65_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg ዋሺንግተን ዲሲ —“ኢትዮጵያን አድን ግብረኃይል” በተባለ ኢትዮጵያውያን ስብስብ የተጠራ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊት ለፊት ተካሂዷል፡፡ የሰልፉ አስተባባሪዎች እንደተናገሩት ዓላማው “ሃገራችን አሁን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለውጭም ዓለም ሆነ ለኢትዮጵያውያንም ማኅበረሰብ ለማሳወቅና ኢትዮጵያን ለማጥፋት ተቀናጅተው የሚሰሩ ጽንፈኞችን ለመቃወም ነው” ሲሉ አስረድተዋል፡፡ የሰልፉ አስተባባሪዎች ለአሜሪካ […]
የሚቆራረጠውና የማይቋረጠው የኢትዮጵያና የግብፅ ጉዳይ

Source: https://amharic.voanews.com/a/gerd-disputes-and-update-7-16-2020/5505907.htmlhttps://gdb.voanews.com/1461A9AB-0B90-4614-9A13-82A8068DDA3B_cx0_cy1_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 16, 2020 ሰሎሞን አባተ ዋሺንግተን ዲሲ —የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውዝግብ በአካባቢያዊ ተቋም እንዲያዝ የመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ወደ አፍሪካ ኅብረት ከመራው በኋላ የተካሄደው ድርድር ያለስምምነት መቋረጡ ተዘግቧል። ድርድሩ እየተካሄደ ሳለ የውጡ የሳተላይት ምስሎች ግድቡ ውኃ እየያዘ መሆኑን ሲያሳዩ የታቆረው ውኃ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተፈጥሯዊ ሁኔታ የተያዘ መሆኑንና […]
የኅዳሴ ድርድር ተቋረጠ

Source: https://amharic.voanews.com/a/gerd-negotiations-7-14-2020/5502795.htmlhttps://gdb.voanews.com/6C004CF9-6FDE-4E51-B5D5-109DF14F608F_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 14, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነትና ታዛቢነት ላለፉት አሥራ አንድ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ ያለስምምነት ተቋርጧል። ሲነጋገሩ የቆዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ተደራዳሪዎች በደረሱባቸው ነጥቦች ላይ ለየመሪዎቻቸውና ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገልጿል። በድርድሮቹ ወቅት በቴክኒካል ጉዳዮች ዙሪያ በወገኖቹ መካከል መቀራረብ ላይ ተደርሷል ሲሉ […]
የመቶ ሚሊዮን ብር ዶሎሎ ሆቴል ውድመት በጅማ
Ethiopia: The burning of 100 million birr Dololo Hotel in Jimma Mereja TV → http://bit.ly/2FNahep
Water Woes – Carnegie Europe 03:25

An explainer on the disagreement provoked by construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. July 14, 2020 Michele Dunne has prepared a short video on the dispute between Ethiopia and Egypt over Ethiopia’s construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Addis Ababa has just completed the dam and is now ready to fill it. In […]
Are sanctions effective punishment for human rights abuses? Al Jazeera

UK government targets suspects linked to the killing of Saudi journalist Jamal Khashoggi. Inside Story 07 Jul 2020 20:21 GMT It’s a crackdown on despots and dictators. The United Kingdom’s government has announced its first sanctions since leaving the European Union. They punish the perpetrators of what it calls “the gravest human rights offenders”. The […]
Ethiopia has reverted to chaos and violence.

WION July 8 at 2:45 PM · #Gravitas | Ethiopia has reverted to chaos and violence. A bloody ethnic conflict has killed close to 250 people – mostly civilians. The Nobel Peace Prize-winning Prime Minister Abiy Ahmed has used the unrest to ‘jail political opponents’.
የኦነግ እና የኦፌኮ አባላት በጅምላ እየታሰሩ ነው ተባለ

July 13, 2020 Arrest of OLF and OFC members
በኢትዮጵያ ክረምቱ የኮቪድ-19 ስርጭትን ሊያባብስ ይችላል? ቢቢሲ/አማርኛ

13 ሀምሌ 2020, 07:20 EAT ክረምት የተለያዩ የመተንፈሻ አካላት ህመሞች የሚቀሰቀሱበት ወቅት እንደሆነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ወቅት ጠብቆ የሚመጣ ጉንፋንን ጨምሮ ሌሎችም ህመሞች የሚበረቱበት ጊዜ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ የኮቪድ-19 ስርጭት ሊጨምር ይችል ይሆን? ስንል በጎንደር ዩኒቨርስቲ የሚሠሩትን የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶ/ር ቴዎድሮስ ጸጋዬን ጠይቀናል። ባለሙያው እንደሚሉት፤ በቫይረስ ሳቢያ የሚከሰቱ የመተንፈሻ አካል ህመሞች በተቀረው ዓለም […]
አብን፣ ህወሓት ከሰላማዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር እንዲሰረዝ ጠየቀ

ሐምሌ 13, 2020 ሀብታሙ ስዩም ዋሽንግተን ዲሲ — የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን፣ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ከሰላማዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር መሰረዝ አለበት ሲል አስታወቀ። አብን እዚህ አቋም ላይ የደረሰው ህወሓት ለዓመታት የፈጸማቸው እና አሁንም በመፈጸም ላይ ያሉ ድርጊቶች በአማራ ህዝብ እና ክልል ላይ ብሎም በመላ ኢትዮጵያ ላይ ከደቀነው አደጋ አንጻር እንደሆነ አስታውቋል። የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል […]
