ሴንት ፖል – ሚኔሶታ፤ የኢትዮጵያዊያን ሠልፍና ሻማ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopians-vigil-and-demonstration-in-st-paul-mn-hachalu-07-10-2020/5499140.htmlhttps://gdb.voanews.com/3098AB5D-312D-4C98-88C3-926993B1D084_w800_h450.jpg ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ ሐምሌ 12, 2020 ደረጀ ደስታ ሚኔሶታ ዋና ከተማ ሴንት ፖል ውስጥ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ትናንት ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓት አድርገዋል። ዋሺንግተን፤ ዲሲ —  ለሃጫሉ ሁንዴሳና የእርሱን መገደል ዜና ተከትሎም በብዙ ንፁሃን ላይ ስተፈፀመው ግድያና ጥፋት እንዲሁም ለሃጫሉና ለሌሎቹም ቤተሰቦች ኀዘናቸውን የገለፁት ተሣታፊዎች ለኢትዮጵያ መንግሥትም ጥያቄ አቅርበዋል። የኢትዮጵያዊያን […]

የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

Posted by: ecadforum July 11, 2020 —የምንተባበርበት ጊዜ ለአንድነት እንጅ፤ ለለቅሶ አይሁን— አክሎግ ቢራራ (ዶር) ኢትዮጵያ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታና ደረጃ፤ በውስጥ ተደራጅተው፤ በውጭ ኃይል በገንዘብ፤ በቴክኒክ፤ በመረጃ፤ በመሳሪያና በሌሎች ግብአቶች ተደግፈው፤ ጠባብ ብሄርተኞች፤ ጽንፈኞች፤ ሽብርተኞች፤ ቅጥረኞች፤ ከሃዲዎችና በተደጋጋሚ የፈፀሟቸውና አሁንም በንፁሃን እናቶቻችንና እህቶቻችን ላይ በተቀነባበረ ደረጃ የሚያካሂዱቸው የተቀነባበሩሩ የዘውግ ዘውግና ኃይማኖት […]

“ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ ተጀምሯል” – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

“ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ ተጀምሯል” – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ – ፋሲካ ወልደሰንበት Jul 9, 2020 Part 2/“በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገውን ጀኖሳይድ ለአለም ለማሳወቅ እየሰራን ነው”-ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ -ፋሲካ ወልደሰንበት Ethiopia Genocide በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገውን ጀኖሳይድ ለአለም ለማሳወቅ እየሰራን ነው”-ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

Ethiopian minister accuses ‘external forces’ of involvement in recent deadly unrest – France 24 08:50

Issued on: 10/07/2020 – 14:28 THE INTERVIEW © FRANCE 24 By: Marc Perelman In an interview with FRANCE 24, Zadig Abraha, the Ethiopian minister in charge of democratization, accused “external forces” of playing a role in recent violence in the country in which more than 200 people were killed. He also accused forces opposed to changes […]