LET’S NOT TWIST THINGS AROUND UNNECESSARILY! – Tegenaw Goshu

July 27, 2019 I am writing this comment which is a supplement to my previous piece titled “IS IT NOT FALLACIUOS?”   The purpose is neither simply to defend my view nor to provoke unnecessary dialogue. It is just to make my argument a straight-forwardly clear to those who seem trying to twist things around wittingly […]

የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም !! – ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር

July 26, 2019 ሰኔ 26፣ 2019 መግቢያ በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራቸውም እንዳትበታተን ለማሳሰብ ነው። ይሁንና ግን አንደኛ፣ የአብዛኛዎች የአጻጻፍ ስልት ግልጽ አይደለም። ሁለተኛ፣ አብዛኛዎች ጽሁፎች በተወሰነ ሃሳብ ላይ ያተኮሩና በዚያው ላይ የሚሽከረከሩ አይደሉም። በሌላ አነጋገር፣ እንድንወያይበትና እንድንከራከርበት በር የሚከፍቱ አይደሉም። […]

መለያየት ቀላል ነው፣ አንድ ማድረግ ከባድ ነው – ግርማካሳ

July 26, 2019 ጃዋር የኦሮሞ ብሄረተኛ አክቲቪስት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለማለቱ የማውቀው ነገር የለም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ያለን ሰው በግድ ኢትዮጵያዊ ነህ ልለው አልችልም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም የማለት መብቱ ነውና። ኦሮሞ ነኝ ስለሚል ግን ኦሮሞ ነው። እኔ ግን የኦሮሞ አያቶች ቢኖሩኝም ራሴን ኦሮሞ ነኝ ብዬ አልጠራም። በጎጃሜና መንዜ አያቶቼ ምክንያት አማራ ነኝ እንደማልለው። እንኳን “ኦሮሞ፣ አማራ” ልል […]

“ኦሮሞ እና ማዳጋስካርን የሚያገናኝ ፖለቲካ እንዳለ አላውቅም” የትነበርሽ ንጉሤ – ቢቢሲ/አማርኛ

ድሬዳዋ ተካሂዶ በነበረው የአዲስ ወግ ምክክር መድረክ ላይ የትነበርሽ ንጉሤ ያደረገችው ንግግር በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። የትነበርሽ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። ቢቢሲ፡ ሰውን እንዲህ እንዲነጋገር ያደረገው ምን ነበር? እዛ መድረክ ላይ ማለት የፈለግሽውስ ምን ነበር? የትነበርሽ፡ ብሔር የሚለው ቃል አገር ማለት ነው የሚለውን ፅንሰ ሐሳብ ለማስረዳት የተጠቀምኳት አንዲት አማራ፣ ኦሮሞ እንዲሁም ትግሬ […]

እዚህ ሀገር ሕግ ካለ አቶ ታዬ ደንደአ ለዚህ ውንጀላ እና ስም ማጥፋት ፍርድ ቤት ቀርበው ሊጠየቁ ይገባል – (በላይ ማናዬ)

July 26, 2019 ኤልቲቪ ላይ ቀርበው ስለ ሰኔ 15ቱ ክስተት ሲጠየቁ አሥራት ሚዲያን የወነጀሉበት ‹‹በሬ ወለደ›› ወሬያቸው እንዲሁ የሚታለፍ አይደለም፡፡ የኦዴፓ ከፍተኛ አመራሩ አቶ ታዬ ደንደአ የሚከተለውን ብለዋል፣ ‹‹ከዚያ ሁለት ሦስት ቀን (ከሰኔ 15 ማለታቸው ነው) ቀደም ብሎ ሲደረግ የነበረው ቅስቀሳ በአንዳንድ ሚዲያዎች በአሥራት…በዚያ ሰፈር ያለው ጉዳት መገለል እጅግ በጣም የከፋ ስለሆነ ‹ተደራጅተን መነሳት አለብን፣ […]

“ዶ/ር አብይ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ የሚመስል ቃል በነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ ” ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ

July 25, 20 ~”ዶ/ር ዐቢይ የመፅሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ቢነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ።” ~”በጣም ትልቁ ችግራችን መሪ እንከተላለን እንጅ መርህ አንከተልም!” የትነበርሽ ንጉሴ “ዶ/ር ዐቢይ የመፅሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ቢነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ። ከቤታቸው ብቻ የተፈናቀሉ አይደሉም፣ እነሱ የቆጠሩት ከቤታቸው የተፈናቀሉትን ነው። እኔ ደግሞ የሚያሳስበኝ ከሙያቸው የተፈናቀሉ ብዙ ተፈናቃዮች አሉ። በጣም ትልቁ ችግራችን […]