“ለቅማንት ህዝብ ከአማራ በላይ የሚቀርበው የለም።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – ስለ ግጭቱ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ምን አሉ?
October 6, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/154805
“የትህነግ(ሕወሓት) ነገር የራሷ እያረረባት የሰው ማማሰል ነው፤ የሕዝቦችን ጥያቄ ሳትመልስ ጥብቅና መቆሟ ተገቢ አይደለም።” የትግራይ ተወላጆች
October 6, 2019
ኢሬቻ – የኦሮሙማ ካስማ!!! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

2019-10-04 ኢሬቻ – የኦሮሙማ ካስማ!!! በፈቃዱ ዘ ሃይሉ “ዘመናዊት ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በአማራ አንብሮ እና በኦሮሞ ተፃርሮ መሐል በተፈጠረ መስተፃምሮ (synthesis) ነው!” ዶናልድ ሌቪን ይህ ሰው የነገረንን አምነን የተቀበልን፣ ተቀብለንም በሰላም እየኖርን ያለን ሰዎች አለን። በዚህ ጽሑፍ እንደምንረዳው የአማራ አንብሮ (Amhara Thesis) ሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል በክርስቲያናዊ ትውፊት እና ሲወርድ ሰወራረድ በመጣ የንግሥና ስርዓት የተገነባበት ግዛተ ዐፄን ይወክላል፤ […]
ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ምጠሚር ደመቀ መኮንን (መስፍን አረጋ)

2019-10-04 ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ምጠሚር ደመቀ መኮንን መስፍን አረጋ ለክብር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የጦቢያ ምጠሚር (ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር)፡፡ ይህን ግልጽ ደብዳቤ የምጽፍልወ ‹‹ለውጥ›› ለሚባለው ክስተት ወሳኝ ሰዓት ላይ ያንበሳውን ሚና የተጫወቱት በቁርጥ ቀን ማጀት የተደበቀው ዐብይ አህመድ፣ ጌታቸው አሰፋን እንደ ጦር የሚፈራው ለማ መገርሳ፣ ወይም ደግሞ በባሩድ ጭስ በርግጎ ገደል የሚገባው የቄሮ መንጋ ሳይሆን ርስወ […]
ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

2019-10-03 ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው * የማናውቀው ዋቄፈታ ክርስቶስን ሊረታ የእርሱም የፖለቲካ ሐዋርያት የክርስቶስን ሐዋርያት ድል ሊያደርጉ አይችሉም!!! ልክ እንደ አክአብ ዘመን ለጊዜው ክርስትናን ቢረብሹትም የኋላ የኋላ ልክ እንደዚያን ጊዜው እግዚአብሔር ሲዞርባቸው የሚታደግ አይኖርም!!! — በመጽሐፍ ቅዱስ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከምናገኛቸው ታሪኮች መካከል አንዱ ፖለቲካዊ ሃይማኖትን የሚመለከተው ታሪክ ነው። አሥራ ሁለቱ ነገደ እሥራኤል […]
ESAT HR- Interview with Ato Yared Haile Maryam.
ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!! (ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ)

SourceURL:https://www.ethioreference.com 2019-10-02 ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!! ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከፍተኛ ተነባቢነት ለማግኘት ችላ የነበረችው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ባልደረባና ሼር ሆልደር ነበር፡፡ በወቅቱ በጋዜጣው ላይ የሚወጡት በሳል ጽሑፎች ያልተመቸው አምባገነን ሥርዓት፣ በነፃው ፕሬስ ታሪክ ውስጥ ደማቅ ታሪክ የፃፈውን ጋዜጣና ሠራተኞቹን ለማጥፋት ያደረገውን ግፊት ተከትሎ በድንገት ከሀገር ሊወጣ ችሏል፡፡አሜሪካን እንደደረሰ የትምህርት ዕድል ቢያገኝም፣ ከሀገሩ ለመውጣት አስቀድሞ የስልነቦና ዝግጅት […]
Meetings of Ethiopian dam committee begin in Khartoum – Middle East Monitor 05:45

October 2, 2019 at 10:13 am Renaissance Dam in Ethiopia [Business Monthly/Facebook] October 2, 2019 at 10:13 am The Tripartite Technical Committee for Ethiopia’s Grand Renaissance Dam met on Monday in the Sudanese capital Khartoum, Al-sharq.com has reported. The initial agenda includes the issues between Egypt and Ethiopia about water supplies following the completion of […]
የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ (ነፃነት ዘለቀ)

2019-10-01 ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት ብዙ ተጯጩኽን ያመጣነው የረባ ነገር ባለመኖሩ መጻፍም ሆነ መናገር ከላይ ካልታገዘ በስተቀር በእስካሁኑ አካሄድ ከሆነ ትርፉ ከድካም እምብዝም አላለፈም፡፡ ለውጥ ሲባል ሁሉንም የሚጠቅም ሲሆን እንጂ ትሻልን እየሰደድክ ትብስን ማምጣት ከለውጥ ሊቆጠር አይገባውም፡፡ ለዚህም ሣይሆን አይቀርም በርካታ ጸሐፍትም […]
ህገ-ወጥ መታወቂያ በትዕዛዝ እየታደለ ነው – ” – እስክንድር ነጋ

October 1, 2019
