ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼውንም እንደማይረሣት የምናምነው ለዚህ ነው (ነፃነት ዘለቀ)

2019-09-16 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በ“ሰላምና በፍቅር” አሸጋገረን፡፡ ዕለተ ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም፡፡ ተመልከት – ሶማሊያና ሦርያ ከሞላ ጎደል ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል፡፡ ምናልባት ፖለቲካዊ ኅልውና እንጂ እውናዊ ኅልውና አላቸው ማለት ያስቸግራል፡፡ የነዚህን ሀገሮች ፈለግ የተከተሉ ብዙ ሀገራትም አሉ፡፡ ኢራቅ፣ ዩጎዝላቪያ፣ የመን፣ አፍጋኒስታን፣ ሊቢያ፣ …. ለይስሙላ አለን ይበሉ እንጂ ብዙዎቹ በመኖርና ባለመኖር […]

«ነጭ» ዘረኛ ማነው? ኅሊና ደሳለኝ ወይስ ግርማ ጉተማ? ( አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-14 «ነጭ» ዘረኛ ማነው? ኅሊና ደሳለኝ  ወይስ ግርማ ጉተማ?   አቻምየለህ ታምሩ* የወለጋን ህዝብ “ሻንቅላ የሚሽነሪ ልጆች” ብሎ የተሳደበው ዶ/ር ሀንጋሳ አገር ቤት ገብቷል!!— ግርማ ጉተማና በቀለ ገርባ የተባሉ ዐይናቸውን በጨው ያጠቡ ሁለት ፈላስፎች በጃዋር ቴሌቭዥን ፊጥ ብለው  የሞራና የሰብአዊ ተግባር መምህሮች ሆነው ለመቅረብ ሲሞክሩ ስትመለከት በጎሰኞች መንደር ነውር የሚባል ነገር እንደጠፋ ትረዳለህ። ከሁለት «ተንታኞች»  አንዱ (ግርማ […]

እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? – ጠገናው ጎሹ

SourceURL:https://www.zehabesha.com September 14, 2019 ጠገናው ጎሹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ላይ ከአገልጋዮቿና አማኞቿ ጋር በእሳት እስከጋማ የት የደረሰውን እጅግ አስከፊ ጥቃት በሰላማዊ መንገድ አደባባይ በመውጣት ቁጣን ከመግለፅ በዘለለ ጩኸትንና አቤቱታን ለመንግሥትና ለህዝብ ለማሰማት ለ1/4/2012 ተጠርቶ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በቅደመ ሁኔታ ለጥቅምት ወር መጨረሻ መራዘሙን አስመልክቶ የተሰጠውን መግለጫ በጥሞና ከዳመጥኩት በኋላ በአእምሮየ መመላለስ የጀመረውን አስተያየቴን […]

የጃዋር መሐመድ ፖለቲካ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-13 የጃዋር መሐመድ ፖለቲካ!!!    አቻምየለህ ታምሩ ጃዋር መሐመድ መንግሥታዊ የሆነው ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያን ያዋቀሩበት ርዕዮት ዓለም ውጤት እንጂ የኢትዮጵያ ችግሮች መንስዔ አይደለም። ወደፊትም ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያን ያዋቀሩበት ርዕዮተ ዓለም መንግሥታዊ  ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ  ጃዋር መሐመድ  ኖረም  አልኖረም ርስበርስ እየተከሳከስን ሞትን የምናነግስበት የኢትዮጵያ ሁኔታ መቀጠሉ አይቀርም። የጃዋር  መሐመድ  አቅም ይህንን የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ራሱን ሀብታም […]