China Communications starts work on scheme to transform Addis Ababa -Global Construction Review 07:58

China Communications starts work on scheme to transform Addis Ababa 6 August 2019 By GCR Staff China Communications Construction Company (CCCC) began work this week on a nine-month project to revamp Ethiopia’s capital, Addis Ababa. CCCC’s task is to rehabilitate 3 sq km between the suburbs of Entoto and Akaki in the north of the […]
“የወ/ሮ መዓዛ አስተያየት ሕገ መንግሥታዊ አይደለም” የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ሃላፊ

August 6, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/135230 BBC Amharic : የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ አርብ ሐምሌ 26 ቀን 2011 ዓ.ም የሕግና የፍትህ ግንዛቤ ማስጨበጫ ጉባዔ ላይ የጠቀሱት ምሳሌ መነጋገሪያ ሆኗል። ፕሬዝዳንቷ ምሳሌውን የሰጡት አንድ ግዛት የፍርድ ቤት ውሳኔን አልቀበልም ካለ በኃይል ማስከበር እንደሚያስፈልግ ለመግለፅ ከወደ አሜሪካ አንድ ተሞክሮ በመምዘዝ ነበር። ምሳሌው፤ በአሜሪካ በ1950ዎቹ […]
የወይዘሮዋ ጥፋት ምንድነው ? (ምንሊክ ሳልሳዊ )

August 6, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/135235 ወይዘሮዋ ጥፋት ምንድነው ? (ምንሊክ ሳልሳዊ ) አፈር ልሶ ለመነሳት የሚንደፋደፈው ሕወሓት ካድሬዎቹን የጭቃ ጅራፍ አሸክሞ የዘር ፖለቲካ ካርዱን ስቦ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ላይ አዝምቷል ። ፌዴራል መንግስቱ ይህንን ለማርገብ የኢንሳውን ቢኒያምን ጨምሮ የሕወሓት ወንጀለኞችን በዋስ እንደሚለቅ ተሰምቷል። ምን ያለበት ዝላይ አይችልም እንደተባለው አውራ ወንጀለኞችን የደበቀው […]
ከወያኔ ትግሬ / ከህውሃት ስብስብ የተገኘ ሰው_ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
August 5, 2019 ከወያኔ ትግሬ / ከህውሃት ስብስብ የተገኘ ሰው_ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
ለኦሮምኛ ግእዝ ከላቲን ምን ያህል እንደሚሻል የሚያመላክቱ ነጥቦች !?! (ግርማ ካሳ)

2019-08-06 ለኦሮምኛ ግእዝ ከላቲን ምን ያህል እንደሚሻል የሚያመላክቱ ነጥቦች !?!ግርማ ካሳ አቶ በቀለ ገርባ በመቀሌ ለምን የግእዝ ፊደል እንዳለ ላቲን መጠቀም እንዳስፈለገ ተጠይቀው ሲመልሱ የግ እዝ ፊደል ብቃት እንደሌለውና የተሻለው ላቲን መሆኑ በጥናት ስለተረጋገጠ ነው የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። አቶ በቀለ ላቲን የተመረጠው በፖለቲካና በጥላቻ ምክንያት እንዳልሆነምው ነው የገለጹት። ሆኖም በርካታ ምሁራንና አክቲቪስቶች ኦሮምኛ ከላቲን ይልቅ […]
ለዶ/ር ዐብይ ምክር (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-08-05 የተከበሩ ዶ/ር ዐብይ፥ ይስሙኝና! ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያዊነትን ትንሣኤ በውብ ቃላት ከማወደስ የሚያልፍና በሥራ ወደዚያ ለማሻገር የሚያሽችል ፍላጎት እንዳላቸው አምናለሁ። የጠቅላይ ሚኒስቲሩን ጆሮ ባገኝ፥ የምነግራቸው ውዳሴ ወይም አፍራሽ ወቀሳ አይደለም። በዚያ ፈንታ ድካማቸውን የሚቀርፍ የሚያንፅና የሚገነባ ሀሳብ ለመወርወር ግን እቸኩላለሁ። ድካማቸውን ስዘረዝር የታዘብኩት ዋና ነገር የድካማቸው ፍሬ ነገር ራሱ የተመሠረተው በእሳቸው በጎ ሥራ ላይ ነው። […]
ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም! (አቻሜለህ ታምሩ)

August 5, 2019 ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ ወሎን በሚመለከት ባደረጉት ዲስኩር የተለመደውን የኦነግን የፈጠራ ትርክት በማስተጋባት ወሎን የኦሮሞ ምድር አድርገው አቅርበዋል፤ አባ ገዳ ሆነው ወደ ወሎ የሚደረገውን ወረራ ለመምራት እንደተዘጋጁ በሚመስል መልኩም የጦርነት ነጋሪት ጎስመዋል። ሰውዬው ገራሚ ሰው ናቸው! እውነቱ ግን በታሪክ እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ የዛሬው የወሎ ምድር ይቅርና እሳቸው […]
የሲዳማ ጥያቄ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ

August 2, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/03 በቦጋለ ታከለ የሲዳማ ዞንን ወደ ክልልነት ለማሳደግ እታገላላሁ የሚለው የሲዳማ ልሂቃን ጥያቄ ውስጠ ሚስጥሩ ሲገለጥ የደቡብ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያቀኗትን ውቧን የአዋሳ ከተማን ለሲዳማ ብቻ የማድረግ አምሮት ነው፡፡ ይህ አምሮት የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያሳመሯትን አዲስ አበባን የኦሮሚያ ንብረት ለማድረግ በሚቋምጡ የኦሮሞ ብሄርተኛ ቢጤዎቻቸው ይደገፋል፡፡ የኦሮሞ ልሂቃን የሲዳማ ፖለቲከኞችን የክልል […]
በአማራ ክልል የሚታየው የመሠረተ ልማት ችግር “የዘር ማጥፋት” ውጤት ነው!
August 3, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/03/the-lack-of-infrastructure-in-amhara-region-is-the-result-of-the-2007-census/ የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ በሚደረገው ጥረት የመጀመሪያው ተግባር የችግሩን መሠረታዊ መንስኤ ለይቶ ማወቅ ነው። አዲሱ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች በመዘዋወር ከመሠረተ ልማት አውታሮች ግንባታ እና ተደራሽነት አንፃር የከፋ ችግር መኖሩን በመጥቀስ ደረጃ በደረጃ መፍትሔ ለመስጠት እንደሚሰሩ ገልፀዋል። መልካም!ከመሠረተ ልማት ግንባታ እና ተደራሽነት አንፃር በክልሉ የከፋ ችግር መኖሩን በአካል ተዟዙረው […]
የውይይት መድረክ – የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ አቅጥጫ ወዴት? ክፍል 1

August 5, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718805https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718806/amharic_348aa67d-581a-4bd9-817a-2d8f70fd0ed0.mp3 ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ የዶ/ር ዐቢይ መንግሥት መሠረታዊ ችግር የለውጡ ፍኖተ ካርታ አለመኖር […]
