አዴፓ ከኦዴፓ ጋር ያለውን ግንኙነት መመርመር አለበት – ግርማካሳ

July 2, 2019 አቶ ዮሐንስ ቧያለው የአማራ ክልል ርእስ መስተዳደር ሆነው ሊመረጡ እንደሚችሉ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ።  ምን አልባት ከአዴፓዎችና፣ ከአዴፓ ውስጥ አዋቂዎችና የቀድሞ ብአዴኖች ከነበሩት ውጭ፣ ስለ አቶ ዮሐንስ ብዙ ሰው በቂ መረጃ ይኖረዋል ብዬ አላስብም። አቶ ዮሐንስም ሆነ ሌላ አመራር፣ በሰኔ 15 የባህር ዳሩ ግድያ  ሕይወታቸው ያለፈውን  ዶ/ር አምባቸው መኮንን ተክተው በአማራ ክልል ርእስ መስተዳደር […]

አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!! (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

2019-07-02 አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!!ሲሳይ ተፈራ መኮንን  አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ትምህርት ለማስፋፋት ያደረጉት ጥረት አሁን አሁን በኔ ትውልድ እየታወቀ መጥቷል፡፡ በመጀመሪያው ዘመን መሳፍንቱና መኳንንቱ ከቤተክህነት ጋር በመመሳጠር ዘመናዊ ት/ት አገሩን ካቶሊክ ሊያደርገው ነው እያሉ ት/ት እንዳይስፋፋ እንቅፋት ሆነዋል፡፡ አጼው ተቃውሞ ሳይፈሩ በትዕዛዝና በማስገደድ ት/ቤቶችን መክፈትና ተማሪዎችን መመልመል የቻሉት በራሳቸው ሙሉ […]

ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው )

2019-07-02 ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!!ሀይለገብርኤል አያሌው ኢትዮጵያችን በከባድ የዘውግ ወጀብና በአደገኛ የፖለቲካ ንፋስ እየተናወጠች ያለችበት ወቅት ላይ ደርሳለች:: ለዚህ አስፈሪ ምዕራፍ እንድትደርስ የትግራዩ ነጻ አውጪ ድርጅትና የኦሮሞ ጽንፈኛ ተገንጣይ ቡድን ከፍ ያለ ድርሻ ይወስዳሉ:: ሕወሃት ለሻብያ የጭን ገረድ ኦነግ የሲያድባሬ ሽርጥ ያዥና የሚሲዮናውያን ተላላኪ በመሆን እናት ሃገር ኢትዮጵያ እንድትፈርስ […]

የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰኔ15 የባህርዳር ውሳኔአቸው የኢትዮጵያን የፖለቲካ ወደ አደገኛ መንገድ ቀይሮታል። (ከተማ ዋቅጅራ)

July 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95843 በአማራ  ክልል የባለስልጣን ግድያ  መፈንቅለ  መንግስት ነው ተብሎ  ከብርሃን ፍጥነት በፈጠነ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትቪ ብቅ ብለው መናገራቸው እና  ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ደግሞ  መከላከያ  እንዲገባ  ትእዛዝ መስጠታቸው ከመገረም ውጪ እውነታነትን የሌለው ጉዳይ ነው። በዚህ በከሸፈ  ቅንብር መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነ  ብቻ  ሳይሆን ያስቆጣም ጭምር ነው። አዲስ አበባ  ለይ አፍንጫቸው ስር […]

ETHIOCRACY, Ethiopia’s Socially Responsible Market Economy – Abate Kassa

April 29, 2019 The purpose of this article is to encourage fellow Ethiopians to craft a new political economy for Ethiopia ሀገር–በቀል አዲስ የኢትዮጵያ ርዕዮተ–ዓለም ለመንደፍ, in the spirit of following our ancestor’s paradigm pioneering tradition like that of innovating the Ge’ez alphabet. This is not a prescription, but a suggestion for discussion and debate. […]

ኢትዮክራሲ፣ የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ያነገበ የገበያ ኢኮኖሚ (በአባተ ካሣ)

July 1, 2019    መጋቢት 20, 2011 የዚህ ጽሁፍ ዓላማ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችንን የግዕዝ ፊደላትን የመፍጠር መሰል የቀደምትነት ተመክሮ እንደ አርዓያ በመከተል ሀገር-በቀል የኢትዮጵያ ርዕዮተ-ዓለም ይነድፉ ዘንድ ለማበረታታት ነው። ይህ ማዘዣ አይደለም፤ ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥቆማ እንጂ። አባተ ካሣ የበለፀጉ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት በዓለም ላይ ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ በአፍሪካ የሚገኙት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት […]

አቶ ልደቱ አያሌው፣ ጄነራል ጻድቃን ገብረትንሳይ እና አቶ ሌንጮ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዙሪያ

ከቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ሌፍተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ፣ አቶ ሌንጮ ለታና አቶ ልደቱ አያሌው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት (ክፍል 2) July 1, 2019

የዴሞክራሲን ሰብል በጅብ እርሻ እንዲል ዳኛቸው (አቤል ዋቤላ)

2019-07-01 የዴሞክራሲን ሰብል በጅብ እርሻ እንዲል ዳኛቸው አቤል ዋቤላ ብዙዎች ሀገራቸውን ከመውደዳቸው እና ሰላምን ከመፈለጋቸው የተነሳ ፅንፈኛ ከሆኑ አማራጮች ይልቅ መሀከለኛውን መንገድ ይመርጣሉ። መግፍኤ ምክንያቱ ለሰው ልጅ መልካሙን መመኘት ስለሆነ ሊበረታታ የሚገባው አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን ሁሉም ጉዳይ መሀል የለውም። ወይም መካከለኛው መንገድ ወደ አንደኛው መጥፎ ፅንፍ የሚወስድ ይሆናል። አንድም መካከለኛ የተባለው መንገድ የአጥፊው ስትራተጂያዊ […]

ሕወሓት የትግራይ ሕዝብን የማይወክል ከሆነ ሌሎቹ የወያኔ ድርጅቶች እንዴት የሕዝብ ወኪል ሊሆኑ ይችላሉ? (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-07-01 ሕወሓት የትግራይ ሕዝብን የማይወክል ከሆነ ሌሎቹ የወያኔ ድርጅቶች እንዴት የሕዝብ ወኪል ሊሆኑ ይችላሉ? ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን ዐቢይ ዜና ሆኖ የሰነበተው የወያኔ (ኢሕአዴግ) ባለሥልጣናት ግድያ ጉዳይ ነው፡፡ በባለሥልጣኖቹ ግድያ ዙሪያ ሁሉም የመሰለውን ይቀበጣጥርና የአንድ ሰሞን ግርግር ሆኖ ያልፋል፡፡ ቀደም ባለ አስተያየቴ እንደገለጽኹት የወያኔ መንግሥት መሠረቱም ጉልላቱም ውሸት ነው፡፡ ድርጅቱ እንደ ግብር አባቱ ዲያቢሎስ ሐሰትን ከራሱ […]

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም | ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ

July 1, 2019 Source: https://voiceofgihon.com ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ […]