አዋሳ – የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ)

June 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95548 ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ’ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ የፌደራሉ መንግስት ተባብሮ ያሳመራትን አዋሳ ከተማን የግላቸው ማድረግ ነው፡፡የእነዚህ ልሂቃን ጥያቄ የሲዳማ ክልል ጥያቄ ከመሆን ይልቅ “የአዋሳ ጥያቄ” ቢባል የልሂቃኑን […]

የኢትዮጵያ ፊደል!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ)

2019-06-01 የኢትዮጵያ ፊደል!!! ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]

ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? ኢትዮ ኦንላይን

ጸሃፊ – ሸንቁጥ አየለ 6/30/2019 12:00:00 AM ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? (በሸንቁጥ አየለ)  —————- ብዙ ጸሃፊዎች ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተለያዬ ሀሳብ ያራምዳሉ::እኛ በእግዚአብሄር ቃል እንደሚያምን ሰዉ ግን እግዚአብሄር ህሊና ዉስጥ ያለዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነዉ ብለን እናምናለን:: ስለሆነም የኢትዮጵያዊነት የአስተምህሮታችንም ሆነ የህሳቤአችን እንዲሁም የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ማጠንጠኛ መሰረቱ የእግዚአብሄር ቃል የሚገኝበት መጽሃፍ […]

ኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ? (ጌታቸው ሺፈራው)

2019-05-31 የፋታ ጊዜውንም እየጨረሰ ያለው የዐቢይ አህመድ  መንግስት!!!ጌታቸው ሺፈራውኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ? ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርገዋል ከሚባሉት ለውጦች መካከል በስፋት የሚወራለት የ1966ቱ “አብዮት” ነው። ለዚህ ለውጥ እንደ ትልቅ ስንቅ የሚቆጠረው በማይታሰብበት ወቅት በ1953 ዓም የተደረገው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነው። ከዚህ ሙከራ በኋላ መንግስት የተለያዩ እቅዶችን በማውጣት የኢኮኖሚ ለውጥ አመጣለሁ በማለት የወቅቱን ትኩሳት ለማብረድ  ጥሯል። በየጊዜው ይተገበራሉ […]

መንግስት ትክክለኛው አቅጣጫ ላይ ነው ብዬ አላምንም – አቶ ልደቱ አያሌው

May 31, 2019 አዲስ ዘመን “የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ለ27 ዓመታት ስልጣን ላይ ቆይቶ ከህዝብ ጋር የተለያየው መዋቅራዊ ችግሮች ስለነበሩ ነው፡፡ እነዚህ መዋቅራዊ ችግሮች በዋናነት የተያያዙት ከህገመንግስቱ እና ከፌዴራል አደረጃጀቱ ጋር ናቸው፡፡ በእነዚህ ዙሪያ በቂ ውይይት አድርጎ አስታራቂ ሃሳብ እና ብሔራዊ መግባባት ማምጣት ሳይቻል ሌሎች ችግሮች ላይ ትኩረት ማድረግ ትክክል አይደለም፡፡ ስለዚህ ይህን […]

ዘረኛ ድርጅትን ደግፎ ሌላውን ማውገዝ መርህ እና ሞራል የት ናቸው? ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

======================== የዴሞክራሲ መርህ አንዱ የዜጎችን ባሻቸው መደራጀትን መቀበል፣ የተሰማቸውን በተቃርኖ ሲያሰሙ መብት መሆኑን ማወቅ ማዳመጥ የዜጋ ቅሬታን ለውይይት ማብቃት፡፡ በዚህ አንጻር አንዳንድ ለዴሞክራሲ ታግልን ያሉ ግለሰቦች በአደባባይ መንግስት ያለውን ብቻ ደግፉ ሲሉን ምን እንበል? በብርሀን ፍጥነት ከተቃዋሚነት ወደ የመንግስት ካድሬነት ሲለወጡም አየን፡፡ የዘር ፖለቲካ በተንሰራፋባት ኢትዮጵያ የፖለቲካውን ፈጣሪወች ደግፈው ሌላውን ዘረኛ ሲሉም ታዘብን ትግሉ በጎመራበት […]

“ማንነት! ማንነት ማንነት !”የአላዋቂዎች ጩኸት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95527 May 30, 2019 እኔ ማነኝ?ሰው ነኝ።ሰው ከመሆን ውጪ ፣ለሰው ሌላ ማንነት የለውም። ” ያላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል።”         የአእምሮ ልማት የሌሎች ልማቶች መሠረት ነው። ሀገርን በፈጣን ዕድገት ለማሳደግና ልማቷም ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ከተፈለገ በቅድሚያ የሰው አእምሮ በጠቅላላ ዕውቀት መልማት አለበት።በጥበብም መበልፀግ አለበት።     በጠቅላላ ዕውቀት በመዳበር በወጉ ያለማ  ና […]

“ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ) ኣብርሃ በላይ

2019-05-30 “ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ) ኣብርሃ በላይ “The end justifies the means” ይላል ፈረንጅ። “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” እንደ ማለት ነው። አንድ ጊዜ የህወሃት ቤዝ ለመያዝ የኢትዮጵያ ሠራዊታችን በድንገት “ዳንሻ ” ደርሶ እነ መለሰ ዜናዊ እና ሌሎች የህወሃት መሪዎች የሚኖሩበት ቤዝ በቁጥጥር ስር ለማድረግ ከፍተኛ ጥቃት ከፈተ። ህወሃት አለቀላት በተባለባት በዛች ቀውጢ ሰዓት፣ […]

«የጎባጣ አሽከር ጎንበስ ብሎ ይሄዳል፤ ምነው ቢሉት ጌታዬን ለመምሰል!!!» (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-30 «የጎባጣ አሽከር ጎንበስ ብሎ ይሄዳል፤ ምነው ቢሉት ጌታዬን ለመምሰል!!!»አቻምየለህ ታምሩ አምባቸው መኮንን የሚባለው የአማራ ሕዝብ ሸክም ከሰሞኑ ደብረ ታቦር ላይ ባደረገው ንግግር «አዲስ አበባ ከኦሮምያ ለምታገኘው ውኃ ልዩ ጥቅም ብትሰጥ ምናለበት?” ሲል አምቦ ላይ በሞቅታ የተናገረውን ድንቁትውን ደግሞታል። «ተሳስተሀል?! ብለው ትችት ለሰነዘሩበት የደብረ ታቦር ልጆች ትክክል ስለመሆኑ ራሱ ሲከላከል «ከሕገ መንግሥቱ የወጣ አንዳች ነገር አልተናገርሁም» በማለት […]

ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት እና አንድ

ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት፤ 21/05/2019 የግለኝነት፣ የስግብግብነት፣የሙሰኝነት ወዘተ..ፀሮች የጎሰኝነት፣የጎጠኝነት ፣ የጠባብነት፣የትምክህተኝነት ወዘተ..ጠላቶች የእኩልነት ፣የሕባዊነት፣ የአንድነት ወዘተ..ተምሳሌቶች የሥነ ስርዓት (ዲሲፕሊን) እና የዓላማ ጽናት ምሳሌዎች [የሰባአዊነት ፣የትኅትነት፣የሰው አክባሪነት፣የታዛዥነት፣ የሕዝብ ልጅነት ወዘተ..በተባር ገላጮች  የሰፊው ሕዝብ ህመም ፣ብሶትና እከክ ዳሳሾች  [የሰፊው ሕዝብ መራብ፣ መታረዝና መጎሳቁል አልቃሾች [በየበረንዳው ፣በየጎዳው ፣በየድልድዮች ሥር ፣በየጉራንጉሩ ወዘተ.. ተዳዳሪዮች፤ መከራና ፍዳ]  አዛኞች ፣ እንባቸውን ተካፋዮች […]