የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ – ኢትዮጵያ ሪፖርተር
26 May 2019 ብሩክ አብዱ መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም […]
ESAT Bezhisamint Ato Andargachew Tsege Part 1 and 2

ESAT Bezhisamint Ato Andargachew Tsege Part 1 2019-05-18 ESAT Bezhisamint Sisay with Ato Andargachew Tsege Part 2 2019-05-25
ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ… (ፍቅር ሠይድ)

2019-05-25 በእኛ ተላላነት በኢህአዴግ እባብነት ሀገር ልትፈርስ ! ፍቅር ሠይድ ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ ነው *** መደብደብ ማሰር መግደል የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆቹ ናቸው። ስንደበደብ ስንታሰር ስንገደል በወረት መጮህ መታገል ደግሞ የእኛ መለያ ባህሪያት ናቸዉ ። ** አድሎአዊ እና በሴራ ተንኮል የተሞላ ኢኮኖሚ ልማት ማካሔድ ማራገብ የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆች ናቸው። “ኢትዮጵያዬ ሱሴ” ስለተዘመረ መሠረተድንጋይ ስለተጣለ ፋብሪካ […]
«ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» -ምህረት ሞገስ

By Zaggolenews. የዛጎል ዜና ሰሞኑን በአገሪቷ እየተናፈሱ ካሉት ወሬዎች መካከል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መመስረት አንደኛው ነው። ከዚህ በፊት የተለያዩ ፓርቲዎች እንዳቋቋሟቸው ህብረት፣ ቅንጅት፣ አማራጭ ኃይሎች፣ መድረክን እንደመሳሰሉት ፓርቲዎች ሁሉ ይህም እንደነሱ ይዳከማል ይፈርሳል፤ የሚሉ ግምቶች በአንድ በኩል ሲኖሩ በተቃራኒው አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ኢዜማ የተሻለ ሊሆን ይችላል የሚሉም አልታጡም። በኢትዮጵያ የፓርቲዎች ታሪክ […]
ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ… (ፍቅር ሠይድ)

2019-05-25 በእኛ ተላላነት በኢህአዴግ እባብነት ሀገር ልትፈርስ ! ፍቅር ሠይድ ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ ነው *** መደብደብ ማሰር መግደል የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆቹ ናቸው። ስንደበደብ ስንታሰር ስንገደል በወረት መጮህ መታገል ደግሞ የእኛ መለያ ባህሪያት ናቸዉ ። ** አድሎአዊ እና በሴራ ተንኮል የተሞላ ኢኮኖሚ ልማት ማካሔድ ማራገብ የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆች ናቸው። “ኢትዮጵያዬ ሱሴ” ስለተዘመረ መሠረተድንጋይ ስለተጣለ ፋብሪካ […]
«ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ጫኔ ከበደ

May 24, 2019 «ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ጫኔ ከበደ (ኢ.ፕ.ድ) ሰሞኑን በአገሪቷ እየተናፈሱ ካሉት ወሬዎች መካከል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መመስረት አንደኛው ነው። ከዚህ በፊት የተለያዩ ፓርቲዎች እንዳቋቋሟቸው ህብረት፣ ቅንጅት፣ አማራጭ ኃይሎች፣ መድረክን እንደመሳሰሉት ፓርቲዎች ሁሉ ይህም እንደነሱ ይዳከማል ይፈርሳል፤ የሚሉ […]
ኢሳት ስሜታዊነት ይንፀባረቅበታል – ኤፍሬም ማዴቦ

May 23, 2019 LTV : ኢሳት ስሜታዊነት ይንፀባረቅበታል – ኤፍሬም ማዴቦ
ከሀገር እንድወጣ ምክር በዶ/ር አምባቸው ተሰጥቶኛል – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ

May 23, 2019 እስር እና ወከባ ትግልን አያቆምም – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ከረጅም ውጣ ውረድ በሗላ የኢትዮጵያ ህዝብም የአማራ ህዝብም እኩልነት እና ነጻነት መጣ ብሎ ተስፋ ሲያደርግ ተረኛ ነኝ በሚል ኦህዴድ ከግንባር ፓርቲው ህወሃት የተማረውን የዘረኝነት አካሄድ ማስቀጠል የፈለገ በመሆኑ እና ምልክቶችንም በማየቴ የአማራ ህዝብ ለተጨማሪ ባርነት እንዳይዳረግ ወጣቱን እና ፋኖውን እያደራጀን እንገኛለን። ፨ […]
መገናኛ ብዙኃን ለተወሰኑ ቡድኖች ዓላማ ማስፈጸሚያ ከሆኑ ለሀገር አደጋ ነው፤ ሩዋንዳ ላይ የታየውም ይህ ነበር ተባለ

May 23, 2019 “መገናኛ ብዙኃን ለተወሰኑ ቡድኖች፣ ፖለቲከኞች፣ ጓደኞቻቸው… ዓላማ ማስፈጸሚያ ከሆኑ ሥራቸው ጋዜጠኝነት ሳይሆን የቡድን መሣሪያነት ነው፤ ይህም ለሀገር አደጋ ነው፤ ሩዋንዳ ላይ የታየውም ይህ ነበር፡፡” የሩዋንዳ ጋዜጠኛ (አብመድ) ወቅቱ እ.አ.አ. 1994 ነው፤ ሩዋንዳ ውስጥ፡፡ በሰው ልጅ ታሪክ አስከፊ ከሚባሉት ሰብዓዊ ጥፋቶች አንዱ ሆኖ በታሪክ የተመዘገበ ድርጊት የተፈጸመበት ነው፡፡ ሁቱዎች በቱትሲዎች ላይ እንዲዘምቱ ታቅዶ […]
በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!! (ደረጄ በላይነህ)

2019-05-21 በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!!ደረጄ በላይነህ “–ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማሰብ ራሱ የአባቶቻችንን ሥጋና አካል ማፍረስና መቀንጠስ ነው፡፡ በጣልያን ቦንብ ተደብድቦ የተበተነውን አካላቸውን እንደ ጅብ መጋጥ ነው፡፡ እርም መብላት ነው፡፡ ክህደትም ነው፡፡ ኢትዮጵያ የነፃ ስጦታ ሳትሆን በመስዋዕትነት የተሠራች፣ የደም ዋጋ ናት፡፡ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለን ከድረ ገፆች ላይ የምናወርዳት ፊልምና ታሪክ ሳትሆን፣ በፈረሰ የጀግኖች ሥጋ፣ በውድ […]
