Assessing the One Year of Abiy’s Premiership – By Prof. Messay Kebede

April 8, 2019 “Men make their own history, but they do not make it just as they please; they do not make it under circumstances chosen by themselves, but under circumstances directly encountered, given and transmitted from the past.” (Marx) That in the year that passed since his rise to premiership, Abiy has accomplished great […]

እሽሩሩ ኦነግ (ከአንተነህ መርዕድ)

Posted by: ecadforum April 9, 2019 ከአንተነህ መርዕድን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት ሊሄድ እንደፈለገ በተግባር ያሳየን ስለሆነ ዛሬ ሁሉም በሚገባ ያውቀዋል። ሁሉን አካታች የሆነው የኦሮሞ ህዝብ በስሙ በሚካሄድ ወንጀል የአገሩ ህልውና አደጋ ላይ እየወደቀ ከሌላው […]

‘ሕገ-መንግስቱ’ ፣ ዜግነት፣ እኩልነት እና የብሔር-የተዋረድ ግንኙነት!

ምንጭ – እኢትዮ ዳዪጀስት (ethiodigest) April 9, 2019         አናንያ ሶሪ ~ “በብሔሩ ሳቢያ የተጨቆነ ነበር” ካልን ፤ ሁሉን በኢትዮጵያ ምድር የሚኖር ሰው ሁሉ ባለመብትና ግዴታ ነፃ ዜጋ አድርገን ፤ መበላለጡን ማስቀረትና እኩልነት ማስፈን በተቻለን ነበር! ~ ነገር ግን የመለስ እና ሌንጮ የአእምሮ-ፈጠራ ውላጅ /brainchild/ የሆነው ‘ሕገ-መንግስት’ ፤ በዜግነት ኢትዮጵያዊ – በመብትና […]

የኢህአፓ ሊቀመንበር መርሻ ዮሴፍ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ

Source: Mereja TV Ato Mersha Yoseph is Ethiopia’s foremost politician who has been in politics for more than forty years. Despite a temporary split in 2007, he has been the chairman of Ethiopian People Revolutionary Party (EPRP) alongside other prominent political figures such as Iyasu Alemayehu. He returned to Ethiopia in 2018 accepting PM Abiy […]

የጌዴኦ ተፈናቃዮች ጉዳይ፣ ዕውኔታውና ወከባው (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

April 9, 2019 ምንጭ – ኢትዮ ሚዲያ ፎረም ከጥቂት ቀናት በፊት በኢሳት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ላይ ከወደ ዋሺንግቶን በቀጥታ የሚተላለፈውን ስለ ጊዴኦ ተፈናቃዮች ወቅታዊ ችግር ስርጭት አይቼ በጥሞና መከታተል ጀመርኩ። ለችግር ለተዳረጉት ትዮጵያውያን ወገኖቹ ዕርዳታ በማሰባሰብ የታወቀው ወንድማችን ታማኝ ጥቁር ልብስ ለብሶ በመሃሪ ደገፋው የሃዘን ሙዚቃ ታጅቦ ከበስተኋላው የሰቆቃን ህይወት በማሳለፍ ላይ ያሉትን ህዝቦች ፎቶግራፍ […]

መሐመድ አዴሞ “የግሉ ሚዲያ ላይ ስጋት አለኝ” – ቢቢሲ / አማርኛ

ያ አቶ መሐመድ አደሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስተዳደር ወደ ስልጣን እንደመጣ ቀድመው ወደ ሀገር ቤት ከገቡ የዳያስፖራ አባላት መካከል አንዱ ናቸው። ከዚያም በኋላ የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ የክልሉን መገናኛ ብዙሃ ድርጅትን በኅላፊነት እንዲመሩ ኅላፊነት ሰጥቷቸዋል። ይህ ግን ረጅም ጊዜ አልቆየም፤ ከኅላፊነታቸው መነሳታቸው ተሰማ። የአቶ መሐመድ ከስልጣን መነሳትን ተከትሎ በሌሎች ኅላፊነቶች ሊመደቡ እንደሚችል ሲወራ ከርሟል። እኛም ናይሮቢ […]

The Ethiopians are building a massive dam, and Egypt is worried

April 9, 2019 By SALMA ISLAM Since Ethiopia announced plans nearly a decade ago to build a massive hydroelectric dam along the Blue Nile tributary, the Egyptian government has waited in dread at the prospects that its freshwater lifeline could slow by as much as 25%. Alternately threatening and negotiating, Egyptian officials have sought to scuttle […]