Sheger Cafe – “በብሄር ማንነት ላይ የተመሰረተው የሐገራችን የፌድራል መንግሥት አወቃቀር ጉዳይ “

Sheger Cafe – “በብሄር ማንነት ላይ የተመሰረተው የሐገራችን የፌድራል መንግሥት አወቃቀር ጉዳይ “ መዓዛ ብሩ ከ ሰይፈ አያሌው፣ ሰለሞን አየለ ደርሶ (ዶ/ር)፣ ጌድዮን ጤሞቴዎስ (ዶ/ር) እንዲሁም ስሜነህ አያሌው ጋር ይወያያሉ … Published on Oct 8, 2018 3,870 views 29 4 Share SaveSheger FM 102.1 Radio Published on Oct 8, 2018Subscribe 34K Sheger Cafe – “በብሄር […]
ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን (መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ)

December 18, 2018 ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ፣ በዓለማቀፍ ደረጃ የሰላም አሸማጋይ ሲሆኑ “የሰላምና እርቅ ትርጉም እና መንገዶች” የተሰኘ መፅሐፍ ደራሲም ናቸው፡: US
Sheger Cafe – “በዜግነት፣ በዘር ግጭቶች ጉዳይ ላይ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ እና መዓዛ ብሩ

Sheger FM 102.1 RadioSheger FM 102.1 Radio Published on Oct 2, 2018 https://youtu.be/oT89gzCOM5Q
‘ግጭት በኢትዮጵያ’ በምን፣ በማንና ለምን ዐቢይ ጉዳይ ፕሮፌሰር ህዝቅያስ አሰፋ …

https://www.youtube.com/watch?v=jBo94UFcgK8
እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ
Source: https://voiceofgihon.com/2019/04/%E1%8A%A5%E1%8A%9B-%E1%8B%A8%E1%88%B8%E1%8B%8B-%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%88%8D%E1%8A%93%E1%8B%8D%E1%89%80%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%89%A3-%E1%8B%A8%E1%88%B4/ ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲገሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቭረሲትነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለ ሀገር በሀገረማርም ለ2 አመታት ሰርቻለሁ፤ […]
Placing IDPs on the Map in Ethiopia and Beyond International Organization for Migration

An internally displaced woman carries a baby on her back at the Airstrip Area Displacement Site in the Somali Region of Ethiopia. Photo credit: IOM 2017 / Rikka Tupaz Placing IDPs on the Map in Ethiopia and Beyond 12/13/18By: Angela Wells Addis Ababa – Climate change combined with conflict has resulted in a significant increase in the number […]
Ethiopia inflation up to 11.2 pct in year to March – stats bureau Reuters Africa

April 6, 2019 A shop owner poses for a photograph at the Mercato market in Addis Ababa December 16, 2015. Addis Ababa’s ‘Mercato’ REUTERS/Tiksa Negeri ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian inflation rose to 11.2 percent in the year to March, the statistics bureau said on Saturday. Year-on-year inflation was 10.9 percent in February. The rise […]
ማሳሰቢያ ለአብይ ደጋፊዎቹ በሙሉ! እውነታው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ

April 6, 2019 እኔን ጨምሮ ብዙሀኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣና በመጀመሪያዎቹ ወራት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በሙሉ ልብ ደግፈናል፡፡ እንደ እውነቱም ከልባችን ስለነበር አሁንም አይጸጽተንም፡፡ እየቆየ ግን አብይና ቡድኑ በሚያደርገው ድርጊት ብዙዎች የልብ ደጋፊ የነበሩ ቅር መሰኘት ብቻም ሳይሆን ዛሬ ላይ የአብይን እንቅስቃሴ በይፋ መንቀፍ ጀምረዋል፡፡ በእኔ ግንዛቤ እነዚህ የአብይ ደጋፊዎች ወረተኛ ሆነው አደለም፡፡ ይልቁንም […]
አብዮታዊ ዴሞክራሲ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የነፈገው የአዲስ አበባ ነዋሪ (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

April 6, 2019 ምንጭ – ዘ-ሐበሻ በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሽንገላ ያለፈ ሀገራዊ አንድነት ሳያመጣ እንዲሁ የሕዝብን ህልውና አዘቅት […]
የዘገየ ፍርድ እንዳልተሰጠ ይቆጠራል – መስከረም አበራ

April 6, 2019 ምርጡ ሰው ጋሸ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር መሞቱን የሰማሁ ዕለት ማለዳ በጣም አዝኜ ባዶ ቢሮ ውስጥ ብቻየን ተቀምጬ እያለ ትምህርት ቤት እያለ ከሚሰጠው ሪፈረንስ መፅሃፍ ውጭ ምንም አይነት መፅሃፍ አንብቦ እንደማያውቅ ሁሌ የሚነግረኝ የቢሮ ተጋሪ ባልደረባየ ገርበብ ያለውን ቢሮ በርግዶ ገባ፡፡ቀና ብየ አይቸው እሱ መሆኑን ሳዉቅ አይኔን ወደጠረቤዛው መለስኩ፡፡ያለወትሮየ እንደዘጋሁት አስተዋለ መሰኝ “አኩርፈሻል፤ ልክ […]
