አበበ ገላው እንደ የ ቪ ኦ ኤው ሄኖክ ሰማእግዚአብሔር! ቆቤን አንስቼ ለኢሳቶቹ ለምናላቸው፤ ለኤርምያስ እና ለሃብታሙ እጅ እነሳለሁ!

አበበ ገላው እንደ የ ቪ ኦ ኤው ሄኖክ ሰማእግዚአብሔር! ቆቤን አንስቼ ለኢሳቶቹ ለምናላቸው፤ ለኤርምያስ እና ለሃብታሙ እጅ እነሳለሁ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ) የኢትዮ-ሰማይ ተከታታዮች እንደምታስታውሱት ‘ኢሳትን’ ስቃወም እንደነበር የምታውቁት ነው። የተቃወምኩባቸውንም ምክንያቶች በርከት ያሉ በብዙ ምክንያቶች አስደግፌ ነው። ዛሬ፤ ዛሬ በቅርቡ ኤርምያስ ለገሰ፥ ሃብታሙ አያሌው፤ ምናላቸው ስማቸው፥ ተወልደ በየነ (ተቦርነ) እና እየሩሳሌም ተ/ክለጻድቅ እና የአውሮጳው […]

የእስክንድር ነጋ ስሕተት፤ እውነት የጎደለው “የምሁራኑ” ደብዳቤ እና “የጋዜጠኞች” የአድማ ፖለቲካ፡፡

By Admin on March 31, 2019 Source – Borkena ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ (03/28/2019) 19/07/ 2011 የመጀመርያው ክፍል፤ “….ሳታሸንፍ አሁን አደራ – ባለአደራ እንደሚባለው ዓይነት ጨዋታ የምትጫወት ከሆነ ግን ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው። ይህ መታወቅ አለበት። ምክንያቱም፤ ለምሳሌ አዲስ አበባ ውስጥ የሆነ ሺ ሰው ሰብስቦ ባለአደራ ካለ፤ ኦሮምያም፤ በቃ ይህ ኦዲዲ የሚባል የእኛ […]

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደ ኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ (ከተክሌ – ቶሮንቶ)

March 31, 2019 የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ |ከተክሌ – ቶሮንቶ ኢትዮጵያ ነገ 1- አብይና ጓደኞቹ፤ የዛሬ አንድ አመት ከአዘቅት አውጥተውናል፡፡ አሁንም ከአብይ የተሻለ አሻጋሪ ማግኘት ይከብዳል፡፡ አብይን፤ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ለሰራልን ነገር ሁሉ አመስግነን አንዘልቀውም፡፡ ያመልካም ስራው ግን ወደመቀመቅ እንዲከተን አይፈቅድለትም፡፡ አንደኛ፤ አብይ ኢህአዴግ ነው፡፡ ሁለተኛ፤ አብይን ጊዜ እንስጠው ብለን፤ ወዲህም […]

ጠ/ሚ ኣቢይ ከኣሜሪካዉ መስራች ጆርጅ ዋሽንግተን በአዎንታዊ፤ ከጎርባቼብ ደግሞ በኣሉታዊ ሊማሩ የሚገባቸዉ – የተራ ዜጋ ምክር (ኢንጅነር ሰሎሞን ገብረስላሴ)

March 31, 2019 ጠ/ሚ ኣቢይ ከኣሜሪካዉ መስራች ጆርጅ ዋሽንግተን በአዎንታዊ፤ ከጎርባቼብ ደግሞ በኣሉታዊ ሊማሩ የሚገባቸዉ – የተራ ዜጋ ምክር ኢንጅነር ሰሎሞን ገብረስላሴ የጠ/ሚ አቢይን የአንድ አመት መታሰብያ በንዲህ አይነት የጥርጣሬና የጥያቄ መንፈስ ይከበራል ብሎ የገመተ ብዙ ሰዉ አልነበረም ቢባል ማጋነን አይሆን ይሆናል፡ ፡ በዴሞክራሲያዊ ጎዳና የጀመሩ አገሮች ሁሉ የሄዱበት መንገድ ስለሆነ ብዙ አግራሞት ሊፈጥር አይገባ […]

Ethiopian Airlines crash families plead for site to reopen so they can find remains

March 30, 2019 / Addis Ababa, Ethiopia (CNN)Moshe Biton and Ilan Matsliah had never set eyes on one another before March 10. But in just two weeks, the men have formed a strong bond after being thrust together in the worst possible circumstances. The doomed Ethiopian Airline flight ET302 that crashed in a field, killing […]

Good Governance in Ethiopia with Checks and Balances – Getachew Begashaw (PHD)

March 27, 2019 1. Introduction Ethiopia, in its recent history, has gone through three government systems that included a monarchy, a military dictatorship, and a divisive ethnic Federal system without participatory democracy. In each case, the continuity of the system was challenged by popular uprisings; however, thanks in part to the absence of democratic institutions and organizations […]

የመንጋ አስተሳሰብን እናቁም! የሰሞኑ ጋጋታና ለአብይ ከልብ የሆነ ምክር! (ሰርፀ ደስታ)

March 30, 2019 ዋና ጉዳዮች ከ42 የትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ነን በሚል ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ስለ እስክንድር ነጋ የጻፉጽ ደብዳቤ በእርግጥም ከሰዎቹ የተጻፈ ከሆነ በእኔ ግንዛቤ ስህተት ነው፡፡ ከአገርና ሕዝብ ይልቅ ስለአንድ ሰው ሊያውም ምንም ይሄ ነው የሚባል ነገር ባልተፈጠረበት የዚህ ሁሉ ማካበድ ሰዎችን በአላስፈላጊ አስተሳሰብ መበከል ከአልሆነ ከኢትዮጵያዊነት አንጻር አይመጥንም፡፡ የአዲስ አበባ ባላደራ ማሕበር የመጀመሪያው መንግስትን […]

“ዲሞክራሲ፣ ነፃነት፣ የሕግ የበላይነት፤ ከእኔ አማራነት፣ ትግራይነት፣ ኦሮሞነት የተሻለ ዋጋ አለው ወደሚል ሂደት መሄድ አለብን፡” – ዶ/ር አወል ቃሲም

March 29, 2019 ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ፤ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።