“ከመቶ ምናምን ፓርቲ ሴት የምናገኘው አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት ሊሆን ይችላል” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ – ከቢቢሲ /አማርኛ

March 8, 2019 ↓ በመላው ዓለም ማርች 8 የሴቶች ቀን ሆኖ ይከበራል። ቀኑን በማስመልከት የቀድሞዋ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራርና በቅርቡ የአትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሀላፊ ሆነው የተመረጡት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል። “ከመቶ ምናምን ፓርቲ ሴት የምናገኘው አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት ሊሆን ይችላል” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ቢቢሲ፡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ […]

መጀመሪያ ሀገር ትኑረን፤ እሷ ካለች ከተማ እንሠራለን! (መንግስቱ ዲ አሰፋ)

March 9, 2019↓ መጀመሪያ ሀገር ትኑረን፤ እሷ ካለች ከተማ እንሠራለን! (መንግስቱ ዲ አሰፋ) ኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታዋ (state formation) ያላለቀ “ጥንታዊት ሀገር” ናት። የፖለቲካ ታሪኳ ደግሞ በመዋቅራዊ አድልዎች እና አሠራሮች ነው ተጀምሮ እስካሁን እየተጓዘ ያለው። አንድ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ማኅበረሰብ አልተፈጠረም። ችግሩ ሰፊ እና ታሪካዊ ነው። መዋቅራዊም ነው። እንቅርት ላይ ጆሮ ዳግፍ እንዲሉ ደግሞ አብረን […]

ያለምንም መፈናቀል ለ800ሺ ዜጎች መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት አልተተገበረም

March 9, 2019 ↓ e የአዲስ አበባ አስተዳደር ጥናቱን አላውቀውም ብሏል በፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2009 ዓ.ም የተሰራውና በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት ሰው ሳይፈናቀል፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳይፈጠር መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት እስካሁን ተግባራዊ አለመሆኑን ተገለፀ፡፡ በአስተዳደሩ የመሬት ልማትና ከተማ አስተዳደር ኤጀንሲም ጥናቱን አላውቀውም ግን የራሴን አዲስ ጥናት እያጠናሁ ነው ብሏል፡፡ የፖሊሲ ጥናትና […]

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት! – (ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

March 9, 2019↓ የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት! * ልጆች እንደ ዐዋቂዎች ሲሆኑ ያስደንቃሉ፤ ዐዋቂዎች እንደ ልጆች ሲሆኑ ግን ያሳቅቃሉ፡፡ * ሕዝብ ሞኝ አይደለም! (ሙሃዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባር የያዘ ኃይል በተቃራኒያችን እንዲመጣ […]

የጌዴኦ ስቃይና የሲዳማ ጥያቄ በደቡብ ( ኤርሚያስ ቶኩማ)

March 9, 2019 ↓ e የጌዴኦ ስቃይና የሲዳማ ጥያቄ በደቡብ ( ኤርሚያስ ቶኩማ) ሰሞኑን በስራ ጉዳይ ወደደቡብ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት አጋጣሚ የጌዴኦ ተፈናቃዮችን ለመጎብኘት እና ስለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጉዳይ ሰዎችን ለማናገር ሞክሬ ነበረ። ጌዴኦ ዲላ ከተማ በሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ በምእራብ ጉጂ ዞን ከሚገኙ የዞኑ ከተሞች ማለትም ኤደራ፣ ብርብርሳ ቤራ፣ ቢሊዳ፣ ኤሌፋርዳ፣ ዲንቱ፣ ዲቢሣ፣ ቃርጫ እና […]

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በ አዲስ አበባ አስተዳደር መካከል የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ

March 9, 2019 { -ms-touch-action: auto; touch-action: auto; } { -ms-touch-action: pan-x; touch-action: pan-x; } { -ms-touch-action: pan-y; touch-action: pan-y; } ,[touch-action=”pan-y pan-x”]{ -ms-touch-action: pan-x pan-y; touch-action: pan-x pan-y; } በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በ አዲስ አበባ አስተዳደር መካከል የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ March 9, 2019 – Konjit Sitotaw — Comments ↓FacebookTwitterGoogle+EmailShare በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና […]

በጋራ እንቁም! የኢትዮጵያ ልዑላዊነትና የኢትዮጵያ ህዝብ ህልውና በግልጽ አደጋ ላይ ወደቀ

March 9, 2019 የካቲት 28/2011 ዓ.ም የኦሮሚያ መንግስት የሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያውያን ላይ ግልጽ ጦርነት ከማወጅ ያልተናነሰ ነው፡፡ ዝርዝር ለመዘርዘር ጊዜ የለንም፡፡አደጋ ላይ ነን ምግባችንን ከምናጣፍጥባት ተራ ጨው ጀምሮ አዲስ አበባ ላይ ጥገኛ ነን፡፡አባቶቻችን ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ድረስ ያለነው ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባ ላይ ሁሉን ነገራችንን አፍሰናል፡፡ጥርጣሬ አልነበረንም፡፡ ግን ያላሰብነው በገሃድ እየሆነ ነው፡፡በገሃድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር […]

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር (ክፍል ፩) – ከሙሉቀን ገበየው

March 9, 2019t አገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ለ27 አመታት ነግሶባት የነበረውን የአገዛዝ ስርእት በሰላማዊ የ ህዝብ ትግል  ለመጣል ከፍተኛ ትግል የተደርገ ቢሆንም በስተመጨረሻ ለውጡን በመንግስትነት የሚመሩት ግን ስርአቱን የሚወክሉ “የለውጥ ፈላጊ” ወገኖች  እንጂ በስርአቱ ተገፍተው በይፋ ሲታግሉት የነበሩ ስዎች ወይም የፖለቲካ ድርጅቶች ወይም የህዝብ ተውካዮች አይደሉም።   ሆኖም ግን ለውጥ የሚፈልገው የተጨቆነው ህዝብ ከስርአቱ ከመጡ በመንግስት ዙፋን […]