Happy 123 Adwa Great African Victory Day: Time to Erect the Aste Menelik Statue in Africa Now!

March 1, 2019 / NES Commentary 45 Inspiration “In The History of Mankind, there has never been any other black man like Menelik, who had triggered a lasting fear and doubt in the mind of Europeans” Augustus Wylde “Menelik, the Great, inspired generations yet unborn with his daring defeat of the Italian Army at the […]

Ethiopia’s Abiy Ahmed: Africa’s new talisman

New leader has freed political prisoners and plans economic opening. But will liberalisation spin out of control? David Pilling and Lionel Barber in Addis Ababa February 20, 2019 . It is the compound from which Emperor Menelik II conquered swaths of territory, where Haile Selassie passed judgment until he was toppled by a Marxist revolt […]

Sudan’s President Bashir steps down as ruling party leader

Al-Bashir hands over leadership of the National Congress Party to his deputy Ahmed Harun, according to the ruling party. t Sudan‘s embattled President Omar al-Bashir quit his position as chairman of the ruling party after more than two months of protests against his nearly three-decade rule, the party said. According to a party statement released […]

ወደ ዜግነት ፖለቲካ መሸጋገሪያው ድልድይ፣ ሀቀኛ የማንነት ፖለቲካን ማራመድ ነው!!

Sunday, 24 February 2019 Written by  ሀብታሙ ግርማ (በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል) እንደ  መግቢያዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሊቀ መንበርነት የሚመሩት ኦዴፓ፤ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፤ የፌዴራሊዝም ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ነው ብሏል። በዚህ አቋም የማይስማማ የህብረተሰብ ክፍል ወይም የፖለቲካ ቡድን ይኖራል፤ ድሮም ነበር፤ ወደፊትም ይኖራል፡፡ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ለየት ያሉብኝን ሁለት ነገሮች ልጥቀስ።አንደኛ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች […]

“ከህውሓት ጋር አሁንም ግልፅ የፖለቲካ ልዩነት አለን”

Written by  አለማየሁ አንበሴ ምንጭ አዲስ አድማስ 5 “በትግራይ ምንም የተቀመጠ አዲስ አቅጣጫ የለም”   የቀድሞ የህውሓት አንጋፋ ታጋይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የአረና ትግራይ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ ከሰሞኑ44ኛው የህውሓት ምስረታ በዓል በመቐለ ሲከበር ተጋባዥ ከነበሩ እንግዶች አንዷ ነበሩ፡፡ከ18 ዓመታት መለያየት በኋላ ከህውሓት አመራሮች ጋር በዓሉን ያከበሩት ወ/ሮ አረጋሽ አጋጣሚው እንዴት እንደተፈጠረ፣ ከህውሓት ጋር […]

ሰመጉ መንግስት በለገጣፎ ቤት ላፈረሰባቸው ተመጣጣኝ ካሣ እንዲሰጥ ጠየቀ

Written by  አለማየሁ አንበሴ Sunday, 24 February 2019 “የዜጎች መኖሪያ ቤት መፍረሱ፣ በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነው” – ተመድ“መንግስት ዜግነታችንን የካደ ግፍ ፈጽሞብናል” – ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎች በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን፣ ለገጣፎ ከተማ፣ የዜጐች መኖሪያ ቤት መፍረሱ በእጅጉ እንዳሳሰበው የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ጉዳዩን በትኩረት እንደሚመረምር አስታውቋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የመኖሪያ ቤት ምጣኔ ሃላፊዋ […]

በባዮ ቴክኖሎጂ መስክ በቆሎን ጨምሮ እንሰትና ድንች የዘረመል ምሕንድስና ምርምር እየተካሄደባቸው ነው

ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic ተ 27 February 2019 ብርሃኑ ፈቃደ የባዮ ቴክኖሎጂ ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጅቷል በኢትዮጵያ የባዮ ቴክሎጂ መስክ ከዚህ ቀደም በዘረመል ምሕድስና (ልውጠ ህያው) ተሻሽሎ ለምርት መዋል እንዲችል በምርምር ከተፈቀደው የጥጥ ምርት በተጨማሪ በበቆሎ፣ በእንሰትና በድንች ዝርያዎች ላይ የልውጠ ህያው ምርምር እየተካሄደባቸው እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2011 ዓ.ም. […]

Berbera–Ethiopia highway set to turn Somaliland into “major regional trading hub” – Global Construction Review

Berbera–Ethiopia highway set to turn Somaliland into “major regional trading hub” 1 March 2019 | By GCR Staff0 Comments facebook twitter gplus linkedin Work has begun on the construction of a 250km dual carriageway between the Somaliland Port City of Berbera and Ethiopian border, to be funded by the UAE and the Abu Dhabi Fund […]

በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሲቪክ ማህበራት ከፍተኛ ሚና ይኖራቸዋል – ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

March 1, 2019t በቀጣይ ዓመት በሚከናወነው ሀገራዊ ምርጫ የሲቪክ ማህበራት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖራቸው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት የሲቪክ ማህበራቱ በቀጣዩ ዓመት በሚደረገው ምርጫ ላይ ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ እያደረጉት በሚገኙት ውይይት ላይ ነው። ውይይቱ በገዢው ፓርቲና በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የነበረውን ሰፊ የግንኙነት ልዩነት […]

የትግራይና የኦሮሞ ሊህቃንን አንድ የሚያደርጓቸው ጉዳዮች! – (Dr Sisay Mengistie)

የትግራይና የኦሮሞ ልሂቃንን (የፖለቲካ ድርጅቶችንም ጨምሮ አንድ የሚያደርጓቸው በርካታ ሁኔታዎች ቢኖሩም በአማራ ህዝህብና መሪዎቹ ላይ ያላቸው በጥላቻ ላይ የተመሰረተ አተያይ ተመሳሳይ መሆኑ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ሁለት ምሳሌዎችን አንስቼ ለማስረዳት ልሞክር፡፡ አንደኛው የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በሆነው አጼ ምኒልክ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከልክ ያለፈ መሆኑ ሲሆን ትግሬዎቹ አጼ ምኒልክ አጼ ዮሀንስ መተማ […]