ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ለብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን – (በሰሎሞን ዳኞ)

March 1, 2019t የዶ/ር ዓብይ መንግሥት አልተቻለም! እንደ ራስ ዳሸን ተራራ የተቆለሉትን የአገራችንን ፈርጀ ብዙ ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኛነቱን እያስመሰከረ ነው፡፡ የሰማነውን አጣጥመን ሳንጨርስ ሌላ አዳዲስ የምሥራቾችን በላይ በላዩ ያሰማናል፡፡ የተነገሩን ነገሮች ሁሉ ወደ ተግባር እንደሚለወጡም አንጠራጠርም፡፡ አንዳንድ ውጤቶችንም እየተመለከትን ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ ብሔራዊ ዕርቀ ሰላም የሚባል ኮሚሽን ስለመመሥረቱ የምሥራች ተበሰረልን፡፡ ዶ/ር ዓብይንና መንግሥታቸውን ምስር ብሉ […]

አዲስ አበባን ለመጥራት ተጠየፉ? – (ጌታቸው ሽፈራው)

March 1, 2019 ጃዋር ሞሃመድ ትናንት ዋልታ ጋር በነበረው ቆይታ አዲስ አበባን ላለመጥራት “ፊንፊኔ” እና “ሸገር” እያለ ሲጠራ ነበር። የጃዋር አይገርምም። “ሸገር” የአዲስ አበባ አማራጭ መጠሪያ ሆኖ ሲያገለግል ይታያል። ግን መደበኛ አጠረር አይደም። የሚገርመው የጃዋር እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ መሆን ነው። በተለይ በመንግስት ደረጃ የሚፃፍ፣ የሚነገር ሁሉ ሕጋዊና መደበኛ መሆን አለበት። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት ፌስቡክ […]

የምግብ ምርጫዎ ስለማንነትዎ ይናገራል?

1 ማርች 2019 ብዙ ጊዜ ከምግብ ጋር ተያይዞ የሚነሳው ነገር የቤተሰብ አባላት ስለ ምግብ ያላቸው አስተሳሰብ ነው። በዚሁ ዙሪያ በተሰራ አንድ ጥናት መሰረት አብዛኞቹ አሜሪካዊያን ቤተሰቦች ስለሚመገቡት ምግብ ጤናማነት አብዝተው ይጨነቃሉ። በሌሎች ሀገራት የሚኖሩ ቤተሰቦች ደግሞ ምግቡ ምንም ይሁን ምን ዋናው ነገር መጣፈጡ ነው ብለው ያስባሉ። እርስዎ ጥሩ ምሳ በላሁ የሚሉት ምን ሲመገቡ ነው? ምናልባት […]

EXTRA! EXTRA! Read All About the TPLF’s Latest Strategy to Return to Power and Restore Ethnic Apartheid in Ethiopia

March 1, 2019 By Prof. Alemayehu G. Mariam The jackal in sheep’s clothing is back! The latest strategy by the bosses of the Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) hunkered and bunkered down at the Axum Hotel in Mekele is to bring together elements of the Arena Party, Amhara National Movement and Oromo Liberation Front to wage a […]

የአርበኛ እናቶቻችንና አባቶቻችን የአድዋ ድል ቁልፍ ሚስጥር ውስጣዊ ልዩነቶቻቸውን አቻችለው በህብረትና በአንድነት ተደምረው ለአንድ ሀገር መቆማቸው ነው- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

March 1, 2019 Source: https://fanabc.com/ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርበኛ እናቶቻችና አባቶቻችን በአድዋ ድል የመቀዳጀታቸው እና የማሸነፋቸው ቁልፍ ሚስጥር ውስጣዊ ልዩነቶቻቸውን አቻችለው በህብረትና በአንድነት ተደምረው ለአንድ ሀገር በመቆማቸው መሆኑን  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 123ኛው የአድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት […]

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ንቅናቄ ትናንት እና ዛሬ

ዶ/ር ገብሩ ታረቀ፣ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና እና ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ 1 ማርች 2019 ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተቃውሞ ፖለቲካና እንቅስቃሴ በስፋት ተስተውሏል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በተለይም ብሔራቸው በሚመለከቱ ጉዳዮች ድምፃቸውን አሰምተዋል፣ በብሔር እርስ በርስ ተጋጭተዋል፤ በብሔር ተኮር ጥቃትም ሕይወታቸውን እስከማጣት ደርሰዋል። ዘንድሮም ተማሪዎች ከክልላቸው ውጪ ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም ብለው እንደነበርም አይረሳም። መጻሕፍትን ከሚሸከሙ […]

ለቀድሞ የወላይታ ንጉሦች ካዎ ሞቶሎሚና ካዎ ጦና በሶዶ ከተማ ሀውልት ሊቆምላቸው ነው

February 28, 2019 ሻ የወላይታ ዞን ተጠባባቂ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ የሀውልት መሰረት ድንጋዩን ሲያስቀምጡ እንደገለጹት ለትውልድ አርአያ ለሆኑ የብሔሩ መሪዎች ኃውልት ማቆም አስፈልጓል። ከሁለቱ የቀድሞ ንጎሦች በተጨማሪ ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ለአቶ ፍሬው አልታዬ ሀውልት ይቆምላቸዋል ነው ያሉት። ኃውልቶቹ ከቱሪስት መዳረሻነት ባለፈ ታሪክን ለትውልድ ጠብቆ ለማቆየት እንደሚረዱ ተገልጿል። ምሁራንን ያሳተፈ ኮሚቴ ተዋቅሮ በተካሄደ […]

ክምታደርገው ይልቅ የምትናረው ብዙ ርቀት ይጓዛል – ይኄይስ አእምሮ

February 28, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ 311SHARESFacebookTwitter ይኄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አላስቆም አላስተኛ ብሏል፡፡ ይህችን ዐረፍ ነገር ስጽፍ ከሌሊቱ 7፡31 ይላል፡፡ ከእኩለ ሌሊት 1፡30 ገደማ አልፏል፡፡ በልጻፍ አልጻፍ ክርክር ከግማሽ ሰዓት በላይ ከራሴው ጋር ተሟግቻለሁ – “መጻፉ ብቻውን ምን ዋጋ አለው?” በሚል፡፡ ግን ይሁን ግዴለም  – ከዕንቅልፋችን ስንባንን ለ“እንዲህም ተብሎ ነበር” የታሪክ ማኅደራችን […]

የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አዛዥ ለትግራይ ህዝብ ጥሪ አቀረቡ

https://youtu.be/krWZcUNE710 (ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2011)የትግራይ ህዝብ በህወሃት መሪዎች የሚደረገውን የጦርነት ትንኮሳ እንዲያወግዝ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አዛዥ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አዛዡ ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ እንደገለጹት የህወሃት የመከላከያና የደህንነት ሃላፊዎች የትግራይን ህዝብ ለአላስፈላጊ ግጭት እየቀሰቀሱት ነው፡፡ በሌብነትና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ከፍተኛ ወንጀል በመፈጸም ትግራይ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙት የህወሃት የጦር ጄነራሎች በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች […]

ግፍ – ወሰቆቃ ዘ – ራያ ራዩማ፡- ክፍል ሁለት ( የኢትዮጵያ አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ ጭምር ያገናዘበ)

February 28, 2019 #በራያ አከባቢ በይበልጥ ቢሆንም በአጠቃላይ በሃገሪቱ ያለው የትምህርት ሁኔታ ትውልድን የመግደል ዘመቻ እንደሆነ አያጠያይቅም፡፡ በተለያዩ ተጨባጭ ገጠመኞች፣የተማሪዎች፣ የወላጆች እና የምሁራን ጽሑፎችን አጣቅሸ ያቀረብኩት በራያ ህፃናት የሚደርሰውን ግፍና በደል እንዲሁም ትምህርት እንዴት የአምባገነኖች መሳሪያ ሊሆን እንደሚችል #ከዶ/ር #ፀሐይ ጀምበሩ የተወሰደ ጽሑፍ በምሳሌነት አቅርቤ የጻፍኩት ጽሑፍ ስለሆነ በጥሞና #አንብቡልኝ፡፡ ለሌሎችም #አጋሩት፡፡ ጉዳዩ የሃገር እና […]