Chinese-run railway in Ethiopia gives regional development much-needed boost

Chinese-run railway in Ethiopia gives regional development much-needed boost By Jing Yue and Huang Peizhao in Addis Ababa Source:Global Times Published: 2019/2/25 17:43:40 5 ○ The China-built and -operated Addis Ababa-Djibouti Railway has contributed to Ethiopia and Djibouti’s development ○ China’s standards and experience are being practiced in Africa, helping with industrialization ○ Chinese companies […]

Sudanese-Ethiopian committee to meet on Wednesday

HMonday 25 February 2019 February 25, 2019 (KHARTOUM) – The Joint Sudanese-Ethiopian Higher Committee will meet on Wednesday in Khartoum. Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (Photo AFP) The Sudanese side would be headed by the Vice-President Youssef Kibir while the Ethiopian side would be headed by Prime Minister Abiy Ahmed. Meanwhile, the Joint Economic Committee […]

የዘር መንግሥት አገር ያተራምሳል – (ታፈሰ በለጠ)

February 24, 2019 t ታፈሰ በለጠ በአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የክልል፣ የዘር፣ የጎሣ፣ የጎጥና የkንk ሥነ መንግሥታዊ ቡድኖች አሉ፡፡  በዜግነት ላይ የተመሠረተና አገር-አቀፍ ቡድን ካልተጠናከረ አንድ ቡድን ብቻውን አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም፡፡ ምንጊዜም አናሳ ሆኖ ነው የሚገኘው፡፡ ወያኔ ብቻውን ኢትዮጵያን ማስተዳደር ስላልቻለ የአማራን እንዲሁም የኦሮሞና የደቡብ «ብሔሮችን» አጣምሮ በበላይነት ለሀያ ሰባት ዓመታት «ክርን አማስት» እያለ ቆየ፡፡ አሁን […]

ሰሚ ጆሮ ያጣው የጣና ጩኸትና ዝምታን የመረጠው የክልል መንግስት (አያለው መንበር)

February 25, 2019 ጣናን በተመለከተ ህዝባዊ አጀንዳ ከሆነ ወዲህ ህዝቡ ራሱ ስለሚጠይቅና መንግስትም ትኩረት ስለሚሰጠው እኛ ሌሎች ተግባራት ላይ እናተኩር በሚል ትኩረት ነፍገነው ነበር። ይሁንና ከጊዜ ወደጊዜ መሻሻሎች ይመጣሉ ስንል እንዲያውም እየተባባሰ ነው።የገንዘብ ችግር ስለነበር እርሱ ከበቂ በላይ ተሰብብሷል፣የባለሙያ ችግርም ስለነበር ምሁራን ለማገዝ ተስማምተው እያገዙ ነው። ምንም እንኳን በጣና ላይ ቢዝነስ መስራት የሚፈልግና በርካታ ግልፅ […]

የህዝብና ቤቶች ቆጠራውን ማስተላለፍ ለስኬታማ ውጤት የተሻለ አማራጭ ነው! (አበራ ውሂብ (ዶ/ር)

February 25, 2019 እንደ አውሮጳ አቆጣጠር በ 1984 በተደረገው የኢትዮጵያ ህዝብና ቤቶች ቆጠራ ላይ የማከላዊ እስታቲስቲክስ ጽ/ቤት ሰራተኛ ሆኜ ገና ከኮሌጅ በወጣሁ በሁለት አመት የተሳተፍኩበትና ለሃገሪቱም የመጀመሪያው ስለነበር በብዛት ትዝ የሚለኝና የማረሳው ግዜ ነበር። ወቅቱ የደርግ ጊዜ ነበርና በሲዳሞ ክፍለ ሃገር በያቤሎ አውራጃ የቴክኒክ ሃላፊ ሆኜ ለሶስት ወራት ያህል በመስክ ላይ ስለነበርኩ በመሬት ላይ የነበረውን […]

ዶ/ር መራራ ጉዲና አዲስ አበባ የማናት? ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት ድንቅ ምላሽ እነሆ

February 25, 2019 ይህ ጥያቄ ሆን ተብሎ ህዝብን እርስ በርስ ለማጋጨት የምትሽከረከር ድራማ ናት:: መለስ ዜናዊ ጥሩ ተጫውቶባት አለፈ:: ዛሬም የእሱ ርዝራዦች ደህና ያሽከረክሯታል:: ከፋፋይ መርዝ ስለሆነች::ሁሉም የሚያውቀው ሀቅ አዲስ አበባ በውቅያኖስ ላይ ያለች ደሴት አይደለችም::

በኦነግ ሠራዊት ውስጥ የመሮ ምክትል የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ገባ

የ‘ጓድ‘ መሮ ምክትል እና ‘ዲነራስ‘ በሚለው የትግል ስም የሚታወቀው ሁንዴ ዴሬሳ ከቀናት በፊት የአባ ገዳዎችን ጥሪ ተከትለው የጦር አባላቱን ይዞ ወደ ተዘጋጀለት ስፍራ ገብቷል። ሁንዴ ዴሬሳ የአባ ገዳዎችን የሰላም ጥሪ የተቀበለውና ወደ ተዘጋጀው ስፍራ የገባ የመጀመሪያው የኦነግ የጦር አዛዥ ነው ተብሏል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ምክትል ጦር አዛዥ የሆነው ሁንዴ ዴሬሳ ወደፊትም ቢሆን […]

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን፡ “መንግሥት ትጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚባለው ከእውነት የራቀ ነው” – BBC

25 ፌብሩወሪ 2019 በማዕከላዊ ጎንደርና በምዕራብ ጎንደር በተፈጠሩ ግጭቶች በሰው ሕይወትና በንብረትና ላይ ጉዳት ደርሷል፣ ዜጎች ተፈናቅለዋል፣ የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል። የክልሉ መንግሥትም በተለያየ ጊዜ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቆም ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ በተለያየ ጊዜ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። • የአማራ ክልል፣ መንግሥት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጠየቀ ግጭቱን ለመፍታት የፌደራልና የክልሉ የፀጥታ ኃይል ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ መልክ […]