በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዙሪያ ያሉ ሕገ መንግስታዊ ግድፈቶች – ግርማ_ካሳ (በረራ ጋዜጣ ላይ የወጣ)

February 16, 2019 ↓e በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወሰን፣ አከላለልና የማንነት ጉዳዮችን የሚመለከት ኮሚሽን በአዋጅ አቋቁሟል። የዚህን ኮሚሽን መቋቋምን አንዳንድ ወገኖች “ሕገ መንግስቱን የጣሰ ነው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ሃላፊነት የሚጋፋ ነው” እያሉ ይከሳሉ። በሌላ በኩል የኮሚሽኑ መቋቋም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ሆኖ ጥናትና ሪፖርት የሚያቀርብ እንደሆነ የሚናገሩት የኮሚሽኑን መቋቋም የሚደገፉ አካላት፣ […]

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] ሜቴክን የሚያስንቀው መንግስታዊው የዘረፋ ተቋም እና የሚኒስትሮቹ የገንዘብ ቅሌት ሲመረመር | በይርጋ አበበ

Andafta Published on Feb 14, 2019 ሜቴክን የሚያስንቀው መንግስታዊው የዘረፋ ተቋም እና የሚኒስትሮቹ የገንዘብ ቅሌት ሲመረመር ወይዘሮ ገነት ዘውዴ፣ አቶ ግርማ ብሩ፣ አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ አቶ አባይ ፀሀዬ እና አቶ አታክልት ተካ የት ነው ያሉት? በተንዳሆ ግድብ ግንባታ ላይ የተቀጠሩት ዐይነ ስውሩ ጥበቃስ ኃላፊነታቸውን የተወጡት በምን መልኩ ይሆን? በይርጋ አበበ Show more

ዝክረ አድዋ – ራስ አሉላ እንግዳ ( አሉላ አባ ነጋ)

February 15,2019 ራስ አሉላ እንግዳ ( አሉላ አባ ነጋ) ” አባ ነጋ አሉላ ካሥመራ ቢነሳ እንዳንበሳ ሆኖ እሳት እያገሳ የችግር ምስጋና ባይነሳ ቢቸግረው ጣሊያን አለ ፎርሳ ፎርሳ”  ራስ አሉላ በ1847 በተምቤን ዙቁሊ ሚካኤል እንደተወለዱ ማሞ ውድነህ በ1987 የዶጋሊ ጦርነትን 100ኛ ዓመት በማስመልከት በተዘጋጀው ልዩ የመታሰቢያ ታሪካዊ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ ይገልፃሉ፡፡ በጊዜዉ የሚሠጠዉን ትምህርትም በዙቁሊ […]

Ethiopia: U.S. Announces U.S.$40 Million to Support Goal of Universal Health Coverage

Addis Standard (Addis Ababa) 14 February 2019 Over the next five years, the new program will focus on mobilizing increased domestic resources and streamlining medical insurance schemes Addis Abeba, February 14, 2019 – Today the United States launched a new, five-year USD $40 million Health Financing Improvement Program to invest in expanding Ethiopia’s capacity to provide […]

“የተገፋሁት በራያነቴ ነው” አቶ ዛዲግ አብርሃ

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/news-47227417 BBC News አማርኛ 13 ፌብሩወሪ 2019 በሚኒስትር ዲኤታነት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሃ በቅርቡ ከህወሃት አባልነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። የመልቀቃቸው ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ከድርጅታቸው ጋር ስለነበራቸው ቅሬታና ስለ ወደፊቱ የፖለቲካ ህይወታቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ ለንደን ምን እያደረጉ ነው? አቶ ዛዲግ፡ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ […]

የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የውሃ ፕሮጀክት ነገር

February 15, 2019↓ የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የውሃ ፕሮጀክት ነገር፣ የ3 ወረዳ ነዋሪዎችን የወንዝ ውሃ ከመጠጣት ይታደጋል ተብሎ ከዓመታት በፊት የተጀመረው የተከዜ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጠፋ ተባለ፡፡ ላለፉት 6 ዓመታት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ያስተዳድረዋል የተባለው ይህ ፕሮጀክት ስለደረሰበት ደረጃ ለተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ሲያቀርብ ቢቆይም በቦታው በተግባር የተሰራ ሥራ ስለመኖሩ ሲፈተሽ ግን የውሃ ሽታ […]

በፊንፊኔ ጉዳይ አንደራደርም – ጃዋር መሃመድ

February 15, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=408f05456 Jawar Mohammed, political activist and founder of Oromia Media Network (OMN), sat down on an OMN program to give his personal views on a few topics. He discusses Ethiopia’s current situation, Addis Ababa and Administrative Boundaries and Identity…

የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ መግለጫ

የካቲት 15, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ በኢትዮጵያ ምርጫ እሰከሚካሄድ አሁን ያለው መንግሥት ሀገር በሚገባ ማስተዳደር ስላልቻለ ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ይመስረት ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። መቀሌ —  የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ ባካሄደው ስብሳባ የአስተዳደር ወስንና ማንነትን ኮምሽን ኢ ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት ተቃውሞታል። ፓርቲው የአካሄደውን ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ለተጨማሪ የተያያዘውን […]