Power shift creates new tensions and Tigrayan fears in Ethiopia IRIN

Power shift creates new tensions and Tigrayan fears in Ethiopia “Shaking up Ethiopia’s government risks exacerbating several long-simmering ethnic rivalries” James Jeffrey/IRIN MEKELLE/ETHIOPIA, 14 February 2019 James Jeffrey Freelance journalist specialising in Ethiopia and the Horn of Africa Disagreements over land and resources between the 80 different ethnic groups in Ethiopia have often led to […]

የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ከተለያዩ የኦሮምያ ወረዳዎች ላመጣቸው ወጣቶች 82 ሺ የአዲስ በባ መታቀዊያ ሰጠ

February 14, 2019 Source: https://welkait.com/?p=18948 የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ከተለያዩ የኦሮምያ ወረዳዎች ላመጣቸው ወጣቶች 82 ሺ የአዲስ በባ መታቀዊያ ሰጠ (ጌታቸው ሽፈራው) የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ኡማ ከጊንጭ፣ ከወለጋ፣ ከአምቦ፣ ከጥቁር እንጭኒ፣ ………ከ82 ሺህ በላይ ወጣት አምጥቶ የአዲስ አበባ መታወቂያ ሲሰጥ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ደግሞ በሌሊት ቤታቸውን አስፈርሶ እንዲህ […]

የሰማእታት ደሞ ይጮኻል! የግፉአን ህይወት ያቃስታል! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ የሌለው እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሕዝብ ሆይ! እነዚህን የኢዮብን እጥፍ ድርብ ሰቆቃ የተቀበሉ ልጆችህና ወንድሞችህን ችላ ብለህ፤ የደረሱበት ያልታወቁትንም ረስተህ! ፍትህን እረግጠህ፣ እርቅን አጨማልቀህና እግዚአብሔርን አስከፍትህ መኖር ይብቃህ፡፡ በዚህ መልክ ሰላም አይሸመትም! በዚህ መልክ አገር አይገነባም! የሰማእታት ደም ይጮሃል! የግፉአን ህይወት ያቃስታል! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ይህንን የግፍ ቁንጮ ይመልከቱ እግዚኦ፡- ዛሬም እንደ ትናንቱ ከምሁራን እስከ እኔ […]

Charisma: Is it a Path for Ethiopia? – (Messay Kebede)

February 14, 2019 / Thanks to a friend, I recently read an article written by Andreas Eshete and Samuel Assefa for a conference held in Addis Ababa and titled “Reflections on Expanding Ethiopia’s Democratic Space” (http://fes-ethiopia.org/wp-content/uploads/2018/12/Printing-Version.pdf). The article takes note of Ethiopia’s turn toward a more open and democratic path and applauds it as a […]

በምዕራብ ጎንደር ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት 138 ግለሰቦች በነፍስ ግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

On Feb 14, 2019 አዲስ አበባ፣የካቲት 7፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት በነፍስ ግድያ፣ በስርቆትና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ 138 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ ። ሰሞኑን በዞኑ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት 37 ሰዎች በነፍስ ግድያ፣ 101 ግለሰቦች ደግሞ በስርቆትና በሌሎች ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር አስታውቋል ። በተጨማሪም […]

ለሲአን መስራችና ታጋይ የኦዴግ አመራሮች የሀዘን ሥነ ስርዓት ፈፀሙ

February 14, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/olf-leader-mourn-to-weldeamanueal-duballe-2-13-2019/4786759.htmlhttps://gdb.voanews.com/9de6dd77-6647-4201-b0b6-8fe26330e415_tv_w800_h450.jpg የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ ሊቀ መንበር ሌንጮ ለታና ምክትል ሊቀ መንበር ዶ/ር ዲማ ነጎ ከ40 ዓመታት በፊት አብረው ትግል ለጀመሩት ለሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ መስራችና ታጋይ ለአቶ ወልደአማኑኤል ዱባለ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ ይርጋለም ከተማ ድረስ በመሄድ መካነ መቃብራቸው ላይ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ “ወልደአማኑኤል ለሲዳማ ህዝብ ነፃነት […]

“አዲስ አበባን ወደ ፊንፊኔ” የመቀየሩ የአብይ አህመድ እና የታከለ ኡማ ሴራ ሲጋለጥ!!

February 14, 2019 Source: https://welkait.com/?p=18961 [ታደለ ጥበቡ] “አዲስ አበባን ወደ ፊንፊኔ” እጅግ በጣም አደገኛ ቦንብ መሀል አዲስ አበባ ላይ እየተቀበረ ነው። መርዘኛው ታከለ ኩማ ለጊዜው ኦሮሞዎችን ያስድስት እንደሆነ እንጅ ለኋላው ዘመን የሰቆቃ መንገድ እየጠረገ ስለመሆኑ ማወቅ ይኖርበታል።እንዲህ ያለ አደገኛ አካሄድ ለህወሓትም አልጠቀማትም። ከድድብና ሁሉ ድድብና ከአለፉት ስህተት አለመማር ነው። አሁን እነ ጃዋር፣ ታከለ፣ ኦነግ፣ ኦዲፒ፣ […]

ኦነግ ሰራዊቱን ወደ ካምፕ ቢያስገባም ማመን አይቻልም – ታዬ ቦጋለ

February 14, 2019 Source: https://mereja.com/tv One thousand soldiers of the Oromo Liberation Front (OLF)’s army joined camps in Oromia yesterday. After months of negotiation and conflicts, OLF militia is joining camps and receiving training before joining the community. Many are conspiring what suc… It’s naive to believe OLF has changed – Taye Bogale