“ኢትዮጵያዊነት ማንንም አክስሮ አያውቅም”

Written by  አለማየሁ አንበሴ • ፖለቲከኞቻችን አለመዘመናቸው ነው ችግር ውስጥ የከተተን • የእርቅ ዘመን መጥቷል፤ቁጭ ብለን ልንወያይ ልንማማር ይገባል • በአዲስ ዘመን ላይ አሮጌ የፖለቲካ ባህል ነው የምናጫውተው እኔ እንደምረዳው፣ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ብንሄድ፣ ህዝቡ ቀና ህዝብ ነው፤ ሃይማኖተኛ ህዝብ ነው፤ የሚከባበር ህዝብ ነው፡፡ ለራሱ እየራበው ሌላውን ስለመመገብ የሚያስብ ህዝብ ነው፡፡ የሌላው ወገኑ መጨቆን የራሱም […]

UNHCR welcomes Ethiopia law granting more rights to refugees

18 January 2019 | Español | Français A South Sudanese refugee teaches a class at a primary school in Kule refugee camp, Ethiopia, March 2016. © UNHCR/Petterik Wiggers UNHCR, the UN Refugee Agency, welcomes Ethiopia’s historic new refugee law which will now allow refugees to obtain work permits, access primary education, obtain drivers’ licenses, legally […]

ከተራ በዓል በድምቀት በመላው ኢትዮጵያ ተከበረ

January 18, 2019 ጎንደር ! ጎንደር ጎንደር January 18, 2019 የዐፄ ፋሲል መዋኛ ገንዳ (ታደሰ ጥበቡ) “ጎንደር”ማለት “ጉንደ ሀገር”ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም “የሃገር ግንድ፣የሀገር መሰረት፣ርዕሰ ሃገር ወይም የሀገር ራስ ማለት ነው። ይኸውም ኖህ ከጥፋት ውሐ በኋላ የተቀመጠበት በእንተላ፣በአይዋርካ፣በሽሌ፣በአይከል፣በኩል አድርጎ ጎንደር ላይ ብዙ ዘመን ፈጣሪውን እያመሰገነ እየቀደሰ የኖረባትና የተቀበረባት ቦታ በመሇኗ የሃገር መጀመሪያ ዋና […]

ታመኝ በየነ የግ7 እና የሸአቢያ የጋራ ንብረት የሆነው የኢሳት ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ!

ባለፈው ሰሞን ጋዜጠኛና አክቲቪስት (ስሉጥ) ርዕዮት ዓለሙ ዕለታዊ በተሰኘው የኢሳት ዝግጅት ላይ እርስ በእርስ የሚጋጩ የአጭሉጉን የዐቢይን መግለጫዎች በተመለከተ በተነሣ ዱላ ቀረሽ ክርክር ሲሳይ አጌናን፣ አበበ ገላውንና መሳይ መኮንንን ቀልባቸውን ክፉኛ ከገፈፈችበትና ከሕዝብ መሸፈጣቸውን ማስመሰያ ክንብንባቸውን ገፍፋ በመግለብ ካጋለጠችበት ዝግጅት በኋላ ዕለታዊ የተሰኘው ዝግጅት እንዲቋረጥ ወስነው ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም በቋሚ የኢሳት ቤተሰብ ወይም ደጋፊዎች ጩኸት […]

የአማራ ሕዝብ ሆይ! ነገ ለልጆችህ የደም ዕንባ ከማንባትህ በፊት አሁን ከልጆችህ ጎን ቁም!!!

ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ግፍ ተፈጽሞባቸው ነፍሳቸውን ከአውሬ አድነው ባሕርዳር የገቡ ልጆችህ በአሁኑ ሰዓት ለምን “አማራነታችን የመጠቂያ ምክንያት ከሆነበት ዩኒቨርሲቲ ተቀይረን አማራነታችን የመጠቂያ ምክንያት ወዳልሆነበትና ደኅንነታችን ተጠብቆ መማር ወደምንችልበት አካባቢ መማር የምንችልበት ዕድል ይመቻችልን??? ይህ የዜግነት መብታችን ነውና!!!” ብለው ስለጠየቁና ለዚህ አግባብነት ላለው አንገብጋቢ የአማራ ተማሪዎች ጥያቄ አግባብነት ያለው መልስ መስጠት ያልፈለገውና ተማሪዎቹ በአረመኔ ተበልተው እንዲያልቁ የፈለገው […]

የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን

On Jan 18, 2019 አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን በዝርዝር ገምግሞ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቋል።ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለአራት ቀናት ባደረገው ዉይይት የለውጡን ቀጣይነት በማረጋገጥና ተግዳሮቶቹን በመቅረፍ አብይ አጀንዳ ላይ ሲመክር ቆይቷል። ለውጡ ባስገኛቸው መልካም ውጤቶች፣ ባጋጠሙ ተግዳሮቶችና ወደፊት ሊያጋጥሙ በሚችሉ ሁኔታዎች ላይ […]

የዜግነት ፖለቲካ ይሰራል፣ አሸናፊም ነው- ምላሽ ለአብኖች – ግርማ_ካሳ

January 18, 2019 ዋልታ ከአብን ም/ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላና ከሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊው አቶ ክርስቲያን ታደለ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ፣ ሁለቱንም ክፍሎች አደመጥኩ። ወደ ቃለ መጠይቆቹ ይዘት ከመግባቴ በፊት ስለ ዋልታ ጋዜጠኛው ትንሽ ማለት ፈለኩ። የቤት ስራውን በደንብ ሳይሰራ የመጣ ነው የሚመስለው። ያ ብቻ አይደለም እንደ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሳይሆን የሌላ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካይ ነበር የሚመስለው። […]