Ethnic-federalism incites dangerous nativism in Ethiopia

January 14, 2019 Teshome M. Borago..Satenaw Columnist New York City (PT) – While the international media has put spotlight on the negative impact of populism in President Trump’s middle America, what is happening in Ethiopia gives a whole new meaning to nativism. With 2.8 million dislocated citizens, Ethiopia ranked number one in the world for […]

የቀድሞ የሜቴክ ኃላፊዎች ከመርከቦች ግዥ ጋር በተገናኘ የ544.7 ሚሊዮን ብር ክስ ተመሠረተባቸው

14 January 2019 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 12 ኃላፊዎችና ሁለት ግለሰቦች ከመርከቦች ግዥ ጋር በተገናኘ 544.7 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ሰኞ ጥር 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሠረተባቸው ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው፣ […]

ቃሎቻችን የተግባሮቻችን እውነተኛ ነፀብራቅ ይሁኑ ! (ጠገናው ጎሹ)

January 14, 2019 ቃላትን (ፅንሰ ሃሳቦችን ) ስንጠቀም ያለንበትን ተጨባጭ እውነታ በትክክል ይገልፃሉ ከሚል መነሻነትና እምነት እንጅ ለስሜቶቻችን ቅርብና ተስማሚ በመሆናቸው አይደለም ። መሆንም የለበትም ። ፖለቲከኞች (መሪዎች) እንደማነኛውም የአንደበተ ርእቱነት ተሰጥኦና ልምድ እንደሚኖረው ሰው የህዝብን (የታዳሚያቸውን) ስሜት ወይም ቀልብ ሊገዛ የሚችል አቀራረብና አንደበት ሊኖራቸው ይችላል ። እንደ አጠቃላይ መርህ ይህ ተሰጥኦና ልምድ የሚደነቅና የሚበረታታ […]

ክልሎች የራሳቸው ድንበርና ወሰን ሊኖራቸው አይገባም!!! ‹‹ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው፣ ለሃምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው!!!›› (ሚሊዮን ዘአማኑኤል)

January 13, 2019 ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY ተፎካካሪ ፓርቲዎች የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን ለህዝብ ማሳወቅ፣ ከአባሎቻቸው በሚገኝ መዋጮ መንቀሳቀስና 80 ፓርቲዎች ግፋ ቢል ወደ አራትና አምስት ፓርቲነት ተዋህደው መሥራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በብሄር የተደራጁ ፓርቲዎች ህብረት ፈጥረው መዋሃድ ብሎም እስከሚቀጥለው ምርጫ ዘመን ወደ ህብረ ብሄራዊ ፓርቲነት እንዲቀየሩና ወደ ልማት ማህበርነት እንዲቀየሩ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡  በዜግነት ላይ የተመሰረቱ ህብረ ብሄር ፓርቲዎች […]

የብሶት ፖለቲካ አዙሪት፤ በእኔ እና በእኛ ክቦች (ያሬድ ኃይለማርያም)

January 13, 2019 ጥር 12 ቀን 2019 ሰዎች ብሶታቸውን ለመወጣት ወይም የጎደለ ጥቅማቸውን ለማሳካት ሊደራጁ እና ሊታገሉ ይችላለሉ። መብትም ነው። የመደራጀት መብት አንዱ እና ከጀርባው ያለው አመክንዮም ሰዎች በተናጠል ሊያሳኩት ያልቻሉትን ጉዳይ ወይም የጎደለባቸውን ጥቅም ወይም ሊያገኙ የሚመኙትን ወይም ያገኙትን ይዞ ለማቆየት ሲሉ ተመሳሳይ ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ህብር ይፈጥራሉ። ልጥ ቢያብር አንበሳ ያስር እንደሚባለው […]

አሁን ደግሞ ወለጋ ላይም ጦርነት አለ፡፡ ይዋጋሉ፡፡ ይህ ድርጊት እጅግ በጣም ያሳዘነኝ ነው- አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

January 13, 2019 አቶ ቡልቻ ደመቅሳ የ88 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡ በምዕራብ ወለጋ ቦጂ ዲርመጂ አካባቢ የተወለዱት አቶ ቡልቻ የመጀመርያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና አሜሪካ ከሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ወስደዋል፡፡ በሕግ ዲግሪ አላቸው፡፡ በንጉሡ ዘመን የገንዘብ ምክትል ሚኒስትር ሆነው ሠርተዋል፡፡ ከዚያም በኋላ በዓለም ባንክ በቦርድ ዳይሬክተርነት አገልግለዋል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም አምባሳደር በመሆንም ሠርተዋል፡፡ አቶ […]

“የመካካድ እና የድብብቆሽ ጨዋታ ነው ኢሕአዴግ ውስጥ ያለው” አሉ የሕወሃት መሪ

January 13, 2019 “መካካድ እና የድብብቆሽ ጨዋታ” የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶችን የርስ በርስ ግንኙነት ማሻከሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር እና የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሊቀ-መንበር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድሩ ኢትዮጵያ አሁንም የመፍረስ ዕድል አላት ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ዶክተር ደብረጺዮን ይኸን ያሉት በዛሬው ዕለት ከተለያዩ የዕምነት ተቋማት ከተውጣጡ የኃይማኖት መሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። ዶክተር ደብረጺዮን […]

የህወሓት መኳንንት ነገር …. ( በመስከረም አበራ )

January 13, 2019 e አዲስ አድማስ በሃያ ሰባት አመታት የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ ስርዓት የኖረው የሃገራችን ህዝብ፤ በትግሉ የህወሓትን የበላይነት ከኢትዮጵያም ከኢህአዴግም ትከሻ ማሽቀንጠርን ችሏል፡፡ ስልጣን እየጣመው የቀረበት ህወሓት፤እሱ የማይዘውራት ኢትዮጵያ በሰላም ውላ ማደሯን የሚወድ አይመስልም፡፡ በስልጣን ዘመኑ “እኔ ከሌለሁ ሃገር ይፈርሳል” እያለ ሲያስፈራራ ስለኖረ፣ እሱ በሌለበት ሃገር ሰላም ውላ ማደር እንደማትችል ማስመስከር ይፈልጋል፡፡ ህዝብ ለውጡን ለመደገፍ […]

Varadkar calls Ethiopian trip a ‘humbling experience’ The Irish Times

Harry McGee in Axum, Ethiopia Taoiseach says money on Irish Aid is being ‘well spent’ Taoiseach Leo Varadkar meets school children in Kawaneet, Ethiopia. Photograph: Harry McGeeAddThis Sharing ButtonsShare to FacebookFacebookShare to TwitterTwitterShare to Email AppEmail AppShare to LinkedInLinkedInShare to PinterestPinterestShare to RedditRedditShare to WhatsAppWhatsAppAddThis Sharing ButtonsShare to FacebookFacebookShare to TwitterTwitterShare to Email AppEmail AppShare […]