ብርቱካን የምትባል ሰው! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም (ቦስተን)

01/04/2019 ብርቱካን ሴት የሆነች ሰው ነች፤ ብርቱካን በፍቅር ለፍቅር የወለደች ሰው ነች፤ ብርቱካን በዳኝነት ተሰይማ የፈረደችውን ለማስለወጥ የወያኔ ምክር ቤት በአንድ ቀን ተሰብስቦ አዲስ ሕግ አውጇል፤ አዲሱ ሕግ አንድ የወደቀ ወያኔን መብት ለመጣስ ነበር! የብርቱካን ፍርድ ደግሞ ለወደቀው ወያኔ መብት የቆመ ነበር፤ ለብርቱካን የተከሳሹ ወያኔነት ቁም ነገር ውስጥ የሚገባ ጉዳይ አልነበረም፡፡ ብርቱካን የሔዋን ልጅ ነች፤ […]
ወደ ምስራቅ ተመልከቱ !!! (መስከረም አበራ)

01/04/2019 የኦብነግ ዋና ፀሃፊ ኢሳት ላይ ቀርበው ብዙ ብዙ ተናገሩ፨ መብሰል እንዲህ ነው ! በዘርህ ስትጨቆን በዘር ተደራጅተህ መሳሪያ ነክሰህ ልትታገል ትችላለህ፨ ደህና ቀን ሲመጣ፣ዘመን ሲበስል አብሮ መብሰል ግድ ቢሆንም ሸክም እንጨት ቢነድበትም የማይበስልም ሞልቷል፨ የምስራቅ ፖለቲካ ግን ሙክክ ብሎ በስሏል፨ ኦብነግ ከዚህ በሃላ ህብረ ብሄራዊ ፓርቲ ሆኖ በመላ ኢትዮጵያ እንደሚንቀሳቀስ ለኢሳት ገልፇዋል፨ ስለ ምርጫው […]
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት – ክፍል ሁለት ጥር 03, 2019 በትረ ሥልጣን

ጥር 03, 2019 በትረ ሥልጣን በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር ካልተጀመረ አስከፊ ሁኔታ ይከሰታል ብለው እንደሚያምኑ የህወሓት/ኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሓት ነጋ ገለፁ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል […]
ሕወሐት/ኢሕአዴግ ሕገ-መንግስት ሲጽፍ ያማከረው የትኛውን ህዝብ ነው? (ናፍቆት ገላው)

January 3, 2019 «እኛ ከእኛ ሕገ መንግስት የተረፈን፤ ጠንከር ያለ ንጥሻ የሚያሰጋት ድንጉጥ ሀገር ነው። በአፈና ውስጥ፤ ነጻነትን አጥቶ መኖር አንድ ነገር ነው፤ የሀገር ህልውና፤ በሰላም ወጥቶ የመግባት ዋስትና ጥያቄ ውስጥ ሲገባ ግን፤ እዚህ የደረስነው እንዴት ነው ብሎ የመጣንበትን መንገድ የመፈተሹ አስፈላጊነት የመኖር ወይም ያለመኖር ጉዳይ ይሆናል።» ባለፈው ዶ/ር ዐቢይ ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባደረጉት […]
የኦነግና የኦዴፓ የጥሎ ማለፍ ሩጫ

January 3, 2019 ኢትዮጲስ ከሁሉም አስቀድሞ፣ ኦነግ ወደ ህጋዊ መድረኩ የተመለሰበት ሁኔታ መሰረታዊ የአካሄድ ስህተት ነበረበት፡፡ በመንግስት በኩል ሆኖ የሰምምነት ሰነዱን የፈረመው የፌደራል መንግስት ወኪል ሳይሆን፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ለማ መገርሳ ነበሩ፡፡ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ድርጅቶች የሰላም ስምምነት መፈፀም የሚችሉት፣ ከህግም ሆነ ከመርህ አኳያ፣ ከፌደራል መንግስቱ ጋር ብቻ ነው፡፡ “በኦነግና በኢህአዴግ /ኦዴፓ መካከል […]
ማኅበር (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም – ቦስተን)

01/03/2019 ማኅበር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም (ቦስተን) የፖሊቲካ ፓርቲዎች ስብሰባ እኔን ክፉ ስጋት ውስጥ ጥሎኛል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፖሊቲካ ፓርቲዎቹ ቁጥር ከሰማንያ አንድ ወደአራትና አምስት ቢወርድ እያለ መማጸኑ ይበልጥ አሰጋኝ! እኔ እንደሚመስለኝ የቋንቋም፣ የሀሳብም፣ አስተሳሰብም ነው፤ በምናውቀው ቋንቋ፣ በምናውቀው ባህል ውስጥ ሆነን ብንናገር ምናልባት ችግሩ የቀለለ ይሆን ነበር፤ ፓርቲ ምን ማለት ነው? ማኅበር ማለት የጋራ ዓላማ ያላቸውን […]
‹‹የቀድሞ የደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ለመያዝ ጥይት ተታኩሰን የሌላ ሰው ሕይወት እንዲያልፍ አንፈልግም›› አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

ፖለቲካ 2 January 2019 ዮሐንስ አንበርብር የትግራይ ክልል ተጠርጣሪዎችን ለማስረከብ ፈቃደኛ አይደለም ብለዋል ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የመሥሪያ ቤታቸውን የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት፣ በዜጎች ላይ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲፈጸም በማድረግ የተጠረጠሩትን አቶ ጌታቸው አሰፋን በሕግ ቁጥጥር ሥር ለማዋል የክልሉ መንግሥት አሳልፎ እንዲሰጥ ጥያቄ ቢቀርብለትም፣ ትብብር ለማድረግ ፈቃደኛ […]
13 አስደናቂ የፓስፖርት እውነታዎች

ዝ BBC s ኛ BBC News አማርኛ ለመቃኘት ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ 13 አስደናቂ የፓስፖርት እውነታዎች ከ 6 ሰአት በፊት ይህንን ለሰው አጋራ Facebook ይህንን ለሰው አጋራ Messenger ይህንን ለሰው አጋራ Twitter ይህንን ለሰው አጋራ ኢሜይል ይህንን ለሰው አጋራ Facebook ይህንን ለሰው አጋራ WhatsApp ይህንን ለሰው አጋራ Messenger ይህንን ለሰው አጋራ Twitter ያጋሩ […]
Egypt confronts water ‘poverty’ in shadow of Ethiopia’s dam

Grand Renaissance Dam would be seventh-largest in the world and Africa’s largest hydroelectric power plant Building site machines stand on the construction site of the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba in the North West of Ethiopia, 24 November 2017. The dam is currently being built on the Blue Nile and is going to be […]
የአብኖች ዝቅጠት!!!
“…..ኢትዮጵያ ምትላት የቷን ነው? አማራውን እስከ ነፍሱ አሰቦት ገዳም ገደል የጣለችውን እንቁፍቱ ላይ የአማራን ሴቶች ማህፀን የቀረደደችውን ነው ቤንች ማጅ ላይ ያፈናቀለችውን ኢትዮጵያ….!” ለዚህ በእጅጉ የተሳሳተ ወያኔያዊ አስተያየት ቢጨንቀኝ እንዲህ ብየ መለስኩ፦ “”ኧረ ባክህ እውነትህን ነው??? ኢትዮጵያን እንዲህ ዓይነት ግፍ በአማራ ላይ ስትፈጽም አየሃት??? ምን ዓይነት ልብስ ነበር የለበሰችው ባክህ??? ጠይም ናት ወይስ ቀይ እስኪ […]
