አብን የቅጥረኝነቱን በአማራ ሕዝብ ላይ መቆመር አንድ ብሎ ጀመረ!

አብን በአማራ ሕዝብ ላይ አስቀያሚና አደገኛ ቁማር መቆመሩን አንድ ብሎ የጀመረው መጭው ምርጫ እንዲራዘም የማይፈልግ መሆኑን አቋም በመያዝ ከዐቢይ አሥተዳደር ወይም ከወያኔ/ኢሕአዴግ ጎን በመሰለፍ ነው፡፡ ለነገሩ አብን “ለአማራ ሕዝብ መብት ነጻነት ጥቅም ህልውና ደኅንነት ቆሜያለሁ!” እንደማለቱ መሰንበቻውን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎቹ ላይ በአማራ ወገኖቻችን ላይ የሚፈጸሙ ግፎችን ለማስቆምና መብታቸውን ለማስጠበቅ የአጋርነት መግለጫ ለማውጣት እንኳ ሲያዳግተው ሲታይ፣ […]

255,000 displaced due to ethnic violence in Ethiopia

28 Dec, 2018 Abiy Ahmed ADDIS ABABA. — The United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (UNOCHA) said on Wednesday about 255,000 people have been displaced by ethnic violence in western Ethiopia. In a press statement, UNOCHA said ethnic violence along the common borders of Oromia and Benishangul Gumuz regional states since September […]

Operation Moses: How Israel smuggled thousands of Ethiopian Jews out of Sudan

Middle East Operation Moses: How Israel smuggled thousands of Ethiopian Jews out of Sudan December 27, 2018 at 2:00 pm n Publications 7 myths about Israel’s ‘Separation Wall’ What everyone should know about Israel’s siege of the Gaza… In Egypt the British trade millions of dollars for human… 100 days since Trump’s recognition of Jerusalem, […]

Water crisis looms for Egypt as Ethiopia’s Nile mega-dam nears completion Middle East Eye

n Water crisis looms for Egypt as Ethiopia’s Nile mega-dam nears completion ›H Ethiopia’s GERD dam is set to reshape the complex water politics of the Nile Basin – and ‘water stressed’ Egyptians will be the biggest losers t A man sells candyfloss on a bridge over the Nile in Cairo (Reuters) Kieran Cooke Thursday […]

የኦሮሞ ሕዝብ ዛሬም የጠላቶቹ መጠቀሚያ ነው! (ሰርፀ ደስታ)

በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ነቀርሳ የሆነብን አስተሳሰብንና ፍልስፍናን ሳይሆን የግለሰቦችና ቦድኖች ደጋፊ በመሆን ሰዎች በደቦ አመለካከት እንዲያስቡ መደረጋቸው ነው፡፡ በደቦ አመለካከት ግለሰቦች ሀሳባቸውን መናገር አይደፍሩም ቢናገሩም በደቦ የተሰበሰቡ ይወርዱባቸዋል፡፡ አሁን እያየን ያለንው ሰዎች መሠረታዊ ጥቅማቸውንና ሕልንውናቸውን ሳይቀር ለግለሰቦችና ቡድኖች መሥዋዕት እያደረጉ ነው፡፡ ከዛም በላይ በመሠሪነት እየነገዱበት አልፎም እየገደሉት ብዙ መከራ እያደረሱበት ያሉትን ማስተዋል እንዳይችል የሆነ ይመስላል፡፡ […]

ህወሃት ከትከሻ ኦነግም ከአንቀልባ ወርደዋል (መስፍን ማሞ ተሰማ)

) 12/27/2018 0 ህወሃት ከትከሻ ኦነግም ከአንቀልባ ወርደዋል መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! የትግላችንና የመሥዋዕትነታችን የመታሰራችንና የመሰደዳችን ውጤት የሆነው አብያዊው መንግሥት በኢትዮጵያ መንበር ላይ ሲቀመጥ ለ27 ዓመት በምድሪቱ ላይ የሰቆቃና የርኩሰት የጥፋትና የዝርፊያ ሁሉ ቁንጮ የሆነው አሸባሪውና ዘረኛው ህወሃት ከኢትዮጵያ ትከሻ ላይ ያለጥርጥር ተመንጭቆ ወርዷል። የወረደውና የተዋረደው ህወሃት መቀሌ ትግራይ መሽጎ ይንደፋደፋል። በወላለቀ ጥርሱ […]

ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያካሄዱት ጭፍጨፋ ሲታወስ! (አቻምየለህ ታምሩ)

Dec.27,2018 ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያካሄዱት ጭፍጨፋ ሲታወስ! አቻምየለህ ታምሩባለፉት ሀያ ሰባት የፋሽስት ወያኔ የአገዛዝ ዓመታት ውስጥ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን የሚያወግዙ የውሸት ታሪኮችና የፈጠራ ሐውልቶች እንዳሸን የፈሉበት ዘመን ነበር። ከአኖሌ የተቆረጠ እጅና ጡት ሐውልት እስከ ቱርኩ እንደራሴ አሚር ኑር ሐውልት ድረስ በኢትዮጵያ ምድር ያልቆመ ሐውልት የለም። ፋሽስት ወያኔ የግንባታ ኩባንያዎችን ሐውልት ለሚያቆምላቸው ክልሎች በርካታ […]

ናይጄሪያዊ ዘላን አርብቶ አደሮች በኢትዮጵያ፤ አማራ የፈላታ (Fellata) ማኅበረሰብ በአልጣሽ ፓርክ፤ቋራ (ውብሸት ሙላት)

ና 12/27/2018 0 ናይጄሪያዊ ዘላን አርብቶ አደሮች በኢትዮጵያ፤ አማራ የፈላታ (Fellata) ማኅበረሰብ በአልጣሽ ፓርክ፤ቋራውብሸት ሙላት ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለሚኖሩት የናይጀሪያ ዘላን አርብቶ አደሮች ለማዉጋት በቀጠሯችን መሠረት መጥተናል፡፡ ይህ ነገር ለሰሚዉ ግራ እንደሚሆን ይገባኛል፡፡ እኔም በአንድ ወቅት ግራ ገብቶኝ ምን ትኩረት ሳልሰጠዉ አልፌዉ ነበር፡፡ ነገሩ እንዲህ ነበር፡፡ ኤልቲቪ ላይ ሰፊዉ ምህዳርላይ ዉይይት እያደረግን ሳለ በመካከል አንዱ፣ እግረ መንገዱን […]

የአምባሰደሮች ምዳባ ይፋ ሆነ

December 27, 2018 Source: https://fanabc.com/2018/12/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%88%9D%E1%8B%B3%E1%89%A3-%E1%8B%AD%E1%8D%8B-%E1%88%86%E1%8A%90/ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 20111 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ሹመት መስጠታቸው ይታወቃል። በዚሁ መሠረት አምባሰደሮቹ ተመድበው የሚሰሩበት ሀገር ምዳባ ይፋ ሆኗል፡- 1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ -አቡዳቢ 2. ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን -በርሊን 3. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ -ጅቡቲ […]

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ስለመዘጋቱ መረጃ የለኝም፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባለፉት ጥቂት ቀናት እንደተዘጋ ስለሚነገረው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበርን በተመለከተ መረጃ እንደሌላቸው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ተናገሩ። ቃል አቀባዩ ይህንን የተናገሩት ዛሬ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ነው። አቶ መለስ ጨምረውም ስለጉዳዩ ዝርዝር መረጃ ይዘው በቅርቡ አስተያየት እንደሚሰጡ ተናግረዋል። በተያያዘም በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር አቶ ሰመረ […]