ኦዲፒ፡ ኦነግ በተለያዩ ዞኖች እንደ አዲስ ጦር መልምሎ እያሰለጠነ ነው

26 ዲሴምበር 2018 ADDISU AREGA የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ለሰላማዊ ትግል ወደ ሃገር ውስጥ ከገባ በኋላም በተለያዩ የክልሉ ዞኖች ውስጥ እንደ አዲስ ጦር መልምሎ እያሰለጠነ ነው ብለዋል የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋ። አቶ አዲሱ ዛሬ ጋዜጠኞች ሰብሰበው በሰጡት መግለጫ፤ በኦነግ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል አሥመራ ላይ የተደረሰው […]

መለስ ዜናዊ መሓሪ ዮሐንስን የመሰሉ እሳት የላሱ ልጆችን ተክቶ አልፏል! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ስ ዜናዊ መሓሪ ዮሐንስን የመሰሉ እሳት የላሱ ልጆችን ተክቶ አልፏል! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ) December 26, 2018 በጣም ታሪካዊ ታሪክ በሀገራችን እየታዬ ነው፡፡ ሁሉም ነገር ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ የቱን ይዘህ የቱን እንደምትጥልም አታውቅም፡፡ የዐይን ማረፊያ፣ የጆሮ መጽናኛ የሚሆን ደግ ነገር ለማግኘት ቀኑን ቀርቶ ዓመቱን በሙሉ ብትኳትን አሁን ባለው ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አንድም ነገር አታገኝም፡፡ የመሓሪ ዮሐንስ […]

WHAT ARE TEGARU SAYING? “ትግራይ እና ኢትዮጵያ ከተፋቱ 6 – 7 ወራት ሆኗቸዋል”

ከዚህ በታች የምታነቡት በትግራይ የአዲግራት ዮኒቨርስቲ መምህር የሆነው መሓሪ ዮሃንሰ / Mahari Yohannes/ ለተሰብሳቢዎች በትግረኛ ያቀረበው ጹፉ ነው፡፡ ውይይቱ 4 ክፍሎች ያሉት ሲሆን ይህ ከ4ኛ የተተረጎመ ነው፡፡ (Translated by Fiyameta) The speech (lecture) was given in the Tigrigna language. I summarized the main points of the speech and presented it in the English. https://youtu.be/UOy2WRlhyx0~ He […]

የጎሳ አከላለልና የጎሳ ፖለቲካ ከኢትዮጵያ መወገድ ያለበት፤ አሳማኝ ምክንያቶች (ዶ/ር አበራ ቱጂ)

December 26, 2018 ታህሳስ 13 2011 ዓ.ም. በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዷል። አዲሱም አመራር አበራታች ጥረት እያደረገ ነው። ያም ሆኖ ግን በአገሪቱ በጎሳ ክልል መካከል እየተፈጠረ ያለው ችግር ሁሉንም የአገሪቱን ክፍል እያዳራሰ ነው። በጎሳ መካከል የሚፈጠረው ችግር የአገሪቱን ዜጎች በእጂጉ የሚያሳስብ ጉዳይ ሆኗል። በኢትዮጵያ […]

Likud MK calls Ethiopian lawmaker a ‘token immigrant’ The Times of Israel

‘I’m a proud Israeli, you bastard,’ Yesh Atid’s Pnina Tamano-Shata fires back at scandal-prone Oren Hazan By TOI staff 26 December 2018, 10:47 pm Yesh Atid MK Pnina Tamano-Shata attends a Knesset committee meeting on July 12, 2018. (Yonatan Sindel/Flash90) A Likud lawmaker known for controversy called an opposition member of Ethiopian descent a “token […]

የአንዳርጋቸው ጽጌና የኦነግ ግልብ አደገኛና የተሳሳተ ትርክት!!!

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ሁነት) አሁን ማምሻውን ከግንቦት 7፣ ከኦነግ፣ ከሰማያዊና ከአብን ተወካዮች ጋር የደረገውን ውይይት ተከታትየ ነበረ፡፡ የኦነጉ ተወካይ ኦነግ ለምን እንደተመሠረተ ተጠይቀው ሲመልሱ “በቋንቋችን እንዳንናገር፣ ባሕላችንን ማንነታችንን እንዳንጠብቅ እንዳንንከባከብ ተከልክለን ስለነበር በቋንቋችን የመጠቀም መብታችንንና ባሕላችንን ማንነታችንን ለማስከበር ነው ኦነግን መሥርተን የታገልነው!” ብለው ተናገሩ፡፡ በዚህ የኦነጉ ተወካይ በተናገሩት ላይ አቶ አንዳርጋቸው እንዲጨምሩበት ሲጠየቁ “የነበረው ግፍና […]

እኒህ ሰውየ እንዴት ዓይነት የወያኔ ካድሬ መሰሏቹህ!

ብዙዎቻቹህ እኒህን አቡነ አብርሃም የተባሉትን ሰውየ ከሁለት ዓመት በፊት ባሕርዳር መስቀል አደባባይ ላይ ለሕዝብ አሳቢ ተቆርቋሪ እረኛ መስለው የተናገሩትን ሸንጋይ ቃል በመያዝ ትክክለኛ ወይም ታማኝ አባት እንደሚመስሏቹህ እገምታለሁ፡፡ ያንጊዜ እኒህ ሰውየ ድንገት ወደተቆርቋሪነት ተለውጠው ያንን ንግግር ሊናገሩ የቻሉት በእርግጥም ለሐዋርያዊ ተልእኮ ለመታመንና የእረኝነትን ግዴታ ለመወጣት አስበው ለሕዝብ ተቆርቋሪ ወደ መሆን መጥተው ወይም ተለውጠው ሳይሆን ያንን […]

አዳማ በፌዴራል ስር ትሁን ይላሉ ነዋሪዎች

December 25, 2018 የአዳማ/ናዝሬት ከተማ በአብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ የሆነ ማህበረሰብ ነው። ባለፉት ከአሥር ስሎስት አመታት በፊት በተደረገው የሕዝብ ቆጠራ ውጤት መሰረት ከከተማዋ ነዋሪ 60% የሚሆኑት አማርኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሲሆን፣ 25% ኦሮምኛ፣ 15% 6% ጉራጌኛና 9% ደግሞ ከአማርኛ፣ ከኦሮምኛና ከጉራጌኛ ውጭ ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የአፍ መፍጫቸው ቋንቋ ያላቸው ናቸው። ይሄም የኢያሳየው አዳም/ናዝሬት ብዙ ብሄረሰቦች ተደባልቀው […]