ክህደት መረን ለቀቀ!!

ህዳር 13ቀን 2011ዓም ክህደት መረን ለቀቀ! የይሥሙላ ምርጫ በማድረግና በማጭበረበር በአሸናፊነት መውጣት የለመዱት፣ ዛሬም ድረስ የጦርም ሆነ የኢኮኖሚ የበላይነት ያላቸው የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር (ትነግ) ወያኔዎች፣ እንዴት በቀላሉ ዶክተር አቢይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ፈንቅሎ ሊወጣባቸው ቻለ? ብዙዎቻችን ተገርመን ይሆናል። ዕውነታው ግን እንዲህ ነው። እንደሚታወቀው የቅንጅትን ምርጫ ተከትሎ፣ ምንም እንኳን ቅንጅት ባያሥተባብረውም፣ ሰኔ አንድ (1) […]
የህወሃት ሴራዎችን ማክሸፍ እና ለውጡን ማሳከት የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታ ነው | ከብርሃነ መስቀል አበበ

November 26, 2018 የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት ህወሃት እና ተባባሪዎቻቸው በጠቅላይ ሚንስትሪ አብይ መንግስት አመራር ወደ ፊት እየተራመደ ያለውን ለውጥ ወይ 1) ለማዳከም 2) ወይም ለመቀልበስ ወይም 3) ህወሃት ወይም የህወሃት አሻንጉሊቶች የጠቅላይ ሚንስትር አብይን መንግስት ተክተው ወደ ስልጣን እንዲመለሱ ለማድረግ የሚሰሩትን የተለያዩ የፖላቲካ ቁማሮች ተገንዝቦ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ መንግስት ጎን መቆም እና ራሱ ያመጣውን […]
በትግራይ ሕዝብ አንገት ላይ የብረት ቀንበር አለ (ግርማ ካሳ)

November 26, 2018 በትግራይ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በራያ በርካታ ወገኖች በሕወሃት ክልል ታጣቂዎች ተገድለዋል። ሰልፍ ለምን ወጣችሁ ተብለው። አሁን ደግሞ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ሕወሃትን በመደገፍ፣ ሰው በላዉን የቀድሞ መሪ የመለስ ዜናዊን ፎቶ በማንገብ፣ የተለያዩ መፈክሮችን በማወለብለን፣ የትግራይ ሕዝብ ድምጹን አሰማ እያሉ ነው። ራያ ትግሬ ነው፣ ወልቃይት ትግሬ ነው የሚሉ መፈክሮችም ነበሩ። እንግዲህ ሰልፍ ለማን እንደሚፈቀድ፣ […]
የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ምንድነው? ለምን ለጠላቱ መጠቀሚያ ሆነ?!!! (ሰርፀ ደስታ)

November 26, 2018 እኔ ከመጀሪያውም ነገሩን እረዳው ነበር ግን ብዙዎች ብዙም ትኩረት የሰሰጡት አልመሰለኘም፡፡ አሁን በግልጽ እየታየ ነው፡፡ ወያኔ ትልቅ ጉልበት ያላት ትግራይ ውስጥ ሳይሆን ኦሮነሚያ ውስጥ ነው!!! የወያኔ ዘመን እንደሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ምን አልባትም ከሌሎችም በከፋ ሁኔታ ግፍ ተቀባይ ኦሮሞ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡የወያኔ የማሰቃያና ማጎሪያ ቤቶች ቋንቋ ኦሮምኛ ነው እስከሚባል ድረስ ከምናውቀው ሌላ ብዙዎች ከሚኖሩበት […]
ስትፈልግ የትግራይ ክልል ትገነጠላለች እንጂ! ተመልሰን በህወሓት እጅስ አንወድቅም!!! (ዳንኤል ሺበሺ)

11/26/2018 ስትፈልግ የትግራይ ክልል ትገነጠላለች እንጂ! ተመልሰን በህወሓት እጅስ አንወድቅም!!! ዳንኤል ሺበሺ * ግብረ ሰዶምን በሀገራችን ልጆቻቸው ሲያስፋፋብን፣ እግር ሲቆርጡ ፣ ፅንስ ሲያጨናግፋ ፣በኤሌክትሪክ ጡት ሲተለትሉ ፣ ያለ አግባብ ሲያስሩና ሲከሱ፣ አካለ ጎደሎ ሲያደርጉ ለምን አላወገዙም ?ሊቁ መምህር አግማሴ በመቀሌ ከመሬት ውስጥ ታስረው ህዝብ እየጮኸ ለምን ይፈቱልን አላሉም ? ዛሬ ግን ሌባ ታሰረብን የዘረፋ ሌቦች እንዳይታሰሩብን […]
ለመሆኑ ይህ ሁሉ ሰልፈኛ ሚልዮኖች ሲፈናቀሉ፣ ሲገደሉ አገር ስትዘረፍ የት ነበር!!! (ሉሉ ከበደ)

11/26/2018 ለመሆኑ ይህ ሁሉ ሰልፈኛ ሚልዮኖች ሲፈናቀሉ፣ ሲገደሉ አገር ስትዘረፍ የት ነበር!!! ሉሉ ከበደ የትግራይ ህዝብ ሌቦችን ይደግፋል ብየ አላምንም። እርግጥ ህዝብን ማሳሳት ይቻላል። ሂትለት የጀርመንን ህዝብ አሳስቶ “ከሰው ልጅ ዘር ምርጥ እኛ ነን ” ብሎ እንዲያስብና በሰባዊ ፍጡር ላይ ላደረሰው የግፍ ግፍ ተግባር ተባባሪ እንዲሆን አድርጎታል። ለስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን እልቂት ምክንያት አድርጎታል!! የትግራይ […]
በትግራይ ክልል የተደረገው ሰልፍ ለሰሚውም ሆነ ለሚመለከተው ግራ አጋቢ ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/26/2018 በትግራይ ክልል የተደረገው ሰልፍ ለሰሚውም ሆነ ለሚመለከተው ግራ አጋቢ ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ << ሰልፉ ሌብነት ስራ ስለሆነ ልጆቻችን ነፃ ይውጡልን ፣ ሌብነት ይፈቀድልን ” የሚል በመሆኑ ግራ የሚያጋባው ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን አለምንም ጭምር ነው። ለነገሩ ” እስካልተያዝክ ድረስ ሌብነት ጥሩ ስራ ነው ” በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ በአገሪቱ ፓርላማ የተናገረው የቀድሞው ጠ/ሚራቸው መለስ ዜናዊ […]
በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህግ ይቅርታና ምህረት አያሰጥም!!! (የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ)

11/26/2018 በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህግ ይቅርታና ምህረት አያሰጥም!!! የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ * ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም! * የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላል! * ኢህአዲግም በሰብአዊ መብት ጥሰት ና በሙስና መጠየቅ አለበት! ከሰሞኑ በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና በተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት ላይ እየተወሰደ […]
የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይተው የውጪ መርከቦችን በውድ የሚከራዩት ሌቦች! (ስዩም ተሾመ)

November 25, 2018 የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይተው የውጪ መርከቦችን በውድ የሚከራዩት ሌቦች! (ስዩም ተሾመ) በመጀመሪያ በውስጥ “ስዬ ምነው ጠፋ?” ላላችሁኝ “ጠያቂ አያሳጣችሁ” በማለት ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ቀኑን ሙሉ የጠፋሁበትን ምክንያት ማወቅ ከፈለጋችሁ ደግሞ መልሴ “የጠፉትን መርከቦች ስፈልግ” የሚል ነው። ትላንት የጠፉት መርከቦች ቁጥር አራት መድረሱን ገልጩ ነበር። ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይቶ የሌላ ሀገር መርከቦችን […]
ETHIOPIAN THE MOST UNIQUE PEOPLES IN THE PLANET ኢትዮጽያዊያን በአለም ላይ ልዩ የሆኑ ህዝቦች ናቸው ነጮቹ ይመሰክሩልናል እኛስ?

Peace EverywhereLike Page November 17 at 5:17 PM · ETHIOPIAN THE MOST UNIQUE PEOPLES IN THE PLANET ኢትዮጽያዊያን በአለም ላይ ልዩ የሆኑ ህዝቦች ናቸው ነጮቹ ይመሰክሩልናል እኛስ?
