ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው? ለመሆኑ ውለታ ውለታ የሚሉንስ ምኑን ይሆን? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

11/19/2018 ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው? ለመሆኑ ውለታ ውለታ የሚሉንስ ምኑን ይሆን? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እነዚህ ሰዎች ግን እብድ ናቸው ወይስ ምን የሚሉት ዓይነ ደረቅነት ነው??? ደርግን አስወግደው እነሱ መተካታቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ነው ወይስ በደል??? ደርግ ከዝርፊያ የጸዳ ነበር እነሱ ግን የሀገርን ካዝና አራቆቱ ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱን ተከፍሎ ከማያልቅ የዕዳ ማጥ ውስጥ በማስመጥ […]
ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

11/19/2018 ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? ያሬድ ሀይለ ማርያም በዚህ ሳምንት የሚንስትሮች ምክር ቤት እውነት እና ፍትሕ አፈላላጊ የብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ማቅረቡን ሰምተናል። ይህ እጅግ የሚደገፍ ትልቅ እርምጃ ነው። እጅግ የከፋ የመብት ጥሰት በተፈጸመበት፣ ብዙ ዜጎች በአገር እና በመንግስት ላይ እምነት ባጡበት፣ ጥቂት ግፈኞች የአገርና የሕዝብ ሃብት […]
እኔ የምለው ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው ግን በሞቴ ውለታ ውለታ የሚሉን ??? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እነዚህ ሰዎች ግን እብድ ናቸው ወይስ ምን የሚሉት ዓይነ ደረቅነት ነው??? ደርግን አስወግደው እነሱ መተካታቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ነው ወይስ በደል??? ደርግ ከዝርፊያ የጸዳ ነበር እነሱ ግን የሀገርን ካዝና አራቆቱ ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱን ተከፍሎ ከማያልቅ የዕዳ ማጥ ውስጥ በማስመጥ አሁን በአካል የሌሉትንና ገና ወደፊት የሚመጡትን የሚቀጥሉትን ትውልዶችን ሳይቀር አራቁተው በመዝረፍና አገሪቱን በአጽሟ በማስቀረት በዓለም ላይ […]
አራት ቀጣይ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል ምዕራፎች

November 16, 2018 ከብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ Four Steps Roadmap on how the Ethiopian People could establish Democratic Government in Ethiopia! ———————– በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በአራት ምዕራፎች ከፋፍሎ መመልከት ህዝቡ ለትግሉ ስኬት እንዲሰራ እና በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ለሚመራው የለውጥ መንግስት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲሰጥ እንዲሁም የለውጡን ጎራ እንዲያጠናክር ከፍተኛ ሚና አለው። Step One: The Popular […]
የካላብሪያ ማፊያዎችና የወያኔ ንፅፅርና የታሪክ ግርምት! (ሐይሉ አባይ)

November 18, 2018 እ.አ.አ በ1936 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሯ በፊት ካላብሪያ (Calabria) የሚሠኘው ደቡባዊው የጣሊያን ግዛት በረሃብ ተጠቅቶ ስለነበር የጊዜው የጣሊያኑ መሪ አልቤርቶ ሙሶሊኒ ‘የምቀልባችሁ የለም ወራችሁ ብሉ’ ሲል ቅስቀሣ በማድረጉ የካላብሪያ ነዋሪዎች በጣሊያን ጦር ውስጥ በብዛት ገቡ:: በተለያዩ የዓለም ክፍል ዘመቱ:: ኢትዮጵያም ጭምር:: ከአህያ ጋር ውለው ፈስን የተማሩት ወያኔዎቹም በተደጋጋሚ በረሃብ የሚጠቃውን የትግራይ አካባቢ […]
የአረመኔው ቡድን በዚህች አገር ያመጣብንን ሁሉ ከነሰንኮፉ እንጣል! (ሰርፀ ደስታ)

November 18, 2018 እኔን ሰሞኑን እየሆነ ያለው ነገር የፈጠረብንን ስሜት ከራሴ ጀምሮ የተወሰኑ ጓደኞቼን ስጠይቅ ተመሳሳይነት አለው፡፡ ይሄንኑ የእኛን ስሜት ጀነራል ባጫ ደበሌ በኦኤም ኤን ከደጀኔ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ሲናገሩት ሰምቼ ገርሞኛል፡፡ እንደገባኝ ብዙ ሰው የተሰማው የተቀላቀለ ስሜት ነው፡፡ ያ ጊዜ አልፎ ከሰበዓዊ ፍጡር ያልተፈጠሩ የሚመስሉ አረመኔዎች ባደረጉት ድርጊት እየተለቀሙና እየታደኑ መሆኑ ደስታ ይሁን ሀዘን […]
ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? (ያሬድ ሃይለማሪያም)

November 18, 2018 በዚህ ሳምንት የሚንስትሮች ምክር ቤት እውነት እና ፍትሕ አፈላላጊ የብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ማቅረቡን ሰምተናል። ይህ እጅግ የሚደገፍ ትልቅ እርምጃ ነው። እጅግ የከፋ የመብት ጥሰት በተፈጸመበት፣ ብዙ ዜጎች በአገር እና በመንግስት ላይ እምነት ባጡበት፣ ጥቂት ግፈኞች የአገርና የሕዝብ ሃብት በቁጥጥራቸው ስር አድርገው ብዙ ሚሊዮኖችን የመኖር ዋስትና […]
በሀገራችን ለደረሰው የ27 አመታት ከባድ ጉዳት መላው የህወሓት መሪወች ተጠያቂ ናቸው

Mengistu Musie November 14 at 9:53 PM · ====================== ወንጀለኛው የህወሓት አመራር ከወንጀሎቹ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሰራዊት የራሱ መሪወች ተረሽነው ያለመሪ በቀረበት በዚያ አጋጣሚ ከሱዳን የመካናይዝድ ጦር ጋር እና ከሱዳን መንግስት በመተባበር በጦር ሜዳ የማረካቸው የኢሕአፓ መሪወች ወደመቀሌ ወስደው ካሰሯቸው በኋላ እስካሁን መዳረሻቸውን እንዳጠፏቸው እና ይሙቱ ይኑሩን ያላሳወቁ በመሆኑ- ስለነ ጸጋየ ገ/መድህንን የት እንዳደረሱ ይጠየቁ። አበበ […]
ለውጡ እና እንቅፋቱ – ንጉሴ ጥላሁን

“በህዝብ ቀስቃሽነት እና በድርጅት መሪነት የጀመርነው ለውጥ አልጋ በአልጋ ሊሄድ አይችልም፤ ወይ ይሳካል አለዚያም ሊቀለበስ ይችላል“ ስንል በርካቶች እንደዋዛ ሲመለከቱት ይስተዋላል:: ለውጡ በራሱ በመሪ ድርጅቱ ውስጥ ፍልሚያ የተካሄደበት ከውስጥ ህይወት የዘራ ለውጥ ነው:: ለውጡ ሁለት ሀይሎች የሚፋለሙበት፤ የሞት ሽረት ትግል የሚደረጉበት ትግል መሆኑን መገንዘብ ይገባል። ለውጡ “ህዝብ ነፃ ይውጣ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፍትሀዊነት ይረጋገጥ፤ የዜጎች […]
‹‹ ከአገር በቀል ወደ አገር ነቀል የሪል ስቴት ዲቭሎፕርነት!!! የመሬት ቅርምት ሚሊየነሮች!!!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

November 17, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY በህወሓት/ ኢህአዴግ ምላሳዊው መንግሥት፣ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት በሪል ስቴት ልማትና የመሬት ቅርምት ሚሊየነሮች አፍርታለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍርድ ሥርዓት የሚዘወረውና የሚሽከረከረው በከፍተኛ ደረጃ ባሉ የፖለቲካ ባለሥልጣኖች ነው፡፡ የሃገሪቱ ህገ መንግሥት ነፃ የፍርድ ሥርዓት መኖሩን ለይስሙላ ቢያረጋግጥም ሙስናና ሌብነት የተንሰራፋበት መንግስታዊ አገዛዝ እንደሆነ ህዝቡና የንግዱ ህብረተሰብ የአገዛዙ ሥርዓት አወቃቀር በሙስና ሠንሰለት […]
