የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ ነው!!! (ዶ/ር ኃይሉ አርአያ)

የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ  ነው!!! (ዶ/ር ኃይሉ አርአያ) Posted by admin | 11/14/2018 | 0 የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ  ነው!!! ዶ/ር ኃይሉ አርአያ  * ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከሰማይ የወረደ ፀጋ ነው * የጐሣ ፖለቲካ መፍትሔ ካልተገኘለት፣ የሚደከምለት ነገር ፍሬ አያፈራም […]

ሲያስቧቸው የሚያስጨንቁ ምስጢሮች ፟ ከመሃመድ አሊ መሃመድ

Mohammed Ali Mohammed Yesterday at 1:30 PM · ከመሃመድ አሊ መሃመድ ፌስቡክ የተወሰደ ሲያስቧቸው የሚያስጨንቁ ምስጢሮች; ህወሓቶች ሀገር ከተቆጣጠሩ በኋላ ከሱዳን ጋር በመመሳጠር/በመተባበር ከጀርባ ገብተው የማረኳቸውን የኢህአፓ/ሠ አዛዦችና ተዋጊዎች የነበሩትን እነፀጋዬ ገብረመድህንን (ደብተራውን) የት እንዳደረሷቸው ይንገሩን!?ድራሻቸውን ስላጠፏቸው ሌሎች በርካታ የፖለቲካ ሰዎችም ይነገረን!? በህይወት አሉ? ወይስ ተገድለዋል? ወይስ የሆነ ዋሻ ውስጥ ደብቀዋቸዋል? እንደሰው ማሰብና መንቀሳቀስ ይችላሉ? […]

ከእግዚአብሔር የተቆረጠን ውሳኔ ማን ያጥፈዋል! ሁሉም ከዚህ ይማር! (ሰርፀ ደስታ)

November 14, 2018 እንግዲህ  ጠቅላይ አቃቢ ሕጉ ለመናገር እየቀፈፈው  የተደረጉ አረመኔያዊ ድርጊቶችን በደምሳሳው ነው፡፡ እርግጥም በምን ቃላት ይገለጻል? በአለፉት 27 ዓመታት ምን ያህል ሰው በእንደዚህ የሰይጣናዊ እምነት ተከታይ የሆኑ አረመኔዎች በሚዘገንን ሁኔታ አሰቃይተው አጥፍተዋል፡፡ በቃ የሆነው ሁሉ ለመናገር ይቀፋል፡፡ እንግዲህ እንዲህ ያሉ አረመኔዎች ኢትዮጵያ ሠላም ከሆነች ምን እንደሚገጥማቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ አውሮፕላን ጠፋ መርከብ ጠፋ፡፡ እንኳን […]

በብድር መያዣ ስም አገር መሸጥ ማለት ይህ አይደል?!? (ስዩም ተሾመ)

11/13/2018 በብድር መያዣ ስም አገር መሸጥ ማለት ይህ አይደል?!? ስዩም ተሾመ የኤርትራ፣ #አሰብ፣ #መተማና #ባድመ መሬትና ወደብ ተላልፈው የተሸጡትና የተሰጡት ከ20 አመት በፊት ነው። ከሁለት አስርት አመታት በፊት የሆነን ነገር ወደኋላ ተመልሶ ማሰብና አሳማኝ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ አዳጋች ነው። ሆኖም ግን ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ የፈፀሙትን ተግባር ግን መዋሸት ሆነ መደበቅ አይችሉም። ምክንያቱም ከ2006 እስከ […]

ጄነራሎቹ የሜቴክ ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/13/2018 ጄነራሎቹ የሜቴክ  ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!!   ዘመድኩን በቀለ  ~ በማኅበር ተደራጅታችሁ በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ስም ተሰባስባችሁ ሀገር የመጠመጣችሁ እናንት  አልቅቶች እናንት ዘንዶዎች የጋጣችሁት የኢትዮጵያ ሥጋ “ነቀርሳ” ይሁንባችሁ!   * ትግራይ የሌቦች፣ የወንበዴዎች፣ የአልቅቶች፣ የደም መጣጮች፣ የሀገር ሻጮች፣ የሰው ሥጋ በሊታዎች፣ የግብረ ሰዶማውያን መደበቂያ ዋሻ አትሆንም።  ትግራይ መሽገው ያለልክ ከአቅማቸው በላይ ሲንቦጣረሩ […]

የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤ አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! (ውብሸት ሙላት)

11/13/2018 የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤  አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! ውብሸት ሙላት  * የወልቃይት አማራ ላይ የደረሰዉ ግፍ እንደማግኔት ስቦ ክንፈ ዳኛውን እና ተክለብርሃንን ከመቐሌ ጎትቶ በማምጣት ማይካድራ የተባለች የድንበር ከተማ ግፍ የዋሉበት ህዝብ እጅ ላይ ጥሏቸዋል።  ከንስሮቹ ዓይን ማምለጥ የለም!!!   የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መግለጫ የሰማ ሰዉ ሁሉ እንደ አገር በኢትዮጵያ ላይ የደረሰውን ሲያስብ […]

የአብይ ጥርስ!!! (ደረጄ ደስታ)

11/13/2018 የአብይ ጥርስ!!! ደረጄ ደስታ ከጽሁፌ በፊት 18 ዓመት ወደኋላ ልወሰዳችሁና ሩህ ጋዜጣ ላይ የጻፉክትን ላካፍላችሁ። አቤት የሰነፍ ብዛቱ! ምላስህን ሰብስበህ ቁጭትህን አርግበህ የተሰናከለውን ዘመን በርጋታ ለማለፍ ሁልህም በየጥግህ ትሆናለህ። የደፈረ ሲገኝ ያሳፍርሃል። ላመዛዝን ያለ ሲገኝ ከነሱ አንዱ ይሆንብሃል። ካንተ የተለየ ሁሉ የነሱ ነው። ከነሱ የተለየ ሁሉ ግን ያንተ አይደለም። እውነቴን ነው፣ የምልህ ፓርቲ ያጡ፣ […]

ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! (ሀብታሙ አያሌው)

11/13/2018 ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! ሀብታሙ አያሌው 1.ህወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፌ የምሰጠው አቶ ገዱ  አንዳርጋቸው ከታሰረ ነው ብላለች!    2. የአ/አበባ ም/ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አልታሰረም ይልቁንም የለውጡ አመራር ቀኝ እጅ ከሚባሉት አንዱ ነው! የሰሞኑን የእስር ዘመቻ ተከትሎ ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ መደራደሪያ ተሰንዝሯል። “ጌታቸው አሰፋን አሳልፈን የምንሰጠው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው  በቅማንት ላይ የዘር ማጥፋት […]

በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና የተጠረጠሩት 63 ግለሰቦች ላይ 14 ቀን ተጠየቀባቸው

12 ኖቬምበር 2018 fana broadcasting corporate የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ፋና ብሮድካስቲንግ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ወደ ሱዳን ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ ብሎ የዘገበ ሲሆን፤ ኢቢሲ ደግሞ በትግራይ ክልል ባካር ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በኩል ለማምለጥ ሲሞክሩ በትግራይ ክልል ልዩ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ሲል […]

የህወሓቶች ዘራፋና ጨካኔ ኢትዮጵያን በቁሟ እስከ መሸጥ ይደርሳል! (ስዩም ተሾመ)

November 13, 2018 ሀገር መሸጥ ምንድን ነው? ህወሓቶች ወደ ስልጣን ከመጡበት ግዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ህዝብ በግፍ አሰቃይተዋል፣ በገፍ ዘርፈዋል። በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በማረሚያ ቤቶች እና በድብቅ እስር ቤቶች ሲፈፅሙት የነበረው አሰቃቂ ግፍና በደል ገፈቱን ለቀመሰው ቀርቶ ሲነገር ለሚሰማው እንኳን ይዘገንናል። ነገር ግን ህወሓቶች ወደ ስልጣን ከመጡበት ግዜ ጀመሮ “ሀገር ሽያጮች ነበሩ?” ሲባል ለብዙዎች እውነት አይመስልም። በዚህ […]