ለጡት ካንሰር ሕሙማን የቆሙት ነርስ
ታደሰ ገብረማርያም January 1, 2025 ምን እየሰሩ ነው? ዘውድነሽ ወልዴ (ሲስተር) የጽናት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና ኮሌጅ የካንሰር ታካሚዎች ድጋፍ ማኅበር መሥራችና ፕሬዚዳንት እንዲሁም የሕክምና ኮሌጁ የሕፃናት ሕክምና ክፍል ነርስ ናቸው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኢትዮጵያ፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኩባ የተከታተሉት ዘውድነሽ (ሲስተር)፣ በኩባ ሳንታ ክላራ የነርስ ማሠልጠኛ ተቋም በመግባት በነርሰነት ሙያ ተመርቀዋል፡፡ በአገር ውስጥ ከአዲስ […]
የፕላስቲክ ከረጢት አጠቃቀም ረቂቅ ሕግ እና የአካባቢ ጤና
January 1, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የፕላስቲክ ከረጢት ወይም “ፌስታል” በሚል የሚታወቁ የፋብሪካ ምርቶችን መጠቀም፣ ማምረት ብሎም ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትን የሚከለክል ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።ረቂቅ ሕጉ የፕላስቲክ ምርቶች የሚያደርሱቱን ዘርፈ ብዙ የጤና፣ የአካባቢ ብክለት፣ የንጽሕናና መሠል ተያያዥ ችግሮች ለማስቀረት ያለመ ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Strengthening leprosy case finding to bolster early diagnosis
https://www.thereporterethiopia.com/43111/ Society Strengthening leprosy case finding to bolster early diagnosis By Contributor December 28, 2024 Ethiopia has made major strides in reducing the prevalence of leprosy, eliminating it as a public health problem in the country in 1999, following consistent efforts spanning over four decades. While the elimination threshold of 1 case per 10 000 population […]
ለታዳጊ ሴቶች የታቀደው የማኅፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት
ዮሐንስ ጫላ (ዶ/ር) እና ዘለዓለም ሙላቱ (ዶ/ር) ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ማኅበራዊ ለታዳጊ ሴቶች የታቀደው የማኅፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የማነ ብርሃኑ ቀን: December 29, 2024 በኢትዮጵያ የማኅፀን በር ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ከፍተኛ የኅብረተሰብ የጤና ሥጋት ነው፡፡ የማኅፀን በር ካንሰር ሒውማን ፓፒሎማ በተባለ በቫይረስ የሚከሰት ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ የሒውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ኢንፌክሽን የሚከሰቱትም በፆታዊ ግንኙነት […]
Anchor News ሰራዊቱ ከጊዜያዊ ካምፖች እየለቀቀ ነው፥ የደባርቁ ውጊያና የሚሊሺያ ሰራዊቱ መረሸን፥ የቆቦ እናቶች አመጽ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
Anchor Media
Anchor Media የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ወቅታዊ ሁኔታ
Anchor Media
WHO warns over alarming surge in malaria cases in Ethiopia
By Xinhua News Agency Ethiopia has reported 8.4 million malaria cases since the beginning of this year, according to the World Health Organization (WHO). This was the highest-ever number of cases reported within a year, the WHO said in an Ethiopia Health Cluster Bulletin report released Monday. Noting that “almost every district” in the East […]
በትንኝ የሚተላለፈው እና መድኃኒት የሌለው ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው
ከ 9 ሰአት በፊት የኤችአይቪ ቫይረስን በመታገል ነው ስማቸውን የተከሉት። ቀጥሎ ደግሞ በትራምፕ የሥልጣን ዘመን ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ብዙ ጥረዋል፤ ግረዋል። አሜሪካዊው ዶክተር አንተኒ ፋውቺ። ነገር ግን አንተኒ ፋውቺን አዲስ በሽታ ለሆስፒታል አልጋ ዳርጓቸው ነበር። የ83 ዓመቱ ዶክተር ትኩሳት፣ ብርድ ብርድ ማለት እንዲሁም ድካም ይሰማቸው ጀመር። ለካ ዌስት ናይል የተባለው ቫይረስ ይዟቸው ኖሯል። ይህ ቫይረስ […]
Ethiopia strengthens leprosy case finding to bolster early diagnosis – World Health Organisation (Press Release) 03:34
23 December 2024 Addis Ababa – Ethiopia has made major strides in reducing the prevalence of leprosy, eliminating it as a public health problem in the country in 1999, following consistent efforts spanning over four decades. While the elimination threshold of 1 case per 10 000 population has been achieved, Ethiopia still reports around 3000 cases of […]
Anchor ”ኦርቶዶክስ አለች ወይ? ወደ ሲኖዶሱ በበር ሳይሆን በመስኮት የገቡት ፈተና ሆነውብናል። ዳንዔል ክብረት እናት አይምሬ ነው ” ዲያቆን ማንያዘዋል
Anchor Media
