አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚጎበኝበት ምን የተለየ ምክንያት አለ???(አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

11/09/2018 አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚጎበኝበት ምን የተለየ ምክንያት አለ??? አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ወያኔ የአማራ ክልል ብሎ የከለለውን  ሊጎበኙ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ለመሆኑ የሕዝባዊ ግንባር መሪ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚባለውን የሀገራችንን ክፍል የሚጎበኝበት የተለየ ምክንያት አለ ወይ??? እንደኔ እንደኔ አዎ በርካታ ምክንያቶች አሉ፡፡ ይሁን እንጅ ይህ የአቶ ኢሳይያስ ጉብኝት እነኝህን […]

ዐቢይንና ለማን ያመናቹህ ጉም የዘገናቹህ! –

አሁን ላለንበት ዘርና ጎሳ እየለየ የመጋጨት ቀውስ መንስኤ የጎሳ ፌዴራሊዝሙ (የራስ ገዙ) ሥርዓት እንደሆነ ከማናችንም የተሰወረ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ዐቢይና ለማም ይሄንን በመረዳት “ነፍስ ብሔር የላትም ዘር እየለየን ከምናደርገው መናቆር መውጣት አለብን!” እያሉ ጣፋጭ ዜማን እያዜሙ የጎሳ ፌዴራሊዝምን (የራስ ገዝን) ሥርዓት መሠረታዊ አስተሳሰብ እየናዱ፣ እየኮነኑ፣ እያወገዙ ሲመጡ ጊዜ ሕዝቡ በከፍተኛ ፍቅርና አክብሮት ተቀበላቸው፡፡ እኔን የመሰሉ በጣት […]

የማንነት ጥያቄዎች ወደ ደም አፋሳሽ ግጭት ሳያመሩ በፊት መንግስት አፋጣኝ እርምጃ ሊወስድ ይገባል!

November 9, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>ያሬድ ሃይለማሪያም ያሬድ ሃይለማሪያም የራያ፣ የወልቃይት፣ የቅማንት እና በሌሎችም አካባቢዎች የሚነሱ የማንነት ጥያቄ በውስጣቸው ብዙ አውዛጋቢ የሆኑ የግዛት፣ የታሪክ፣ የባህል እና የማንነት መገለጫ ጥያቄዎችን የያዙ ጉዳዮች ስለሆኑ አፋጣኝ ምላሽ ካላገኙ አላስፈላጊ ወደሆነ ደም አፋሳሽ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ ምልክቶች ከወዲሁ እየታዩ ነው። የተነሱትን የማንነት ጥያቄዎች ተታከው እርስ በርስ […]

የ2012 ዓ.ም. ብሔራዊ ምርጫ ይካሄድ ወይስ ይራዘም? – ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር)

November 9, 2018  የ2012 ዓ.ም. ብሔራዊ ምርጫ ይካሄድ ወይስ ይራዘም? *** ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) *** ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ፖለቲካውን አረጋግተን፣ የለውጥ ኀይሉ ተጠናክሮ፣ ቀልባሾቹ ሽንፈታቸውን በፀጋ ተቀብለው ወይም በንሰሃ ወደለውጡ መንገድ ተመልሰው ከዚያ በኋላ ምርጫ አዘጋጅተን የተለመደው ዓይነት ሳይሆን ዶ/ር ዐቢይ እንዳለው በሕዝብም በመንግሥትም በተፎካካሪ ፓርቲዎችም በሚታዘቡ ወዳጅ አገሮችም ተዓማኒ የሆነ ምርጫ ማካሄድ […]

አማራውና ኦሮሞው ማነው? ሌላው ኢትዮጵያዊውስ ማን ሊባልና ሊሆን ይሆን?

November 8, 2018 አጭር ምላሹ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው:: ኢትዮጵያዊውን በሚናገረው ቋንቋ ኦሮሞ፣ አማራ፣ አኝዋክና ኑኤር፣ ሐረሪ፣ ጉራጌ፣ ወላይታ ወ.ዘ.ተ እያልን በተለያየ ሥም የምንጠራው ያው ያንኑ ኢትዮጵያዊ ነው:: ሪቻርድ ፊይመን “የወፎችን ሥም ዓለም ላይ ባሉ ቋንቋዎች አውቀን ስንጨርስ ስለወፏ ሁሉንም አወቅን ማለት አይደለም። ቁምነገሩ ወፏን አተኩሮ ማስተዋልና ምን እንደምትሠራ ማወቅ ላይ ነው። በቅርቡ መረዳት የቻልኩት የአንድ […]

ሱዳንና ጂብቲ ቤት መብራት፣ ኢትዮጵያ ቤት ኩራዝ !!! ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል ሦስት (ሚሊዮን ዘአማኑኤል)

November 7, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY Grand Ethiopian Renaissance Dam   ለዶክተር ቅጣው እጅጉ መታወሻ ትሁን የምበላው ሳጣ፣ ልጄ ጥርስ አወጣ!!!  በገዛ ዳቦዬ፣ልብ ልባን አጣኃት!!! ጂብቲና ሱዳን ቤት መብራት፣ ኢትዮጵያ ቤት ላንባ!!! ከጂቡቲና ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 87 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ፣በ2010 ዓ/ም!!! በኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደረገ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ማሻሻያ […]

ጥያቄ ዐቢይ እና ለማን የለውጥ ኃይል ለምትሉ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዐቢይንና ለማን የለውጥ ሐዋርያት አድርገው የሚያስቡ ወገኖች “የለውጥ ኃይል የሚባለው ዐቢይ፣ ለማ ብለን ሦስተኛ ሰው መጥራት የማንችልበት ነው!” ሲሉ ይሰማሉ፡፡ እኔ ደግሞ እንዲህ የሚሉ ወገኖችን ልጠይቃቸው “ከዐቢይ እና ለማ ውጭ ያለው ወያኔ/ኢሕአዴግ የለውጥ አደናቃፊ መሆኑን ካወቁ እነኝህ የለውጥ አቀናቃፊዎች እንዴት ዐቢይንና ለማን በሙሉ በሙሉ ድምፅ በመሪነት ሊመርጧቸው ይችላሉ ብለው ሊያምኑ ቻሉ??? ዐቢይንና ለማን በተደጋጋሚ መርጦ […]

አንቺ ታቦኪያለሽ ውሻ ይደፋብሻል! ምን እየሆነ ነው? (ሰርፀ ደስታ)

November 7, 2018 እንደምታዘበው ነገሮች ሁሉ በስሜትና በውሸት እንጂ ጽኑ መሠረት ላይ የቆመ ነገር አልታየኝም፡፡ እንደእውነቱ በዛ ቀውጢ ወቅት እንኳን ወያኔ እንደሚወድቅ እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ ለዛ ደግሞ ጽኑ እምነት እንዲኖረኝ ያደረገው ለዘመናት ሴረኞቹ አማራና ኦሮሞን እርስ በእርስ እንደጠላት እንዲሆኑ በማድረግ ለዘመናት ሲነጩባት የነበረችው አገር የእነዚህ ሁለት ትልልቅ ሕዝብ ግንኙነት በይፋ እያንሰራራ መምጣቱን አይቼ ነበር፡፡ የጉዳዩን ሚስጢር […]

«አማካሪ አያስፈልገኝም ብሎ የሚያስብ መሪ አልገባውም ማለት ነው» ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ እነሆ መንፈቅ አለፋቸው። ታድያ ጠቅላዩ መንበረ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሃገሪቱን ያሳድጋሉና መሆን አለባቸው ብለው ከወሰዷቸው እርምጃዎች መካከል ምጣኔ ሃብታዊ ይዘት ያላቸው ይገኙበታል። ቴሌንና አየር መንገድን የመሰሉ አሉ የሚባሉ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር ከመወጠን አንስቶ ከጎረቤት ሃገሮች ጋር ያለውን ግንኙነት እስከማጠናከር ድረስ። የዳይስፖራ ትረስት ፈንድ (የአደራ […]