የፋርማሲስቷ አበርክቶ

ታደሰ ገብረማርያም December 11, 2024 ምን እየሰሩ ነው? የኢትዮጵያ የፋርማሲ ማኅበር 50ኛውን የወርቅ ኢዮቤልዩ ባከበረበት ሥነ ሥርዓት ላይ ለማኅበሩ መመሥረት፣ ዕድገትና ጥንካሬ ከፍተኛ የሙያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የፋርማሲ ባለሙያዎች ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡ የምስክር ወረቀትና ሜዳሊያ ከተሸለሙትም ሙያተኞች መካከል ወ/ሮ ዘነበች ወልደማርያም አንዷ ናቸው፡፡ ተሸላሚዋ የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ተወልደው ባደጉበት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ […]

ሳይመዘገቡ ገበያ ውስጥ ሲዘዋወሩ ተገኝተዋል የተባሉ ፀረ ወባ መድኃኒቶች ታገዱ

ማኅበራዊ ሳይመዘገቡ ገበያ ውስጥ ሲዘዋወሩ ተገኝተዋል የተባሉ ፀረ ወባ መድኃኒቶች ታገዱ ኤልያስ ተገኝ ቀን: December 22, 2024 የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ባከናወነው የድኅረ ገበያ ክትትል፣ ያልተመዘገቡ የፀረ ወባ መድኃኒቶች ገበያ ውስጥ ሲዘዋወሩ በመገኘታቸው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ አገደ፡፡ ባለሥልጣኑ የጤና ሚኒስቴርን ጨምሮ ለራሱ ቅርንጫፎች ጽሕፈት ቤቶችና ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደር የጤና ቢሮዎች በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፣ የፀረ […]

United States of America (US) Government and Ethiopia: Sustaining Gains and Accelerating Progress Toward Ending the HIV Epidemic

Source: U.S. Embassy in Ethiopia  PEPFAR supports the Government of Ethiopia, local partners, and communities to deliver care to 98 percent of people living with HIV on treatment ADDIS ABABA, Ethiopia, December 21, 2024 For over two decades, the US Government through the President’s Emergency Plan for AIDS Relief (PEPFAR), has provided vital support to over […]

በሰሜን ወሎ “በከፍተኛ” የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ 10 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸው ተነገረ

ከ 6 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ድርቅ እና የምግብ እጥረት ከአምስት ዓመት በታች ያሉ ህፃናትን ጨምሮ 10 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ወረዳው አስታወቀ። በክልሉ ባለው ግጭት እና ተፈጥሯዊ ተፅዕኖ ምክንያት ወረዳው ለድርቅ እና የምግብ እጥረት መጋለጡን የቡግና ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል ዓለሙ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአማራ ክልል […]

የአንካራው ስምምነትና አዲሱ የፖለቲካ ድባብ

የቱርኪዬ ፕሬዚዳንት ረጂብ ጣይብ ኤርዶሃን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድን በአንካራ ካፈራረሙ በኋላ ዜና የአንካራው ስምምነትና አዲሱ የፖለቲካ ድባብ ዮናስ አማረ ቀን: December 15, 2024 ረቡዕ ታኅሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት ከቱርኪዬ አንካራ የተሰማው ዜና ከኢትዮጵያዊያን፣ ከሶማሊያዊያን ወይም ከምሥራቅ አፍሪካ ሕዝቦች ባለፈ የመላው ዓለምን ትኩረት የሳበ ነበር፡፡ ላለፈው […]

የቫይረሱ ሥርጭት አስደንጋጭ ነው

December 15, 2024 – DW Amharic  “ዓለም አቀፍ ሲምፖዝየሙ በዋናነት ያተኮረው አንዱ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከልና ህክምና በተመለከተ፣ አሁን አሜሪካ ውስጥ ያሉ እመርታዎች ምንድን ናቸው የሚሉና የተመራመሩ ከፍተኛ ምሁራንን ያመጣነው”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Genocidal Technologies: The Deprivation of Medicine in Tigray  – Logic Magazine 20:48 Wed, 11 Dec 

Issue 22 of Logic(s) launches December 10! Head to our store to preorder your copy today. Issue 21 / Medicine and the Body September 27, 2024 Genocidal Technologies: The Deprivation of Medicine in Tigray Teklehaymanot G. Weldemichel In the fall of 2021, one year into the genocidal war in Tigray, I received a voice message from my nephew […]