ተመራማሪዎች ለኤችአይቪ/ኤድስ አዲስ መድሃኒት አገኙ

December 5, 2024 – DW Amharic  ሌናካፓቪር፤ የተባለ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። ጊሊድ በተባለ የአሜሪካ የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተሰራው ይህ መድሃኒት በመርፌ መልክ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን፤100 ፐርሰንት ውጤታማ ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ  ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩ ተገለጸ

December 4, 2024 – VOA Amharic በትግራይ ክልል የኤችአይቪ ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩን፣ በክልሉ የተካሄደ ጥናት ጠቅሶ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር፡ የሴቶች መደፈር፣ በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች መበራከት እና የነዋሪዎች ከቀዬ መፈናቀል በምክንያትነት ተጠቅሰዋል። የቫይረሱ ስርጭት በተለይ በከተሞች እና በተፈናቃዮች መጠለያ ማእከላት ከፍተኛ እንደሆነም … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በኮንጎ ምንነቱ ባልታወቀ አዲስ ጉንፋን መሰል በሽታ ምክንያት 79 ሰዎች ሞቱ

ከ 2 ሰአት በፊት በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ የጉንፋን ምልክቶች ባሉት አዲስ በሽታ ምክንያት ቢያንስ 79 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕከላዊ አፍሪካዊቷ ሀገር የጤና ሚኒስቴር እንዳለው ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ዕድሜያቸው ከ15 አስከ 18 ያሉ ታዳጊዎች ናቸው። ትኩሳት፣ የራስ ምታት፣ ሳል፣ ለመተንፈስ መቸገር፣ ከአፍንጫ የሚወጣ ፈሳሽ እና የደም ማነስ የበሽታው ምልክቶች ሲሆኑ፣ እስካሁን ከ300 በላይ […]

ምንም ዓይነት ምልክቶች ሳያዩ እና ማርገዛቸውን ሳያውቁ ለወሊድ የሚደርሱ ሴቶች

ከ 7 ሰአት በፊት ማርገዛቸውን ሳያዉቁ ከወራት በኋላ ወይም ምጥ ሲጀምራቸው ወይም ሊወልዱ ሳምንታት ሲቀራቸው የሚታወቅ እርግዝና እንዳለ ሰምተው ያውቁ ይሆን? ሆዳቸው አያስታውቅም፤ የገፋ ነገር አይታይም። የእርግዝና ምልክቶችንም አያዩም። “ሽልም ከሆነ ይገፋል፤ ቂጣም ከሆነ ይጠፋል” የተሰኘውን አባባል የሚያፈርስ ነው ይህ ሁኔታ። ክሪፕቲክ ፕሬግናንሲ ወይም “ምሥጢራዊ እርግዝና” ይሰኛል። የዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪዋ ታዋና በ21 ዓመቷ ልጅ የመውለድ […]

Determinants of potential life-threatening maternal conditions (PLTCs) in Tigray, northern Ethiopia: a case‒control study – Nature.com 01:08 

Scientific Reports volume 14, Article number: 30022 (2024)  Abstract Globally, potentially life-threatening maternal conditions (PLTCs) are significant public health threats. Ethiopia had the highest prevalence of PLTC (17.55%). However, there is limited evidence on the determinants that increase the occurrence of PLTC in Ethiopia. Therefore, this study aimed to identify determinants of the PLTC in Tigray, northern Ethiopia. A case‒control […]

የኤች አይ ቪ ኤድስ ትኩረት ማጣት

November 30, 2024 – DW Amharic በጥናቱ መሰረት የኤች አይ ቪ ተሃዋሲ ስርጭት ላይ ይበልጥ ተጋላጭ የማህበረሰብ አካል በአፍላ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣት ሴቶች ናቸው፡፡ የተሃዋሲው የስርጭት ምጣኔም ከክልል ክልል ልዩነቶች ያሉት ቢሆንም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ3.25 በመቶ የስርጭት ምጣኔ ከፍተኛው ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Spatial distribution and determinants of unskilled birth attendance in Ethiopia: spatial and multilevel analysis  – Nature.com 01:51

Spatial distribution and determinants of unskilled birth attendance in Ethiopia: spatial and multilevel analysis Scientific Reports volume 14, Article number: 29771 (2024) Cite this article Abstract Deliveries performed by unskilled birth attendants is a concern in low-and middle-income countries such as Ethiopia. Unskilled birth attendants may lack the necessary medical knowledge and skills to handle potential complications during child birth. Hence, […]

በሱስ የባከነ ሕይወት

ወጣት ዮናታን ሊዮ ወጣት በሱስ የባከነ ሕይወት የማነ ብርሃኑ ቀን: December 1, 2024 ወጣትነት ትኩስነትና አፍለኝነት ነው፡፡ ይህ የዕድሜ ክልል በጥበብና በማስተዋል ካልታለፈ ወዳልተፈለጉና መልካም ወዳልሆኑ ነገሮች ሊያመራ ይችላል፡፡ ወጣትነት ኃይል፣ ጉልበትና አቅምም ነው፡፡ ይህ ኃይል፣ ጉልበትና አቅም የሚፈለገው ቦታ ላይ ካልዋለና የሚባክን ከሆነ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡ ወጣትነት ብዙ ፈተናና ፍላጎቶች የሚስተናገዱበት ነው፡፡ ስለሆነም ይህን ጊዜ […]

Health in crisis: Forum decries humanitarian emergency in Amhara region

News Health in crisis: Forum decries humanitarian emergency in Amhara region By Abraham Tekle November 30, 2024 The Forum for Higher Education Institutions in the Amhara Region is urging immediate action to remedy the devastating toll that armed conflict has had on the region’s healthcare system, including the looting and destruction of nearly one thousand […]

Swarmed by Malaria: Ethiopia’s Fight Against an Invisible Enemy  – The Reporter 02:46 

Society Swarmed by Malaria: Ethiopia’s Fight Against an Invisible Enemy By Staff Reporter November 30, 2024 MSF Battles the Bite, Bringing Hope to Hard-Hit Communities “Malaria this year has been deadly to so many people,” says Aisha, a mother of 3 children from Harari region of Ethiopia. Aisha came with two of her children to […]