የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ወገኖች ታሳቢ ያደረገ የጳጉሜን ነፃ የጤና ምርመራ
የማዕከሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ኃይሉ ማኅበራዊ የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ወገኖች ታሳቢ ያደረገ የጳጉሜን ነፃ የጤና ምርመራ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: September 4, 2024 ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል፣ ገንዘብ ከፍለው የጤና ምርመራ ማካሄድ ለተሳናቸው ወገኖች በየዓመቱ ‹‹ጳጉሜን ለጤና!›› በሚል መርህ በነፃ የሚሰጠውን የሕክምና የምርመራ አገልግሎት፣ ዘንድሮም ከሁለት ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ምዝገባ ከነሐሴ […]
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የከፋ የዓለም ሥጋት እንዳይሆን የቀረበው ጥሪ
በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ የተጠቃ ታማሚ ሕክምና አግኝቷል ዓለም የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የከፋ የዓለም ሥጋት እንዳይሆን የቀረበው ጥሪ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: September 4, 2024 በሁለት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና ሥጋት መሆኑን አውጇል። የዓለም ጤና ድርጅት አዲስ ማሳሰቢያ እንደሚያመለክተው ወረርሽኙ እንደገና ለዓለም ጤና አሳሳቢ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። […]
የረጋ ዘይት እና ጤናማ አመጋገብ
September 4, 2024 – DW Amharic አመጋገብ ለተለያየ የጤና እክል ሊያጋልጥ እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ሆኑ የስነምግብ ባለሙያዎች መናገር ከጀመሩ ውሎ አደረ። አንዳንዶች እንኳን ለህመም የሚያበቃ ሆድ የሚሞላ ምግብ ማግኘት እንደሚቸግራቸው በሚነገርበት በዚህ ወቅት አመጋገባችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ማለቱ የቅንጦት ሳይሆን ጤናማ ሕይወት ለመምራት መሠረታዊ ጉዳይ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
EMS Eletawi የጎንደር ውጥረት Tue 03 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Tue 03 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Ethiopia: WHO Reports Surge in New Malaria Cases This Year, Already Exceeding Last Year’s Total
2 September 2024 Addis Standard (Addis Ababa) The World Health Organization (WHO) reports that Ethiopia experienced a concerning surge in malaria cases between January and August 2024. During this period, over 4.7 million new cases were documented, resulting in 918 deaths. Notably, the cumulative number of cases for 2024 has already surpassed the total count for […]
ልባቸው በቀኝ ለሚገኝ ሰዎች የሚደረገው ውስብስብ ቀዶ ሕክምና
ከ 5 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ ባለፈው ግንቦት ላይ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለነበረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል። በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ቀዶ ሕክምናውን የመሩት የሕጻናት እና የአዋቂዎች የልብ ሐኪም ዶ/ር ሺቢቆም ታምራት ሲሆኑ፣ ቀዶ ሕክምና የተደረገለት ታዳጊ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ቡርጂ ዞን፣ ሶያማ ከተማ የተወለደው ሂዶ ጂማ ሂዶ ነው። […]
በቆዳችን ላይ ያሉ ጥቃቅን ባክቴሪያዎች ለጤናችን ምን ይጠቅማሉ?
ከ 5 ሰአት በፊት በቆዳችን ላይ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ፈንገሶች ይኖራሉ። ቆዳችንን በማጉያ መነፅር ብንመለከት ከ10 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ባክቴሪያዎችን እናገኛለን። እነዚህ በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎች ጤናችንን የመጠበቅ ሚና ይጫወታሉ። ስለዚህም ማስወገድ ላይኖርብን ይችላል። በአንጀታችን ውስጥም በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎች ይገኛሉ። ባክቴሪያ፣ ቫይረስ፣ ፈንገሶች እና ሌሎችም አነስተኛ ነፍሳት ከስኳር፣ አስም፣ ድባቴ እና ሌሎችም ህመሞችን […]
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን በታንዛኒያ ያከናውናል
ስፖርት ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን በታንዛኒያ ያከናውናል ደረጀ ጠገናው ቀን: September 1, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በሞሮኮ በ2025 ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ፣ ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን በታንዛኒያ፣ ከባለሜዳው ታንዛኒያና ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ይጫወታል። ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ወደ ዳሬ ሰላም የሚያመራው ብሔራዊ ቡድኑ ከአራት ዓመታት በፊት የተጣለበት በሜዳው የመጫወት ክልከላ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ […]
A Brush with Death: Ethiopia’s Silent Heart Crisis – The Reporter 03:57
Society A Brush with Death: Ethiopia’s Silent Heart Crisis By Wanofi Solomon August 31, 2024 Mekonen Beyene, a 40-year-old taxi driver and a father of three, recently found himself at the edge of life and death. “It was just a regular day when I suddenly felt intense pain in my back and chest,” he recounted. […]
