ትኩረት የሚሻው አሳሳቢው የሥነ ተዋልዶ ጤና

ደመቀ ደስታ (ዶ/ር) ማኅበራዊ ትኩረት የሚሻው አሳሳቢው የሥነ ተዋልዶ ጤና ምሕረት ሞገስ ቀን: July 7, 2024 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተፈጠሩ ቀውሶች በኢትዮጵያ ከተፈጠሩ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ጋር ተደማምረው፣ በሥነ ተዋልዶ ጤናው ዘርፍ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድረዋል፡፡ በተለይ በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ ከፍተኛ ጫና የፈጠሩት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የእርስ በእርስ ግጭቶችና ጦርነቶች እንዲሁም ድርቅና ረሃብ […]

በትግራይ በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ60 በመቶ መጨመሩ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

July 7, 2024 – DW Amharic  በትግራይ በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ60 በመቶ መጨመሩን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታወቀ። በ20 ገደማ ወረዳዎች ወባ በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋቱን የገለጹት በትግራይ ጤና ቢሮ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል ዘርፍ ኃላፊ አቶ አረጋይ ገብረመድህን አስር የሚሆኑት ወረዳዎች “በወረርሽኝ ደረጃ የሚታይባቸው” መሆናቸውን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በትግራዩ ጦርነት ሱዳን የተሰደዱ ዜጎች ጥሪ

July 5, 2024 – DW Amharic  ሱዳን መጠለያዎች እንደሚገኙት ከ30 ሺህ ገደማ የትግራዩ ጦርነት ተፈናቃዮች ከጦርነቱ በፊት በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን አካባቢ ከልጆቻቸውጋር ይኖሩ የነበሩት እናት ወይዘሮ ጊቱ አለፈ፥ ከሕዳር 2013 ዓም ወዲህ ኑሮአቸው በሱዳን መጠልያ ነው። ሱዳን ወደ እርስ በርስ ግጭት በማምራትዋ በሺዎች የሚቆጠር ስደተኞች ለአደጋ መጋለጣቸውን ያነሳሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ “ምንም አይነት ክትባት ያልወሰዱ” እና “ጀምረው ያቋረጡ” ከአንድ ሚሊዮን በላይ ህጻናት እንዳሉ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 2, 2024 በናሆም አየለ በኢትዮጵያ በተለያዩ የሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት “ምንም አይነት ክትባት ያልወሰዱ” እና “ጀምረው ያቋረጡ” ከአንድ ሚሊዮን በላይ ህጻናት መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እነዚህ ህጻናት ክትባት እንዲያገኙ፤ ሚኒስቴሩ ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ መጀመሩን ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 25፣ 2016 ይፋ አድርጓል። በዘመቻው ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህጻናት፤ የሳምባ ምች፣ የኩፍኝ  […]

በርካታ ሴቶች በማይታዩበት የግብርና ምርምር ላይ የተሰማራችው ሽታዬ ሆማ (ዶ/ር)

ከ 8 ሰአት በፊት ሽታዬ ሆማ (ዶ/ር) ልጅነቷን መለስ ብላ ስታስታውስ መሆን ትፈልግ የነበረው የሕክምና ባለሙያ (ነርስ) ነበር። ለዚህ የልጅነቷ ህልሟ ደግሞ ለሥነ ሕይወት (ባዮሎጂ ) ትምህርት ያላት ፍቅር ትልቁን እገዛ አድርጓል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ስታጠናቅቅ ግን የትምህርት ሚኒስቴር ድልድል ከህልሟ ሳይሆን ‘ከዛሬው እንጀራዋ’ ጋር አገናኛት። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኘችው ሽታዬ በአገር፣ በአህጉር እንዲሁም በዓለም […]

Lucy, discovered 50 years ago in Ethiopia, still towers over our understanding of human origins – Phys.org 13:00 

JUNE 27, 2024  Editors’ notes By Denise Su, The Conversation In 1974, on a survey in Hadar in the remote badlands of Ethiopia, U.S. paleoanthropologist Donald Johanson and graduate student Tom Gray found a piece of an elbow joint jutting from the dirt in a gully. It proved to be the first of 47 bones of a single individual—an […]

Framework to Help Curb Visceral Leishmaniasis in East Africa – Health Policy Watch 02:36 

Framework to Help Curb Visceral Leishmaniasis in East Africa Infectious Diseases  26/06/2024  • Zuzanna Stawiska Delegates during the launch of a WHO visceral leishmaniasis elimination framework WHO framework to eliminate visceral leishmaniasis (VL), a deadly disease most prominent in East Africa, was launched Thursday. It can play an important role in eliminating VL as a public health […]

Government of Japan Supports Mental Health Gap Action Programme (mhGAP) Training in Amhara Region, Ethiopia

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  The emergency situation in Northern Ethiopia has led to widespread psychological trauma among the affected population, significantly straining the psychosocial support system ADDIS ABABA, Ethiopia, June 25, 2024 In response to the pressing mental health needs caused by the ongoing conflict and drought in Northern Ethiopia, the Government of […]