Africa’s Battle Against HIV and AIDS Needs US Commitment – Health Policy Watch 05:52
Africa’s Battle Against HIV and AIDS Needs US Commitment Inside View 19/03/2024 • Jean Kasey Twenty years ago, the sight of women, men and children being carried to hospitals in wheelbarrows as they clung to the fragile threads of life, was heartbreakingly common. AIDS was not just a disease. It was a shadow of despair that […]
ማንኮራፋት እንዴት ትዳርን እስከ ማፍረስ ሊያደርስ ይችላል? ምንስ መፍትሄ አለው?
19 መጋቢት 2024, 07:17 EAT የማንኮራፍት መዘዙ እንቅልፍ ማሳጣት ብቻ አይደለም። ማንኮራፋት ከሚያንኮራፉት ሰዎች ጎን በሚተኙ ሰዎች አካላዊ እና አእምሮ ጤና ላይ ጉዳት ያስከትላል። ትዳርንም ሊያፈርስ ይችላል። “ስለ ባለቤቴ ማንኮራፋት ቀላል አድርጌ ከቤተሰብ እና ከጓደኞቼ ጋር እቀልዳለሁ። እውነታው ግን ውስጤ በእጅጉ ይረበሻል” በማለት የሲንጋፖር ዜጋ የሆነችው የ45 ዓመቷ ባለትዳር አሩኒካ ሴልቫም ትናገራለች። ይህች ባለትዳር እና […]
መንግስት ወደ ኦሮሚያ ክልል የመለሳቸው ተፈናቃዮች “የከፋ በመሆኑ” ወደ ደብረብርሃን እየተመለሱ ነው
March 18, 2024 መንግስት ወደ ኦሮሚያ ክልል የመለሳቸው ተፈናቃዮች “የከፋ በመሆኑ” ወደ ደብረብርሃን እየተመለሱ ነው ወደ ኦሮሚያ ክልል የተመለሱ ተፈናቃዮች ወደመጡበት ደብረ ብርሃን መልሱን የሚል ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን አዲስ ማለዳ ሰምታለች። ተመላሾቹ በኦሮሚያ ክልል ዞኖች የሚገኙበትን ሁኔታ ሲገልጹ “እንጨት እንኳን መስበር አንችልም። ለህይወታችን አስጊ ነው፤ ከመጠለያችን መውጣት አንችልም።በዛ ላይ ከመንግስት ምንም አይነት ድጋፍ እየተደረገልን አይደለም” […]
Infectious diseases fester in wake of drought, war: UN report The Reporter 03:19
News Infectious diseases fester in wake of drought, war: UN report By Samuel Bogale March 16, 2024 66 woredas hit by measles outbreak A UN agency signals a worrying uptick in the spread of infectious diseases as “successive shocks” expose thousands of people across the country to measles, cholera, and malaria. A report from the […]
የወንድ ዘር ፍሬ እና የሴት እንቁላል ልገሳ በኢትዮጵያ: ለመካንነት አዲስ መፍትሔ?
ከ 7 ሰአት በፊት በአርባዎቹ አጋማሽ ላይ የምትገኘው ሔለን ተስፋይ (ስሟ የተቀየረ) ትዳር ከመሠረተች ሁለት ዓመት ገደማ ሆኗታል። ነገር ግን እሷ እና ባለቤቷ ልጅ የመውለድ ፍላጎት ቢኖራቸውም ሳይሳካላቸው ቆይቷል። “ቤተሰብ ጋር ስንሄድ ‘ለምንድነው የማትወልጂው?’ ይላሉ። ይህ ደግሞ ያስጨንቃል፣ ያሳስባል። ልጅ ስለሌለኝ አሁን ላይ በጣም ይሰማኛል። እህቶቼ በሙሉ ወልደዋል። ባለመውለዴ በጣም ነው የሚሰማኝ” ስትል ትዳር ከመሠረተች […]
ዳግም ኮሌራ በሀረሪ ክልል ሕይወት አጠፋ
March 14, 2024 – DW Amharic በሀረሪ ክልል በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ እስከትናንት ድረስ ቢያንስ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገልጧል ። ከሰባ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ ዐስታውቋል ። 31 ሰዎች ታክመው ወደ ቤታቸውመ መመለሳቸውም ተገልጧል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኔዘርላንዱ ጸረ- እስላም ፖለቲከኛ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እጩነታቸው ራሳቸውን አገለሉ
ከ 2 ሰአት በፊት ፓርቲያቸው ባለፈው ዓመት ኔዘርላንድስ በተደረገው ምርጫ በከፍተኛ ድምጽ ያሸነፈው ጸረ እስላም ፖለቲከኛ ጌርት ዋይልደርስ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ። “ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የምችለው በጥምረቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም ፓርቲዎች የሚደግፉት ከሆነ ብቻ ነው። ይህ ሊሆን አይችልም” ሲሉም ፖለቲከኛው በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። ፍሪደም (ፒቪቪ) የተሰኘው ፓርቲያቸው ባለፈው ዓመት በአገሪቱ በተደረገው ምርጫ በከፍተኛ […]
ፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?
12 መጋቢት 2024, 07:15 EAT ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ ተከታዮች በፆም ወቅት ከእህል ውሃ ከመቆጠባቸው በተጨማሪ በልገሳ እና መልካም ነገሮችን እያደረጉ በጸሎት እና በምሥጋና […]
EMS Special አቶ ቻላቸው አባይ በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የልሳነ ግፉአን የሕ፡ግንኙነት ተጠሪ Mon 11 Mar 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
ሾልኮ የወጣው የእነ አረጋ ከበደ ሚስጥራዊ ስብሰባ! | ጀነራል ብርሃኑ “መከላከያው ተስፋ ቆርጧል!”|የብልጽግና የመሳሪያ መግዣ ገንዘብ ተዘረፈ!
Roha
