አስደማሚው አድዋ 00 አሁን ለምን ከአድዋ 00 ጀርባ ያልተነገሩ… |
Yegna Tv የኛ ቲቪ
በሃድያ ዞን ሰዎች በኩፍኝ በሽታ እየሞቱ ነው
February 9, 2024 – DW Amharic በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሃድያ ዞን ምሥራቅ ባድዋቾ ወረዳ ለገኖ ቀበሌ ጎጥ 06 የምትባለው መንደር ሳምንቱን የሀዘን ድባብ እንዳጠላባት ነው የሰነበተችው ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የጎጥ 06 መንደር ባለፉት ሦስት ሳምንታት ብቻ የአምስት ህጻናትን ሞት አስተናግዳለች ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጸጥታ ችግር በኤች.አይ.ቪ መድኃኒት ተጠቃሚዎች ላይ ጫና እየፈጠረ ነው
February 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Anchor የኢሳን ቲቪ ሙከራ ስርጭት መጀመር፥ አብይ አህመድ ነገ በፓርላማ ምን ይነግረናል? በሶማሊያ ኢትዮጵያውያን ተገደሉ፥ የትግራይና የፌደራሉ ፍጥጫ
Mesay Mekonnen
Musculoskeletal disorders and its associated factors among hospital cleaners in Addis Ababa, Ethiopia – mNature.com 23:02 Sun, 04 Feb
Scientific Reports volume 14, Article number: 2887 (2024) Cite this article Abstract There is a paucity of published evidence about musculoskeletal disorders among hospital cleaners in Ethiopia. Therefore, this study was conducted to assess the prevalence of musculoskeletal disorders and its associated factors among hospital cleaners in Addis Ababa, Ethiopia. A total of 437 hospital cleaners participated in the study. A […]
ብሊንከን ከመስከረም ወዲህ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተጓዙ
February 5, 2024 – Konjit Sitotaw ብሊንከን ከመስከረም ወዲህ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተጓዙ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አቀኑ። የጉዞአቸው ዓላማም እሥራኤልና ሀማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ በሚደርሱበት መንገድ ላይ ለመነጋገር መሆኑ ተገልጿል። የእስራኤል ሀማስ ጦርነት ከተጀመረበት ከመስከረም 26 ቀን 2016 ዓም ወዲህ ብሊንከን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሲጓዙ የዛሬው ለአምስተኛ […]
በወጣቶች ዘንድ እየጨመረ የመጣው ኤች አይ ቪ ዐዲስ የወረርሽኝ ስጋት ፈጥሯል
February 5, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ሕፃናትን ያለ ዕድሜያቸው እየቀጨ መሆኑ ተነገረ
EthiopianReporter.com የጤና ሚኒስትር ደኤታ ደረጀ ድጉማ (ዶ/ር) ማኅበራዊ የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ሕፃናትን ያለ ዕድሜያቸው እየቀጨ መሆኑ ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 4, 2024 በየማነ ብርሃኑ የምግብ እጥረትና የሥርዓተ ምግብ አለመመጣጠን ችግር 50 በመቶ ለሚሆኑ ሕፃናት ያለ ዕድሜ ሕይወት ማለፍ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ ዲያግኖስቲክ ጥናት መድረክ […]
በሐዲያ ዞን 22 ሕፃናት በኩፍኝ ወረርሽ ሕይወታቸው አለፈ
January 31, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የወንዶች ጤና፤ የዘር ፍሬ እብጠት መንስኤዎች
January 31, 2024 – DW Amharic «ህመም ሊኖራቸው ከሚችሉ እብጠቶች አንደኛው የዘር ፍሬ ኢንፌሽክሽን ወይም ቁስለት በእንግሊዝኛው ኦርካይተስ ይባላል፤ ሌላኛው የዘር ፍሬ ፈሳሽ ከዘር ፍሬ ወደ ውጪ የሚወጣበት እና እድገት የሚጨርስበትና ቱቦ አለ፤ እሱ ደግሞ ኢፒ ዲዲሚስ ይባላል፤ ስለዚህ ኢፒ ዲዲማይተስ ህመም ያለው እብጠት ሊያመጣ የሚችል ነው።»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
