አሜሪካ ከ500 በላይ ፖሊሶች አሰማርታ ስታድነው የነበረው ታራሚ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ተያዘ
13 መስከረም 2023 ከአሜሪካ ፔንስልቪንያ እስር ቤት አምልጦ ሲታደን የነበረው ታራሚ ከሁለት ሳምንታት በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ። የ34 ዓመቱ ዳኔሎ ካቫልካንቴ በቁጥጥር ስር የዋለው ፖሊሶች ክትትል ሲያደርጉበት በነበረ ጫካ ውስጥ እንደሆነም የህግ አስከባሪ ምንጭ ለቢቢሲ ገልጸዋል። የብራዚል ዜግነት ያለው ታራሚ ከሁለት ሳምንታት በፊት ከእስር ቤት ያመለጠ ሲሆን እሱንም አድኖ ለመያዝ ከ500 በላይ የፖሊስ መኮንንኖች ተሰማርተው […]
ፈረንሳይ በጨረራ መጠን ምክንያት የአይፎን 12 ሽያጭን አገደች
13 መስከረም 2023 ፈረንሳይ አይፎን 12 ከልክ በላይ ጨረራ ያመነጫል በሚል የስልኩ ሽያጭ እንዲታገድ አዘዘች። ትናንት መስከረም 1/2016 ዓ.ም. የሬዲዮ ሞገዶችን የሚቆጣጠረው አካል አይፎን 12 ከሚፈቀደው የኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲዬሽን በላይ እያመነጨ ነው ብሏል። ተቋሙ ስልክ አምራቹ አፕል ችግሩን በሚያደርጋቸው ማሻሻያዎች በአስቸኳይ የማይቀርፍ ከሆነ በመላው አገሪቷ ተሽጠው የሚገኙ አይፎን 12 ስልኮችን ለመሰብሰብ እገደዳለሁ ሲል ጠንከር ያለ አቋሙን […]
ፈታኝነቱ ያሳሰበው የልብና የደም ቧንቧ በሽታ ሕክምና
September 13, 2023 ማኅበራዊ ፈታኝነቱ ያሳሰበው የልብና የደም ቧንቧ በሽታ ሕክምና ተመስገን ተጋፋው ቀን: September 13, 2023 በዓለም በየዓመቱ 18 ሚሊዮን ሰዎች በልብ በሽታ እንደሚሞቱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 75 በመቶ የሚሆኑት በአፍሪካና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ውስጥ መሆኑ ችግሩን የበለጠ አጉልቶታል፡፡ ችግሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ እንዲሁም በሕክምና አገልግሎት አሰጣጡ […]
ሁሉም ሊያየው የሚገባ!! አንድ ሰው ለ 42 ቀን ስጋ ብቻ ቢበላ ምን ይፈጠራል?? | Laureate Alemu Mekonnen
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Ethiopian government agencies partner on digital ID for health sector – Biometric Update 18:07
Sep 11, 2023, 5:58 pm EDT Chris Burt Ethiopia’s Ministry of Health and its national identity program have formed a partnership to integrate the Fayda digital ID with the country’s healthcare sector. The planned “Digital ID for Health” will serve as a patient registry while supporting national health insurance schemes, employee and professional licensing, and […]
Al-Shabaab Threatens Ethiopian Security Ahead of ATMIS Withdrawal from Somalia – The Jamestown Foundation 17:18
Al-Shabaab Threatens Ethiopian Security Ahead of ATMIS Withdrawal from Somalia Publication: Terrorism Monitor Volume: 21 Issue: 18 By: Adam Rousselle September 8, 2023 05:09 PM Age: 4 hours Al-Shabaab is increasingly threatening Ethiopia amid the escalating conflict between its militants and Ethiopian and other foreign troops in Somalia (The Reporter, July 1). With the African Union Transition […]
ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ
ሴፕቴምበር 07, 2023 ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ ስለ መጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት የተሳሳተ ግንዛቤ መኖሩ ተጠቆመ በዘላቂው ሉላዊ የልማት ግቦች፣ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት፣ የሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን መሠረት ቢሆንም፣ በጤናው ዘርፍ በተሰማሩ ባለሞያዎች ዘንድ ሳይቀር የተሳሳተ ግንዛቤ እንደተሰጠው፣ በዐዲስ አበባ እየተካሔደ በሚገኝ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ተጠቆመ፡፡ ዓለም […]
የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ታደሰ ማኅበራዊ የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱ… ሔለን ተስፋዬ ቀን: September 6, 2023 የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በተቋማቱ ላይ ዕርምጃ የተወሰደው በ2015 ዓ.ም. […]
መከላከያ ያልታጠቀውን ሕዝብ በከባድ መሣሪያ እየጨፈጨፈ ነው። – የደጋ ዳሞት ወረዳ ነዋሪ
September 5, 2023 – DW Amharic የወጣቱ ሥጋትና ሽሽት ወጣት ነዉ።የባሕርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪ።ባለፈዉ ግንቦት ማብቂያ ለዕረፍት ወደ ትዉልድ ከተማዉ ሔደ-ፈረስ ቤት፣ ደጋ ዳሞት ወረዳ፣ ምዕራብ ጎጃም።ደዉልኩለት፤ ሥልኩን አነሳዉ። ከሱ ድምፅ በፊት ጫጫታና ጩኸት ብጤ ከጆሮዩ ገባ።«ትሰማኛለሕ?« አልመለሰልኝም።«ኸወዲያ ነዉ! አዎ!» እያለ ይናገራል ጮክ ብሎ።ያለኸልሐልም። እንደገና ጠየቁት «ይሰማል?» አዎ ቀጥል—ይቅርታ እየተኮሱብን ሆኖ ነዉ»«ማነዉ ተኳሹ? የትናችሁ?» አከታትዬ ጠየቅሁት።«ፈረስ ቤት አካባቢ […]
ኦሮምያ ውስጥ ዘንድሮ ከ160 በላይ ሰው በወባ ሞቷል
September 5, 2023 – VOA Amharic የመድኃኒት እጥረት እያሳሰባቸው መሆኑን የቄለምና የምዕራብ ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ወረርሽኙ በዚህ ዓመት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ 7 ከተሞችን ጨምሮ በ16 ዞኖች 7 ውስጥ መስፋፋቱን የክልሉ የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጀዋር ቃስም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
