ኮማንድ ፖስት/ አዘአኮ – ከአንተነህ መርዕድ

l በሳተናው January 10, 2017 10:56   ጃኗሪ 2017   በማንኛውም ጊዜና በየትም የዓለም ክፍል የተከሰቱ አምባገነኖች በአንድ ማህፀን ውስጥ እንደተፈጠሩ ፍፁም መንትያዎች (አይዴንቲካል ትዊንስ) በገፅታና በባህርይ በጣም ይመሳሰላሉ። አዲስ የተፈጠሩ አምባገነኖች ታሪክ ሆነው ካለፉት ጨካኞች ብዙ ትምህርት ቀስመውና ልቀው ግፍን ያለገደብ በህዝብ ላይ ይፈፅማሉ። ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አገር ሆና ባታውቅም በተለይ ባለፉት አርባ ዓመታት የታዩት […]

የውይይቱ መንሥኤ፤ ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ፤ ከጌታቸው ኃይሌ

Date: Mon, Jan 9, 2017 at 1:18 AM Subject: Re: የውይይቱ መንሥኤ፤ ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ፤ ከጌታቸው ኃይሌ ውድ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌና ልፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ እንዲሁም ለተከበራቸሁአንባቢዎች፣ እየተማርን ነው። ዕንቁ ታሪክ በዕንቁ አቀራረብ። ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ የሰጡት መልስ የተጠየቁትን ጥያቄዎች የሚቋቋም ሆኖ አላየሁትም። የግሌ ግምት ሲሆን፣ የጠበኩት መልስ፣ ለያንዳንዱ ጥያቄ ማስረጃ የሆነውን “ገልጫለሁ፣ እንዲህ ብያለሁ” ሳይሆን፣ […]

Ethiopian music scheme loses UK aid funding after press criticism

Department for International Development (DfID) Campaigners and Labour condemn ‘sensationalist’ coverage of Yegna, labelled in reports as Ethiopia’s Spice Girls Children in Ethiopia. Girl Effect says Yegna have helped some of the hardest-to-reach and most disadvantaged girls in the world. Photograph: Reuters Nicola Slawson @nicola_slawson Saturday 7 January 2017 14.03 GMT Last modified on Saturday 7 […]

Ethiopia needs to “consolidate gains” before lifting emergency law

Mon Jan 9, 2017 4:13pm GMT ADDIS ABABA Jan 9 (Reuters) – Ethiopia needs to “consolidate gains” after the deadly unrest last year before it can lift a state of emergency that was imposed in October, the prime minister said on Monday. “As far as the date of lifting the state of emergency is concerned, […]

Ethiopia targets opposition who met with European lawmakers

Jan 9, 12:50 PM EST By ELIAS MESERET Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia said Monday it will not release a leading opposition figure detained under the country’s state of emergency after meeting with European lawmakers in Belgium. Prime Minister Hailemariam Desalegn told reporters that Merara Gudina of the Oromo Federalist Congress party […]

Ethiopia aims to offer foreigners stakes in some state firms

Mon Jan 9, 2017 3:45pm GMT ADDIS ABABA Jan 9 (Reuters) – Ethiopia aims to offer foreign firms stakes in some state-owned companies to help modernise the businesses, the prime minister said on Monday, signalling a shift from the nation’s heavy dependence on state investment to drive growth. The move would include offering a stake […]

Trekking the Simien Mountains: Inside Ethiopia’s dying World Heritage Site

The Simien Mountains are on Unesco’s Danger List – we checked out a new tourist venture that claims to be trying to save the area   The Independent Travel Trekking through the Simien Mountains National Park is spectacular, but trails are overused Simien Mountains National Park/Facebook In the busy market town of Wossen, an entourage of […]

ወንድማማች አማሮችና ኦሮሞዎች – ከፍያለው አባተ (ዶር)

January 9, 2017 Dr. Fikre Tolesas’s book comments… የአማራውንና የኦሮሞውን ሕዝብ እውነተኛ ወንድማማችነት በማስረጃ ለማሳየት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ በቅርብ ጊዜ ባሳተሙት ‘የታሪክ መጽሐፍ’ ላይ አንጋፋ ፕሮፌሰሮችና ሌሎችም ነቀፋ እያቀረቡበት ነው። ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳም ሥራቸው (ከ40 በላይ በሚሆኑ ዋቢ መጻሕፍት የተደገፈ)፣ ለአምስት አመታት ያህል የተደከመበት ጥናታዊ ሥራ መሆኑን በመግለጽ ሽንጣቸውን ገትረው እየተከራከሩ ነው። እንዲያውም ካንዳንድ ፕሮፌሰሮች […]

ለኢሕአደግ መንግሥት የቀረበ አቤቱታና ምክር ጣሰው ደስታ (ኮሞዶር)

  ለኢሕአደግ መንግሥት የቀረበ አቤቱታና ምክር ጣሰው ደስታ (ኮሞዶር) በመጀመሪያ መንግስቱ ኃይለማሪያም የጀግናውን መሪያችንን የአጼ ተዎድሮስን ታሪክ በሚያዋርድ ሁኔታ የኢትዮጵያ ሰራዊትን አውላላ ሜዳ ላይ በትኖ በሚያሳፍር ሁኔታ አገር ጥሎ ወደ አዘጋጀው ቤቱ ሸሽ። ጥሎላችሁ በሄደው በአዲስ አበባ በገባችሁ ጊዜ የርስ በርስ ዕልቂት እንዳይደርስ፣ ዝርፊያ እንዳይፈጸም፣ አድርጋችሁ የሽጝጝር መንግሥት አቋቁማችሁ ሰላም በመፍጠር የመንግሥት ስልጣን ተረክባችሁ ሕዝቡን […]

የስዊስ ሞዴልን ሲጠቅሱልን ሞዴሉን ያውቁት ኖሯል ?

ግርማ ካሳ January 8, 2017  አሁን ያለውን በዘር ላይ የተመሰረተ ፌዴራል አወቃቀር ሲነሳ ፣ የግለሰብ መብትን ያከበረ እንደ አሜሪካ ያለ ፌዴራሊዝም ይሁን ሲባሉ፣ ሕወሃቶች እና የኦሮሞ ብሄረተኖች ካናዳ/ኬቤክን፣ ስዊስ፣ ቤልጂየምና እና ህንድ ሲጠቅሱ ይሰማሉ፡፡ የነዚህ አገሮች የፌዴራል አወቃቀር በኢትዮጵያ ካለው አወቃቀር ጋር በምን እንደሚገናኝ ግልጽ ባይሆንም። የኢትዮጵያ ፌዴራል አወቃቀር በመሰረቱ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌዴራሊዝም ነው […]