የኦሮሞ ሕዝብ ክብር ከፍ የሚያደርገው ሚኒሊክና ጎበና እውነተኛው ታሪክ! – ሰርጸ ደስታ

December 31, 2016 12:08 ዛሬ ላይ ወያኔና አጋሮቿ እውነተኛውን የሚኒሊክና ጎበናን ታሪክ አጠልሽታ ታሪኩንና ማንነቱን ከጀግኖች፣ ብልሕና አርቆ አሳቢ አባቶቹ ነጥላ የባዘነና ራሱን ያጣ ባደረገቸው ትውልድ እንዲህ ያለው እውነት እጅግ ያስበረግገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የወያኔና አጋሮቿ ሴራ የገባቸው ከእንቅልፋቸው ባነው ወደማንነት ክብራቸው እየተመለሱ ያለ ይመስላል፡፡ እስኪ እኔም ስለጀግኖችና አስተዋይ አባቶቼ(ይህንኑ ብቻ ማለት ስለሚቻል […]
እንደሚሉት ነውን? – ለዲያቆን በጋሻው – ከበላይ አበራ (በግልባጩ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

January 1, 2017 ዘ-ሐበሻ ክርስትና የእግ/ር ፍቃድና ህግ የሚፈፀምበት መንፈሳዊ ሀይማኖት ነው፡፡ የክርስትና አስተምሮት በመፅሐፍ ቅዱስ ቀርቦ ለዓለም እየተዳረሰ ይገኛል፡፡ ከ1054 ግ.ካ በፊት ክርስትና አንድ አምልኮ ብቻ ነበር፡፡ ማለትም አንድ መፅሐፍ ቅዱስ፣ አንድ አምልኮ፣ አንድ አጥብያ ቤተክርስቲያንና አንድ የምዕመናን ህብረት ብቻ ነበር፡፡ በ1054 ግ.ካ ክርስትና ለሁለት ተከፍሏል፡፡ ክርስትና ምስራቃዊው ኦርቶዶክስና ምዕራባዊው ካቶሊክ በመባል ተከፈለ፡፡ ወደ […]
The Grand Ethiopian Renaissance Dam Gets Set to Open

The controversial dam is nearly done, but will drought and lack of grid infrastructure lessen its impact? By Jean Kumagai 30 Dec 2016 | 16:30 GMT Photo-illustration: Edmon de Haro Construction of the 6,000-megawatt, US $5 billion Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) began nearly six years ago and is now close to completion. Sometime in 2017, […]
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላስ??!!

Saturday, 31 December 2016 11:14 Written by አለማየሁ አንበሴ “ሃሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ በኋላ፣በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተቃውሞና በቀውሱ ሰዓት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ከ24ሺ በላይ ግለሰቦች መካከል 9ሺ ገደማው ባለፈው ሳምንት ስልጠና ተሰጥቷቸው መለቀቃቸው አይዘነጋም፡፡ ከ2ሺ በላይ የሚሆኑትም ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብሏል፡፡ በቀሪዎቹ 12ሺ […]
“ለህዝቧ የተመቸች ሀገር መገንባት አለብን”

Saturday, 31 December 2016 11:17 Written by አለማየሁ አንበሴ • የፌዴራል ስርአቱ የአባልነት እንጂ የአንድ አገዛዝ ባህሪ ሊኖረው አይገባም • አሁን ያለው የዲሞክራሲ መጠን ለብዙ ሰው አልተስማማም • ተቃዋሚዎች የደቀቁት ለሃገር የሚበጅ ሃሳብ አጥተው አይደለም፤ ገንዘብ ስለሌላቸው ነው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ከነበሩ የኦሮሞ ተወላጆች አንዱ ሲሆኑ […]
When Is Orthodox Christmas?

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-5F22G6″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe&amp Russia, Ukraine, Serbia, Ethiopia Prepare For Jan. 7 Celebrations Dec 31, 1:26 PM EST By Mary Pascaline @PadawanRadjou On 12/31/16 AT 2:44 AM Women dressed in traditional costumes sing Christmas carols as they gather to celebrate the Orthodox Christmas at a compound of the National Architecture museum in […]
የእህል በረንዳ ሰራተኞች፤ከወረዳው ጋር እየተወዛገቡ ነው

Saturday, 31 December 2016 11:09 Written by ናፍቆት ዮሴፍ ከ30 ዓመታት በላይ በእህል በረንዳ በጫኝና አውራጅነት ስራ ሲተዳደሩ የቆዩ ከ20 ሺህ የሚበልጡ ሰራተኞች፤ ከኮልፌ ቀራንዮ፣ ወረዳ 4 መስተዳድር ጋር እየተወዛገቡ ነው፡፡ የውዝግቡ መነሻ ወረዳው 87 አዳዲስ ወጣቶችን ወደ እነሱ ስራ በማስገባቱ እንደሆነ ነባሮቹ ሰራተኞች ተናግረዋል። የወረዳው መስተዳድር በበኩሉ፤ በእህል በረንዳ የሚታየውን ህገ – ወጥ […]
ያለፉትን 500 ዓመታት በሃገራችን የተከናወኑ ዋና ዋና ክስተቶችን ፣ – በ …

በ–ደረጀ ተፈራ (ታህሳስ 23/2009 ዓ.ም) ……………………………………………….. በሚሊዮን የሚቆጠር እድሜ ያስቆጠሩ የሰው ልጅ ቅሪተ አካላት የተገኙባት የበርካታ ቋንቋዋች፣ ባህሎችና ታሪኮች ባለቤት የሆነችው ሃገራችን በአንድ ጀንበር ወይም ንጉስ ትእዛዝ በድንገት የተከሰተች ሳትሆን በርካታ ማህበራዊ፣ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ውጣ ውረዶች አልፋ፣ በብዙ እልልታና ኡኡታ መሃል ተረግዛና ተምጣ የተወለደች ናት። እኛ በምንገኝበት በዚህ ዘመን ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ […]
መንግሥት ኢንተርኔትን በማቋረጡ 9 ሚ. ዶላር አጥቷል ተባለ

Saturday, 31 December 2016 11:12 Written by አለማየሁ አንበሴ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅና ከዚያ በፊት በነበረው ሁኔታ የኢንተርኔት መቆራረጥና መታገድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ማድረሱ የተጠቀሰ ሲሆን ባለፈው አንድ ዓመት አገሪቱን 9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማሣጣቱን የአሜሪካው ብሩኪንግ ኢንስቲቲዩት ይፋ ያደረገው ጥናት አመልክቷል። ዴልዮት የተባለው ዓለማቀፍ አማካሪ ተቋም በበኩሉ፤ የሞባይል ኢንተርኔት መዘጋት ሀገሪቱን በቀን […]
ዶ/ር መረራ ጉዲና የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው

Saturday, 31 December 2016 11:13 Written by ማህሌት ፋሲል ከትናንት በስቲያ በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ምድብ ችሎት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ፤ የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው ሲሆን ፍ/ቤት ጥያቄውን ተቀብሎ ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፖሊስ ባለፈው በጠየቀው የ28 ቀን ቀጠሮ፤ ቅድመ ምርመራ ማድረጉን ጠቁሞ ከፌስቡክና ከኢ-ሜል ያገኛቸውን ፅሁፎች ትርጉም ቤት ልኮ ለማስተርጎምና […]