Ethiopia Turmoil Threatens Unlikeliest Airline Success Story

by Liezel Hill, Bloomberg  December 12, 2016  Ethiopia, indelibly linked with images of grinding poverty and famine, has quietly built one of Africa’s rare corporate success stories with the continent’s only consistently profitable airline shuttling passengers from around the world through its hub in Addis Ababa. Yet just as state-owned Ethiopian Airlines starts to vie […]

A year after Obama’s visit, Ethiopia is in turmoil

Protesters’ shoes lie scattered on a sidewalk in Addis Ababa, Ethi­o­pia, on Aug. 6 after demonstrators were arrested and taken away by police. (Paul Schemm/The Washington Post) By Paul Schemm August 9 ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — The shoes lay scattered on the sidewalk as the detained protesters walked barefoot through the rain, escorted by grim-faced […]

Assistant Secretary Malinowski Travels to Ethiopia

Media Note Office of the Spokesperson Washington, DC December 12, 2016 Assistant Secretary for Democracy, Human Rights, and Labor Affairs Tom Malinowski will travel to Ethiopia from December 14-17. During his visit, he will meet with government officials as part of a continued dialogue on human rights and governance. He will also meet with members […]

መድረክ፤ዶ/ር መረራ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ

Monday, 12 December 2016 11:52 Written by  አለማየሁ አንበሴ  የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ጥሪ አቅርቧል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰዋል በሚል በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈቱና መንግስት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር ለማካሄድ ቃል በገባው መሰረት ጊዜ ሳይባክን ወደ ተግባር እንዲገባ መድረክ ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ዶ/ር መረራ […]

ተቃዋሚዎች፤ ሳንመረጥ ፓርላማ አንገባም አሉ

Monday, 12 December 2016 11:56    መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዓመት ሦስት ጊዜ ፓርላማ ገብተው በውይይት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ ሳይወከሉ በፓርላማ ውይይት ህገ መንግስታዊ አይደለም ሲሉ ተችተዋል። ተቃዋሚዎች ለምን አላማ ከመንግስት ጋር በዚህ መንገድ እንዲወያዩ እንደተፈለገ አይገባንም ያሉት የአረና ም/ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ፤ ውይይቱ በፓርላማ መደረጉ ምናልባት ኢህአዴግ ብቻውን ተቆጣጥሮታል […]

የሶስት ጎንዮሽ እሳቤ

ከተማ ዋቅጅራ December 9, 2016  ኢትዮጵያ የሶስቱ እሳቤ ሲንጣት ሲንጣት አሁን ያለነበት ግዜ ላይ ደርሰናል አሁን  ያለንበት ጊዜ ጠንክረን ከሰራንበት በአጭር ግዜ ለውጥ ሊመጣ የሚችልበት ነው። ኢትዮጵያየም ለሁላችን የሚበቃ የተትረፈረፈ ሃብትና የመሬት ስፋት ያላት ናት ለውጥስ  እንዴት ይምጣ ምን አይነት  ለውጥ ይምጣ ኢትዮጵያንስ  እንዴት በስራ  እንለውጣት የሚለው የሁሉም ጥያቄ  እንደሆነ እሙን ነው።  ለዚህ መልሱ ከላይ […]

ጽዮን የማናት? በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

December 10, 2016  በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን  በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በከፍተኛ ድምቀት የሚከበረውን “ህዳር ጽዮን” በዓል አስመልክተው ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የሰጡትን ትምህርተ ወንጌል አቅርበንላችኋል።

DELIBERATELY CREATING CONFUSION IN THE NAME OF THE OLF IS A CRIMINAL ACT

DELIBERATELY CREATING CONFUSION IN THE NAME OF THE OLF IS A CRIMINAL ACT December 10, 2016 @oromedia the OLF would like to call up on: all its members, supporters, the Oromoo people, friends of the Oromo, to treat this statement with the contempt it deserves and reject all decisions passed and activities carried out by […]

ኢትዮጵያዊ የአማራ ተጋድሎ

አማራ ይደራጅ, የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት, የአማራ ተጋድሎ, ዶ/ር ተክሉ አባተ ከጥቂት ወራት ወዲህ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረ ከሳቡ ወሳኝ ጉዳዮች ውስጥ የአማራ መደራጀት ዋናው ሳይሆን አልቀረም። ይህን ጉዳይ በተመለከተ በርካታ ጽሑፎችና ንግግሮች ተደርገዋል። አማራው እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነገድ መደራጀትና ራሱን ከተቀነባበረ ጥፋት ማዳን እንዳለበት የሚሞግቱ በርካቶች ናቸው። አሳማኝ የመከራከሪያ ነጥቦችንም አንስተዋል። በአንጻሩ ደግሞ አማራው በኢትዮጵያዊነት […]