Is Jawar unfolding his plan B? By Eshete Mesganaw

December 10, 2016  Jawar’s political flair has effectively changed the dynamism of political discourse over the week. It is not only his art of speaking and presentation of ideas in simple and understandable manner his chameleon character is also an amazing gift one would envied him. Rare qualities among Ethiopian politicians are found. Skillful manipulator! […]

የጀዋር መሃመድ ሴራ በሄኖክ የሺጥላ ሲጋለጥ – ኄኖክ የሺጥላ

December 10, 2016 «ኢትዮጵያ አውቶ ኦፍ ኦሮሚያ» በሚለው «ፌመስ» ጥቅሱ የማውቀው ጃዋር ፥ የአማራን ተጋድሎ በተመለከተ የብዙ የዋህ አማሮችን ልብ የሚነካ ንግግር አድርጓል ። ጃዋርን ባላውቀው ኖሮ ሃሳቡን እጋራ ( ሼር) አደርገው ነበር። እርግጥ መልዕክቱንም በደንብ ካጤነው ፥ የአማራ ትግልን እሱ ለሚያስበው የፅንፈኛ ብሄርተኝነት ፖለቲካ ማሳኪያነት እንደ ግብዓት ለመጠቀም የከጀለም ነው የመሰለኝ። ምናልባት የአማራ ንቅናቄ […]

“ከኢትዮጵያ በላይ የሚያኮራ ታላቅ ስም ከቶ የለም” – ፕ/ር ፍቅሪ ቶሎሳ ጂግሳ

December 10, 2016 ሳተናው ኢትዮጵያ የሚለው ስም ቃል ሁሉን ኢትዮጵያውያንን የሚያቅፍ እና የታላቁ ጻዲቅ ኣባታችን ኢትዮጵ ስምን የያዘ ሲሆን፣ ትርጋሚውም ለእግዚኣብሒር የሚበረከት የቢጫ ወርቅ ስጦታ ማለት ነው። ስሙንም ለመልከጸዲቅ ልጅ ያወጣው እግዚብሒር ነው። የኢትዮጵያውያን የዘር ግንድ ከኖህ 3ት ልጆች ጅምሮ ወደታች በቅደም ተከተል ሲቀመጥ *ኖህ **ካም ***ኩሽ ****ሳባ *****ኑባ ***ጋናን ***ኢታናን *******ናምሩድ   [የባብኢልን ግንብ […]

Jawar’s New Ploy: Hijacking Amhara Resistance [by Messay Kebede]

December 10, 2016 by Prof. Messay Kebede I recently watched a video recording in which Jawar Mohammed gives a complacent and professorial explanation about the ongoing Amhara resistance. See http://www.zehabesha.com/video-jawar-mohammed-on-amhara-resistance-must-listen/#comments. Actually, the term “resistance” betrays the gist of his explanation, since he is telling us that the resistance represents the rise of a new political […]

From Washington, influencing Ethiopia’s politics

The Ethiopian diaspora in the US has assumed a significant role in politics back home and are shaping political debate through social media and satellite television.   Clashes between police and protestors at Ethiopia’s Irreecha festival on October 2 this year left more than 100 people drowned or crushed to death. Soon after, social media sites were abuzz […]

አሜሪካ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበች

አሜሪካ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበች 10 Dec, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ – የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ሥራ ጀመረ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ፒተር ቭሩማን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ኢትዮጵያ የተሳካ ውጤት ለማግኘት እንድትችልና ለአሜሪካ ኩባንያዎችም ብቻም ሳይሆን ለመላው የንግድ ማኅበረሰብ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት እንትድታቀርብ ጠየቁ፡፡ ጉዳይ ፈጻሚው ቭሩማን እንዳሳሰቡት መረጃ ገንዘብ […]

Amid fragile calm, Ethiopia’s government faces critical juncture

patterns of thought After widespread protests, a six-month state of emergency started in October. Now, much depends on the next move of leaders who have long used their track record of economic development to paper over widespread human rights abuses and political repression. By James Jeffrey, Contributor December 9, 2016  ADDIS ABABA, ETHIOPIA — For […]

New television channels in Ethiopia may threaten state control

Dec 9th 2016 | Addis Ababa | Middle East and Africa STROLL through Ethiopia’s capital, Addis Ababa, and everywhere you will see satellite dishes, sprouting mushroom-like from roofs, gardens and balconies. “People have roofs to repair, but they are buying satellite dishes instead,” chuckles Abel Adamu, a lecturer at the Addis Ababa School of Journalism. […]

የእሳት እራት ራሷን ለመታደግ ቀለሟን ቀየረች –

ማርእሸት መሸሻ   December 8, 2016 ታላቁ የዝግመተ ለውጥ (evolution) ሳይንቲስት ቻርለስ ዳርዊን የነፍሳት ስነ ነገር (Origin of Species) በተባለው ምርምሩ ላይ የቀመረው ታሪክ አለ። ይህም አንዲት የትንሽ እሳት እራት ዘር (the peppered moth) በህልውናዋ ላይ የተደቀነባትን ድንገተኛ አደጋ እንዴት አድርጋ እንደተወጣችው የሚተርከው ነገር ነው። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1880ወቹ ዓመታት የተቀሰቀሰው የኢንዱስትሪ አብዮት (industrial revolution) […]

ሽግግሩ ከአንዱ የመከራ አዙሪት ወጥተን በአይነቱ ልዩ ወደሆነ ሌላ የመከራ አዙሪት የምንዘፈቅበት ወይንስ ከታሪካዊ ችግሮቻችን የምንገላገልበት?

November 18, 2016 (አቻምየለህ ታምሩ) ይህ ጽሁፍ Vision Ethiopia October 22, 2016 አ.ም. ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ በሰዓት እጥረት ምክንያት በከፊል ብቻ የቀረበው ጽሁፍ ሙሉ ዘገባ ወይንም ሀተታ ነው። ይህ ጽሁፍ ወድቃ በምትገኘው ኢትዮጵያ የመጣንባቸው ያለፉት አርባ ሁለት የመከራ አመታት የት እንዳደረሱን በከፊል በመቃኝት ወደፊት እየታሰበ ባለው ሽግግር የመንግስት ለውጥ ብቻ ይሆን የስርዓትም ለውጥ ይመጣ ዘንድ […]