የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ 07 Dec, 2016 By አሥራት ሥዩም – ብሔራዊ ባንክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አለ በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡ ባንኩ ማክሰኞ ኅዳር […]

ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል

December 7, 2016  ምኒሊክ ሳልሳዊ ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል እያልኩ ነው። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው። ካልደማመጥን ካልተከባበርን ልንዳብር አንችልም። በብሄር ተደራጀንም በሃገር አቀፍ ደረጃ ተደራጀንም ከውስጣችን የተሰገሰጉ አደገኛ ቡድኖችን ልናራግፋቸው ይገባል። አደገኛ ቡድኖቹ እንደ ኣድሃሪያውያን እንደ ደርግ እንደ ወያኔና ከነዚህም የባሱ ጭራቅ ፖለቲከኞችን […]

ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

December 6, 2016  ቆንጅት ስጦታው ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰው ግፍ ለቀቅ ከማድረግ ይልቅ እያጠነከሩት መጥተዋል፣ ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ጥፈተኛ ናቹ ተከላከሉ ተብለዋል እነሱም ፍትህ በሌለበት አንከላከልም በማለት ወስነው የቅጣት ብይን ለማስተላለፍ ለታህሳስ24 ተቀጥሯል፣ በነገራችን ላይ በሀይል ልታስፈቷቸው ነበር የተባሉት የኮሚቴው አባል […]

የአፍሪካ ቀንድ

መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2009 በ2004 ዓ.ም. ‹‹አደጋ ያንዣበበበት የአፍሪካ ቀንድ›› በሚል ርእስ አነስ ያለ መጽሐፍ አሳትሜ ነበር፤ መቼም የወያኔ መሪዎች ሁሉ አዋቂዎች ናቸውና አንብበውታል ብዬ አልገምትም፤ አወቂ የተባሉ አማካሪዎቻቸውም ለማንበብ ጊዜ ያገኙ አይመስለኝም፤ አንዳንድ ንዑሳን ሎሌዎች በፌስቡክ ላይ የዘላበዱ ይመስለኛል፤ በዚያን ጊዜ ያንዣበበው አደጋ ዛሬ ቀርቧል፤ የቀይ ባሕርን መሻገሩ እየተነገረ ነው፡፡ እንደምንሰማው ኤርትራ ከግብጽ […]

Ethiopia Travel Warning

http://passports.state.gov/ travel.state.gov > Passports & International Travel > Alerts and Warnings > Ethiopia Travel Warning LAST UPDATED: DECEMBER 6, 2016 The State Department continues to warn U.S. citizens of the risks of travel to Ethiopia due to the potential for civil unrest related to sporadic and unpredictable anti-government protests that began in November 2015. The U.S. Embassy’s ability to provide consular services […]

Ethiopia: End State of Emergency restrictions on political dissent and targeting of human rights defenders

Press Release December 06, 2016 Ethiopia: End State of Emergency restrictions on political dissent and targeting of human rights defenders The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is deeply concerned with the wide-ranging restrictions the state of emergency decree has enabled, which severely affect freedom of expression, freedom of assembly, association and peaceful protest […]

“Ethiopia’s Crisis:- Things fall apart, Will the center hold?” A Rejoinder | by Minga Negash    

December 5, 2016 <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />                   In his November 24, 2016 article, Mr. Rene Lefort described the Ethiopian crisis and theorized that the problem is a center-periphery issue, underpinned by economic growth and exacerbated by the power […]

In Cairo, Ethiopia’s Oromos lose hope with UN refugee agency

Tue Dec 6, 2016 | 7:02am EST (This is part of a special report on the sinking of a migrant ship in April. Read it here: here#story/60) By Stephen Grey and Amina Ismail CAIRO  (Reuters)  –  In Egypt, the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) has been the target of bitter criticism and even […]

Qatar Airways suspends all flights to Eritrea

 By Tesfa-Alem Tekle December 4, 2016 (ADDIS ABABA) – Qatar Airways announced it was suspending all flights to Eritrea, two years after launching flights to the reclusive East African nation. Qatar Airways Boeing 777-300ER A7-BAE (Bangaloreaviation) The company, on its website, said flights between Doha and Asmara are suspended from 4 December as a result […]

በገዛ ዳቦዬ… አስፋ ጫቦ

December 5, 2016    አቶ አሰፋ ጫቦ December 5, 2016 በገዛ ዳቦዬ… አስፋ ጫቦ  Dallas Texas USA ዛሬ በሌላ ሰበብ በጨረፍታም ቢሆን ለማየትና ለማሳየት የምሞክረው አሜሪካ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በንግዱ ዘረፍ ተሳታፊነት ነው።ዲያስፖራ አላልኩም!ቃሉን ስለማልወደው ነው! ሌላ ቀን እንወያይበታለን! ገና አሜሪካ እንደመጣሁ 1984(1992) ፣በፊት የሚያውቁኝና አዲስ ያወቁኝም አሜሪካኖች ዋሺንግቶን ዲ ሲ ፤ጆርጅ ታዎን(Goergetown) በሚባለው የሀብታሞች […]