Egypt, Sudan and Ethiopia to hold six-party meeting on Renaissance Dam next week

The meeting aims at refreshing technical talks on the dam as well as addressing Egyptian concerns Ahram Online , Wednesday 2 Dec 2015 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam (Reuters) Egypt ‘alarmed’ at progress of Ethiopia’s Renaissance dam construction Apprehensions remain regarding Ethiopian Renaissance Dam: Egypt’s PM Renaissance Dam won’t harm the Egyptian people: Ethiopian water minister […]

A National Call to Defend Ethiopia’s Sovereignty and Territorial Integrity

EBAC Press Release December 2, 2015 The Ethiopian Border Affairs Committee (EBAC) was established in response to secret border negotiations between the Ethiopian government led by the late Prime Minister Meles Zenawi and the government of the Sudan that we believe would materially affect our Motherland’s territorial integrity, national independence and sovereignty and the interests […]

በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በባሌ በወለጋ አካባቢዎች የተለያዩ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል፣

  Protest Held around Haramaya University and Other areas on the Master Plan በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በባሌ በወለጋ አካባቢዎች የተለያዩ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል፣ የተቃውሞ ሰልፉ ከማስተር ፕላኑ ጋር የተያያዘ መሆኑ ታውቋል። https://www.youtube.com/watch?v=YPQDas0rnn8 [Must-Watch] Ethiopian Federal Police shooting at protesting students in Haramaya University | November 30, 2015 The Protest at Haramaya University – Dec 1, […]

“Why Police Arrested Woubshet?”

Ethiopia: Fahmy Foundation, “Why Police Arrested Woubshet?”  1 0 ADDIS ABABA (HAN) November 30, 2015 – Public Diplomacy and Regional Security Initiatives News. Police arrested Woubshet, deputy editor of the independent weekly Awramba Times, after raiding his home in the capital, Addis Ababa, and confiscating documents, cameras, CDs, and selected copies of the newspaper, according to […]

የጎንደር እስር ቤት ተቃጥሎ፤ እስረኞች አመለጡ!

  December 2, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ምክንያት በጎንደር ማረሚያ ቤት ልላይ የእሳት አደጋ በደረሰበት ወቅት፤ እሳቱን ለማጥፋት የተደረገው ጥረት እምብዛም እንደሆነ የዓካባቢው ሠዎች ገልጸውልናል። በእሳት አደጋው ምክንያት የተቃጠሉ እስረኞች አሉ፤ ያመለጡ እና በጥይት ተደብድበው የተገደሉ ብዙ ናቸው። የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ የሆኑት ግዛት አብዩ (ግለሰቡ የብአዴን አባል እና የአካባቢው ፈላጭና ቆራጭ ነው) ከአዘዞ […]

የኦሮሚያ ተማሪዎች ማስተር ፕላኑን በመቃወም ከፖሊስ ጋር ተጋጩ!

December 2, 2015 (ኢ.ኤም.ኤፍ) የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በሚል የሚታወቀው አወዛጋቢ እቅድ በኦሮሚያ የሚገኙ ተማሪዎች ዳግም ለአመጽ እንዲነሳሱ አድርጓል። በአምቦ ዩኒቨርስቲ የተጀመረው ተቃውሞ፣ ወደ ነቀምት ወለጋ ዩኒቨርስቲ፣ ወደ መቱ ኢሉ አባቦር እና ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ድረስ ተዛምቷል። በውጤቱም በርካታ ተማሪዎች ተደብድበዋል፤ የታሰሩም አሉ። ተቃውሞ በሚደረግባቸው ቦታዎች ለምሳሌ በአምቦ እና በነቀምት የኔትወርክ መቋረጥ […]

“በህልውናችን እና በክብራችን ላይ ለተነሳው በደል መንግስት መልስ ይስጠን”

Wednesday, 02 December 2015 14:25                              የጋሞ ብሔር ተወላጆች በይርጋ አበበ ከወራት በፊት በህግ ባለሙያው አቶ ታደለ ቱፋ ተዘጋጅቶ ለህትመት የበቃው “ማዶላ የማላና ዶጋላ ህዝብ ታሪክ” የሚለው መጽሀፍ በጋሞ ብሄረሰብ ላይ አድርሶታል የተባለው የክብርና የማንነት ጥሰት እስካሁንም መልስ እንዳልተሰጠው የብሔረሰቡ ተወካዮች ለሰንደቅ […]

University students from Oromia region protested

December 2, 2015 https://www.youtube.com/watch?v=QlX1J9wo6CA   University students from Oromia region protested on Tuesday against the ongoing police brutality against fellow students in many other universities in Oromia region as well as in Addis Ababa. The students were protesting against a controversial Master Plan of Addis but police were responding with brutality. The Voice of America […]

Understanding Eritrean President Isayas Afewerki: In His Own Words

and Security, Regional Issues, Somalia Posted on November 30, 2015.   By the Strathink Editorial Team On October 18, 2015, in a Washington, D.C. hotel, Vision Ethiopia and Ethiopian Satellite TV (ESAT) hosted a forum on “The Future of Eritrea and Ethiopia Relations.” Taking part in this forum were former National Security Advisor Herman J. […]

በመምህር ግርማ ላይ የቀረበው አዲሱ ክስ ከየት መጣ?

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ላኢ ከዚህ ቀደም ስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል በሀሰት ክስ ቀርቦባቸው ክሱ ውድቅ ሆነ።ከመጀመሪአም በመምህሩ መያዝ ላኢ አንዳች ጥርጣሬ ያደረባቸው አንዩ ክስ ሲወድቅ ሌላ እመጣ መሄድ የበለጠ ጥርጣሬያቸውን አጠናክሯል።በተለይም አስቀድሞ በዘሐበሻ እንደተዘገበው የተደበቀው በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ለመክሰስ ማሰብ ይፋ ሆናል። አዲሱ ክስ ከየት መጣ!? ወቅታዊ ጉዳዩን ዳሰነዋል። የህብር […]