ግንቦት ሰባት ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ፡፡

፡ AUGUST 28, 2015   ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ ‹‹አቃቤ ህግ በጻፈውና ለተከሳሽ በደረሰው የክስ ማመልከቻ ላይ አቃቤ ህግ የሰው ማስረጃ (ምስክር) አልጠቀሰም፤ እኛም መቃወሚያ ስናስገባም ሆነ እምነት ክህደት ቃል ስንሰጥ ይህን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፤ […]

ፍርድ ቤቱ አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲቀለቀቅ ወሰነ

AUGUST 28, 2015 በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አደራጅቶ መርቷል እንዲሁም ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ ወስኗል፡፡ አቃቤ […]

በውጥረት የተጀመረው የህወሃት ጉባዔ ተጠናቆ፤ ኢህአዴግ መቀሌ ላይ ስብሰባውን ጀመረ!

  August 28, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) ዛሬ መቀሌ ላይ የኢህአዴግ ጉባዔ ተጀምሯል። ይህ የኢህአዴግ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት ደግሞ፤ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ስብሰባ አድርገው የማዕከላዊ እና ስራ አስፈጻሚ አካላትን መርጠዋል። በዚህም መሰረት ብአዴን በባህር ዳር፣ ኦህዴድ በአዳማ፣ ደቡብ በአዋሳ የየራሳቸውን ኢህአዲጋዊ ስብሰባቸውን አድርገው፣ ስራ አስፈጻሚዎቻቸውን መርጠው በመጨረስ ወደ መቀሌ ትግራይ አምርተዋል። የትግራዩ ህወሓት ግን ከተጠበቀው ግዜ […]

አቶ ዓባይ ወልዱ የሕወሓት ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል – የምርጫ ውጤት ይህንን ይመስላል

  August 28, 2015 –  ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ሲካሄድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አቶ ዓባይ ወልዱ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ በድጋሚ መረጣቸው፡፡ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ከሁለቱ ሊቀ መናብርት በተጨማሪ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ አቶ በየነ ምክሩ፣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ […]

The Unraveling of Ethnic-federalism By Aklog Birara, PhD

  Why ethnic elites undermine national social and economic cohesion “They gave the land and we took it. This is green gold.” Karuturi on land grab in Gambella “The government is killing our people through starvation and hunger…We are dying here with our children. Government workers get their salary, but we are just waiting to […]

Veteran Eritrean freedom fighters launch underground opposition

Posted on August 28, 2015. From The Guardian After fighting on same side in liberation war, activists say President Afwerki has betrayed their principles by instituting a dictatorship  A man reads a book in Eritrea’s highlands, a place of intense fighting during the war for independence from Ethiopia. Photograph: Joseph Bautista/flickr Monica Mark In the spring […]

ሰበር ዜና በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ከእስር ተፈቱ።

AUGUST 26, 2015   ጀግኖቹ እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ሓሙስ 14 / 12 / 2007 ዓ/ም ከእስር በነፃ ተፈቱ። ከዓመት በፊት በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት ጀግኖቹ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከተከሰሱበት የፈጠራ ክስ ነፃ ተብለው ተፈትተዋል። ፩) ኣብራሃ ደስታ ከዓረና ፪) ሃብታሙ ኣያሌው ከኣንድነት ፫) የሺዋስ ኣሰፋ ከሰማያዊ ፬) ዳኑኤል ሺበሺ ከኣንድነት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ […]

በመተካካት ተሸኝተው የነበሩት የሕወሓት ነባር አመራሮች ተመለሱ

August 26, 2015 – The Reporter  የማነ ነጋሽ ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው እንዲመረጡና እንዲመርጡ ተወሰነ፡፡ አዘጋጅ ኮሚቴው የጋበዛቸው ያለ ድምፅ እንዲሳተፉ ነበር፡፡ ከ1,650 በላይ ጉባዔተኞች በታደሙበት ጉባዔ የተገኙ አንድ ተሳታፊ ከዚህ ቀደም ተገፍተው የወጡ ያሏቸው ነበር አመራሮች በድምፅ እንዲሳተፉ […]

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል

August 26, 2015 –  አምዶም ገብረስላሴ የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ […]