ከሁለት አስርት ዓመታት የአሜሪካ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በኋላ የሱዳን ኢኮኖሚ እጅ ሰጠ

Wednesday, 19 August 2015 በ ፀጋው መላኩ አሜሪካ በሱዳን ላይ ማዕቀብ ከጣለች 18 ዓመታት ተቆጠሩ። እ.ኤ.አ በ1997 ዓ.ም አሜሪካ በሱዳን ላይ ማዕቀብ ስትጥል ሀገሪቱ በዋነኝነት ሽብርተኝነትን ትደግፋለች በማለት ነበር። በጊዜው በሱዳን እ.ኤ.አ ከ1991 እስከ 1996 ዓ.ም ድረስ የቀድሞው የአልቃይዳ መሪ ኦሳማ ቢላደን ነዋሪነቱ በዚያው በሱዳን ነበር። ከዚህም ባለፈ ሱዳን በግብፅ ይንቀሳቀሱ የነበሩ እስላማዊ ታጣቂ […]
ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ

AUGUST 21, 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ በቀጣይ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ላይ የተመረጡ እና የተለመዱ ፊቶችን ስብስበው ጥያቄ ሲያቀርቡና ማብራሪያ ሲሰጡ ነበር፡፡የእኔን ቀልብ የሳበው ግን አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ወጣቶችን እየበላ ያለ ስርዓት ባለቤት እና መሪ መሆናቸውን የገለፁበት አስተያየት ከታዳሚው ሞቅ ባለ በተደጋጋሚ ጭብጨባ መታጀቡ ነው፡፡ ባለፈው የኦባማ ጉብኝት ወቅት ዲሞክራሲ ማላት ምርጫ በስላም ማጠናቃቅ ብቻ […]
Food crisis and politics in Ethiopia

Food crisis grips Ethiopia despite claims of strong economic growth (NBC News) https://www.youtube.com/watch?v=zvpx_QHYXbQ
Outside Eritrea looking in: a diaspora that stands divided

Posted on August 20, 2015. Tags: Democracy, Diaspora, Economy, Eritrea, Human Rights, Isayas Aferkei, Politics and Security From the Guardian Stories sent to the Guardian reveal starkly contrasting views on the country – from those fiercely loyal to the government, to those who live in fear Eritreans in Giessen, Germany. Photograph: Boris Roessler/EPA Maeve Shearlaw […]
በሰሜን አሜሪካ እንጀራ ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጡ ከሚችሉ ንጥረ ነገሮች እንደሚዘጋጅ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

August 20, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Yared E Yimura : “ኢትዮጵያዉያንን ማከም ሄዴክ ነዉ። መድሃኒት መዉሰድ አይወዱም። ቢጀምሩም አይጨርሱም። የረጅም ጊዜ ክትትል የሚፈልግን ህመም በአግባቡ አይከታተሉም። ደግሞ የ አብዛኛዎቹ ኬዝ የስኳር ህመም ነዉ። ምንድነዉ የምትመገቡት? ብዬ ስጠይቃቸዉ ሁሉም እንጀራ ይሉኛል። እና እንጀራ ከምን እንደሚሰራ ለማወቅ በከተማዉ ከሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መደብር ሁሉ ሂጄ አዉቃለሁ።” ይህን ያለዉ […]
ኢንጂነር ይልቃል ሰማያዊ ፓርቲን በድጋሚ ለመምራት ይወዳደራሉ

19 AUGUST 2015 ተጻፈ በ ነአምን አሸናፊ ሰማያዊ ፓርቲን ከምሥረታው ጀምሮ ላለፉት ሦስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩት የነበሩት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ፓርቲውን ዳግም ለመምራት ራሳቸውን ዕጩ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ፓርቲው ከተመሠረተ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባዔ በመጪው ነሐሴ 16 እና 17 ቀን 2007 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን፣ በወቅቱ በሚካሄደው የአዳዲስ አመራር ምርጫ ላይም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት እያገለገሉ […]
የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ! (አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንኤል ሺበሺ እና ሃብታሙ አያሌው ይገኙበታል)

August 20, 2015 – ልደታ የሚገኘው 19ኛ ወንጀል ችሎት፤ በዛሬው እለት አምስት የፖለቲካ እስረኞችን በነጻ አሰናብቷውል። ፍፍርድ ቤቱ በነጻ እንዲፈቱ የወሰነላቸው፤ የአረና ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ እና ታዋቂ ጦማሪ አቶ አብርሃ ደስታ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ም/ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ […]
Is Eritrea the North Korea of Africa?

Politics and Security, Regional Issues Posted on August 19, 2015. Tags: Democracy, Economy, Eritrea, Human Rights, ICC, Isayas Aferkei From The Christian Science Monitor Should Eritrea’s track record on human rights crimes and religious freedom warrant a referral to the International Criminal Court at The Hague? By Robert P. George and Thomas J. Reese, Guest bloggers AUGUST […]
Divided and dispersed, Eritrea opposition struggles to harness spirit of resistance

Eritrea Inside Eritrea With critics split along ideological lines and many living in exile, there is no meaningful movement to oppose president’s repressive 14-year rule Read more from the Inside Eritrea series Eritrea opposition Eritrean soldiers returning from the Adi-Quala front lines in May 2000 Photograph: Steve Forrest/EPA Martin Plaut Wednesday 19 August 2015 07.15 EDT […]
Poet, Author and Journalist Abera Lemma

Abera Lemma Talking with Finfinnee Radio. Part 5 Poet, Author and Journalist Abera Lemma is the Author of ኩል ወይስ ጥላሸት ( የግጥም መድበል) 1967 ዓ.ም. ፣ ሽበት (የግጥም መድብል) 1974ዓ.ም.፣ ሕይወትና ሞት ( የአጫጭር ልቦለዶች…