በኢትዮጵያ የሚንቀሣቀሱ የውጭ ሀገራት የመገናኛ ብዙሀን በሃላፊነት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

August 18, 2018 በኢትዮጵያ የሚንቀሣቀሱ የውጭ ሀገራት የመገናኛ ብዙሀን በሃላፊነት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ https://youtu.be/H5en0-vDI6E https://youtu.be/ZEXiRradcxE
በአማራነት የመደራጀት መሰረታዊ ምክንያቱ፣መሠናክሉ እና መፍትሄው! (አያሌው ፈንቴ)

August 18, 2018 ነሐሴ9ቀን 2010ዓም “ነገርን ከሥሩ ውሀን ከጥሩ” እንዲሉ፣በአማራነት የመደራጀት መሰረታዊ ምክንያቱን፣መሠናክሉን እና መፍትሄውን ከሥር ከመሠረቱ ጀምረን በጥልቀት አንብበን ከተረዳን፣ንቃታችንና የመንፈስ ጥንካሬያችን ይዳብራል፣ብሎም በራስ ላይ መተማመንን ያላብሰናል።አንድ ጊዜ አመዛዝነን የመፍትሄ መንገድ ከያዝን በኋላ፣ዓላማው ግቡን እሥኪመታ ድረስ በቆራጥነት ከመጓዝ የሚያግደን አንዳችም ነገር የለም። ይህን ሥናደርግ ነው ለወገናችን ህልውና መረጋገጥ ሠራን ማለት የምንችለው። ማሳሰቢያ! “ወያኔና ህዋሀት”የሚሏቸውን […]
ግንቦት ሰባቶች ከአብን ጋር መተባበር እንጂ ሰጣ ገባ አያዋጣቸውም (ግርማ ካሳ)

August 18, 2018 ግንቦት ሰባት አገር ቤት ሲገባ ከአፋር፣ ሲዳማና ኦዴፍ ጋር ስምነነት እንዳደረግና ፣ በስምምነቱም መሰረት የኦሮሞ ክልል፣ በሲዳማ ዞን፣ በአፋር ክልል ምንም አይነት እንቅስቃሴ አላደርግም ማለቱን አንድ ሰው ነገረኝ። ብዙም አልደነቀኝም። ግን በጣም አሳዛኝ ነው። ግንቦት ሰባት ሊንቀሳቀስበት የሚችላቸው አካባቢዎች አዲስ አበባ፣ ከሲዳማ ዞን ውጭ ደቡብ ክልልና የአማራ ክልል በመሆኑ፣ በአማራ ክልል ላይ […]
የምናውቀውን አብይ እንፈልጋለን! (መስፍን ማሞ ተሰማ)

August 18, 2018 “ህልም በሥራ ብዛት ይታያል። እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል” “ብዙ ህልም ባለበት ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ብዙ ቃል ባለበት ሥፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ።” መፅሀፈ መክብብ ምዕ 5 ቁጥር 3 እና 7 አስቀድሞ ቃል ተነገረ፤ ቃሉም የአብይ ነበረ፤ ቃሉም ኢትዮጵያዊነትን ከወደቀበት ማንሳት ነበረ፤ ቃሉም በእኛ ዘንድ ህያው ሆነ፤ እነሆ ኢትዮጵያዊነትን ከመሪዋ […]
Eritrea President Isais Afwerki to return to Ethiopia for an official visit to Amhara region

August 17, 2018 By Nizar Manek August 17, 2018, 6:07 Trip comes amid plans for Eritrea-based rebels to return home African neighbors officially ended two-decade conflict in July Isaias Afwerki Photographer: Khaled Fazaa/AFP via Getty Images Eritrean President Isaias Afwerki will make his second trip to Ethiopia since the Horn of Africa nations declared peace in […]
ወንጀልን ለማቆንጀት፣ ሰበብና ማመካኛ መደርደር ይብቃ! ( ዮሃንስ ሰ )

August 18, 2018 • አለዚያ፣ ህግና ስርዓት፣ ለጉልበት ወይ ለትርምስ ተሸንፎ ማጣፊያው ያጥረናል። • “የሕዝቡ ጥያቄ ስላልተደመጠ ነው” ብሎ ያሳብባል አንዱ ምሁር። (ጥፋትና ጭካኔን የሚያስውብተዓምረኛ እውቀት የያዘይመስል።) • “መንግስት ፈጣን ምላሽ ስላልሰጠ ነው” ይላል አንደኛው ፀሐፊ ። (ክፋትንና ምቀኝነትን የሚያቆነጅ ልዩ አስማት ያገኘ ይመስል።) • “የመወያየትና የመነጋገር እድል ስለሌለ ነው” ይላል አንደኛው ፖለቲከኛ (በዚህች ንግግሩ፣ […]
በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የታዩ ስርዓት አልበኝነቶችን ሊቆም ይገባል ጠ/ሚ አብይ አህመድ

መንግስት ስርዓት አልበኝነትን አይታገስም። ጠ/ሚነስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ August 18, 2018 መንግስት ስርዓት አልበኝነትን አይታገስም። ጠ/ሚነስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሕግና ሥርዓት የማህበረሰባችን መሰረት እና ያስተሳሰረን ነው። መንግሥት አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለውን ከህግ በላይ የመሆን ዝንባሌና ሥርዓት አልበኝነትን አይታገስም።(ጠ/ሚነስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በአዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖችን ሲያስመርቅ […]
የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ!! በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)

August 18, 2018 […]
ህወኃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ማለት የትግራይን ህዝብ ማሳነስ ነው

August 18, 2018 – Konjit Sitotaw • የህወኃት ጉባኤ ዋና አጀንዳ፤ የፖለቲካ ሪፎርም አጀንዳ ነው መሆን ያለበት • ”ህወኃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው” ማለት የትግራይን ህዝብ ማሳነስ ነው • በለውጡ ጥቅማቸው የተነካባቸው፣ በህዝቡ ስጋት ላይ ቤንዚን ያርከፈክፋሉ • ወጣቱ ህወሓትን ሪፎርም አድርጎ የለውጡ አካል ለማድረግ ይፈልጋል • የትግራይ ወጣትና የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ለውጥ እንሻለን […]
ኢሕአፓ አንድነት ሀገር ቤት ይገባል

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ፤ ኢሕአፓ አንድነት በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በመደገፍ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሀገር ቤት ገብቶ ለመታገል የወሰነ መሆኑን አስታወቀ። አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:42 ⇓ https://www.dw.com/am/%E1 የተፈፀሙ አሰቃቂ ድርጊቶች ተዘርዝረዋል፤ ኢሕአፓ በ1970ዎቹ ዓ,ም በኢትዮጵያ የለውጥ ፈላጊ ወጣቶች በብዛት ከተሳተፉባቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አንጋፋው ነው። የደርግ የቀይ ሽብር ዘመቻ ዋና ኢላማ […]