የመከላከያ ሠራዊት ከሽራሮ ወደ መሀል ሀገር አቀና ተባለ

  ነሐሴ 17, 2018 አለም ፍሰሃ ኢትዮጵያና ኤርትራ ለረጂም ጊዜ በታይህታይ አድያቦ በወረዳ በሽራሮ ከተማ የነበረው በመከላከያ ሠራዊት በመሐል ሀገር ያለ የፀጥታ ሁኔታን ለማረጋጋት በሚል ዛሬ ከሽራሮ ከተማ መውጣቱን የታይህታይ አዲያቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሙሉ መብራቱ ገልጸዋል፡፡ ለረጂም ጊዜ በታይህታይ አድያቦ በወረዳ በሽራሮ ከተማ የነበረው በመከላከያ ሠራዊት በመሐል ሀገር ያለ የፀጥታ ሁኔታን ለማረጋጋት በሚል ዛሬ […]

Lutherans launch new peace initiative in Ethiopia

By agency reporter August 17, 2018 The Lutheran World Federation (LWF) is set to launch a new initiative to reduce escalating religious tension in Ethiopia, in an expression of its mandate to promote peace. Peaceful coexistence between Muslims and Christians has eroded in recent years with violence in some parts of the country. The two-year […]

Sudanese and Ethiopian armies to deploy joint border forces

Friday 17 August 2018 August 16, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese and Ethiopian armies Thursday signed an agreement to withdraw troops from both sides of the border and to deploy joint forces to combat “terrorism”, human trafficking and to eliminate any potential security tensions. Although Khartoum and Addis Ababa have close ties, the border area […]

ኢዴፓ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ – ሪፖርተር

15 August 2018 ነአምን አሸናፊ ላለፈው አንድ ዓመት ያህል በአመራሮች መካከል በተፈጠረ ልዩነት ችግር ውስጥ ገብቶ የነበረው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ ለአገሪቱ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት እስከ ዛሬ ሲያደርገው የነበረውን ገንቢ ሚና በመቀጠል፣ ከዚህ ቀደሙ አደራጃጀት በተሻለ ሁኔታ ተጠናክሮ በመውጣት የሚያደርገውን ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ኢዴፓ ይህን ያስታወቀው ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2010 […]

Ethiopian Human Rights Abuser Arrested for Fraudulently Obtaining U.S. Citizenship

Department of Justice Office of Public Affairs FOR IMMEDIATE RELEASE Friday, August 17, 2018 Ethiopian Human Rights Abuser Arrested for Fraudulently Obtaining U.S. Citizenship Indictment alleges series of lies in naturalization process, including failure to disclose participation in persecution during the Red Terror period in Ethiopia A naturalized U.S. citizen residing in Alexandria, Virginia, was […]

ከአብዲ ኢሌ ጀርባ ያለው እውነት ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

“አብዲ ኢሌና ተባባሪዎቹ ለፍርድ ይቅረቡ!” ብላቹህ ብትጠይቁ የአገዛዙ ምላሽ ምን የሚሆን ይመስላቹሃል??? መሰንበቻውን ወያኔ የሶማሌ ክልል በሚለው የሀገራችን ክፍል ለተፈጠረው አውዳሚና ዘግናኝ ቀውስ ተጠያቂ የሆነው አብዲ ኢሌ መታሠሩን ግልጽ ባልሆነ መንገድ የኮሚውኒኬሽን (የተግባቦት) ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊው አቶ አሕመድ ሽዴ በወቅቱ አስታውቆ ነበር፡፡ ከአብዲ ኢሌ ጋር የታሰሩ ሌሎች ወንጀለኞች ስለመኖራቸው የሰማነው ነገር የለም፡፡ አብዲ ኢሌን […]

መንግሥት የሀገርን አንድነትና የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅ ሓላፊነቱን እንዲወጣ ቅዱስ ሲኖዶስ በአጽንዖት ጠየቀ

ሐራ ዘተዋሕዶ August 17, 2018 ከመጠን ያለፈ ትዕግሥት፣ የሀገሪቷን አንድነትና የዜጎቿን ደኅንነት በከባዱ እየሸረሸረ ነው፤ በዜጎችና በቤተ ክርስቲያን ላይ፥አሠቃቂ፣ አሳፋሪና ዘግናኝ የጭካኔ ድርጊት እየተፈጸመ ነው፤ በሶማሌ፣ በባሌ፣ በሻሸመኔና በጣና በለስ የተፈጸመው ድርጊት፥ከኢአማኒ እንኳ አይጠበቅም፤ በማንም ላይ እጇን ባልጫነችው ቤተ ክርስቲያን ላይ የኾነባት፣ የእናት ጡት ነካሽ ያሰኛል፤ 9 አብያተ ክርስቲያን ተቃጠሉ፤ 5 ካህናት ተገደሉ፤ የምእመኑ ቁጥር […]

መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከታሰሩበት ተለቀቁ ! .

August 17, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት ከታሰሩበት ተለቀቁ ! ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን የመጡበት አላማም እስኪታወቅ ድረስ እንቅስቃሴቸው ተገድቦበ […]

ቀይ መስመር ማለፍ ዋጋ ያስከፍላል!! (የሰሜኑ ቋያ)

17/08/2018 ቀይ  መስመር   ማለፍ  ዋጋ  ያስከፍላል!! የሰሜኑ ቋያ * እኛ  ትግራዯች  ድሮም በጠመንጃችን ነው  የተከበርነው  አሁንም  በግራም  በቀኝም  በሻዕቢያና  በአማራ ተከበን  ሊውጡን ነው  ስለዚህ  ታጥቀን እንጠብቅ!! ህወሃት- እነ ተወልደን ( ሃደ ዓይኑ)  እነ ገብሩ አስራት እነ አለምስገድና  ሌሎቹንም አመራሮቿን  በውስጥ የስልጣን   ሽኩቻ  ምክንያት  ካስናበተች በኃላ  ጥርሷን አራግፋ  በአንድ  ጥርስ  ብቻ  ስትናከስ  መቆየቷ  ግልፅ  ነው  ያች ያላትን  አንድ  […]

ኢሕአዴግ ገና አልተደመረም- ኦነግና ግንቦት 7 ሳይቀድሙት አልቀረም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

17/08/2018 ኢሕአዴግ ገና አልተደመረም-  ኦነግና ግንቦት 7 ሳይቀድሙት አልቀረም!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዶ/ር አብይ የሚመሩት የለውጥ ኃይል የአገሪቱን ሙሉ የፖለቲካ ሥልጣን በእጅ አስገብቷል ብሎ ለመናገር አያስደፍርም። ያፈነገጡ ክልሎች እና የገዢው ፓርቲ አባላት ወደ መስመር ካልገቡና ካልተደመሩ፣ የጸጥታና የመከላከያ አካላት ሥራቸውን በአግባቡ መስራት ካልጀመሩ፣ በየሥፍራው ነውጥን የሚቀሰቅሱ፣ በሰው ሕይወት እና በሕዝብ ንብረት ላይ ውድመት የሚያደርሱ ኃይሎች በሕግ […]