ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

13/08/2018 ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን ዶ/ር ዘላለም እሸቴ የሕዝብ መንግስት ለመመስረት ምርጫ ከማድረግ በፊት መንግስት የሚያስተዳድራት ሀገር ትወለድ። አሁን ያለን “ሀገር” ለቅርጫ ቀርባ ሁሉም ጎሣ ድንበሩን ለማስከበር ጦር እየመዘዘና ያልመዘዘው ለመምዘዝ አድፍጦ ጊዜ እየጠበቀ ነው። በቀረን ሁለት ዓመት ምርጫ ለማድረግ ከተነሳን፤ ሀገር እንድትወለድ መሰራት ያለበት ሥራ ለመስራት አንድ ቀን እንኳን ላይኖረን ነው። ባለ ሀገሩ ሀገር […]

ታሪከ ነገሥት!!! (አሰፋ ሀይሉ)

13/08/2018 ታሪከ ነገሥት!!! አሰፋ ሀይሉ     — የግራኝ አህመድ ቃጠሎዎች፤ ከሽምንብራ ኩሬ እስከ ወይና ደጋ ! *”ግራኝ፤ ማለት የሰው ስም ፤ ቅፅል ስሙ ነው ፤ በሐረርጌ አውራጃ የተወለደ መሐመድ ገራድ ኢትዮጵያን በዐፄ ልብነ ድንግል ጊዜ ፲፭ ዓመት በጦር ያስጨነቀ ፤ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ አቃጣይ፡፡” — ደስታ ተክለ ወልድ (አለቃ)፤ ያማርኛ መዝገበ ቃላት፡፡ ‹‹ነገር ግን የሀገራችንን በጠላት […]

የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) – አሰፋ ጫቦ፤ የትዝታ ፈለግ

13/08/2018 የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) (አሰፋ ጫቦ- የትዝታ ፈለግ ) ….ወደ እኛ ቤት የሚወስደውን የመንገድ ካርታ ልስጣችሁ።…. አባቴ ዳና ሳዴ፣ ሀማ፣ ያሬና፤ እናቴ ማቱኮ አጆ ሙሉ ጋሞ ናቸው።  ታላቅ ወንድሜ 12 ልጆች ወልዷል። የስምንቱ እናት ታየች በዛብህ የጋሞ ነፍጠኛ አማራ ናት። የአራቱ እናት ትግሬ ነች። የእኔ ልጆች 3ቱ እናት ጎንደሬ መስላኝ ነበር። እናቷም እሷም ጎንደር […]

የታምራት መንገድ (አርአያ ተስፋማርያም)

13/08/2018 የታምራት መንገድ አርአያ ተስፋማርያም * ታምራት ከመታሰራቸው በፊት ሙስና እየፈፀሙ እንደሆነ ያጋላጡት ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝና ግሩም ተ/ሃይማኖት ታስረው በውሻ እየተነከሱ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። ይህንንም ዘግናኝ ድርጊት “ከደሙ ንፁህ” እንደማይሉ ነው አቶ ታምራት ላይኔ ጉራጌ – ኢትዮጵያዊ ናቸው። ኢህአዴግ ተምቤን በሚገኝ ዋሻ ኮማንድ ፖስት ነበረው። ታጋዮችን በመምራት በዋሻው ወታደራዊ ትእዛዝ ይሰጡ የነበሩት ታምራት፣ ስዬና ተወልደ ነበሩ። […]

ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ?

(ጌታቸው ሺፈራው) ~በእነ አብይ መንግስት ላይ ግንባር ቀደሙ አማፂ ትህነግ/ህወሓት ነው። ለዚህ ስራው የቀን ጅብ የሚል ስም ተሰጥቶታል። ከወንጀሉ ሁሉ በስተጀርባ አለበት እየተባለ ነው። ዶክተር አብይ አህመድ በሚኒሶታ ለተነሳለት ጥያቄ  ከአንዲት ከሁለት የትግራይ ተወላጆች የተነሳለትን ጥያቄ ከትህነግ/ህወሓት የመጣ እንደሆነ አድርጎ መልሷል።  ዶክተር አብይ አህመድ በሰጠው መልስ ከትህነግ ጋር እልህ ውስጥ  እንደገባ በግልፅ ያሳየ ነበር። ~ዶክተር […]

በስደት የቆዩት የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ በነገው እለት ይገባሉ።

August 13, 2018 – Konjit Sitotaw ለአመታት በውጭ አገር የቆዩ የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ በታዋቂ የአፋር ፖለቲካ አመራሮች ታጅቦ ነገ ማክስኞ ጧዋት ላይ ከውጭ ወደአገር ቤት ይገባሉ፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች ለአፋር ሱልጣንና ለፖለቲካ ድርጅቶች በቦሌ ኤርፖርት ላይ ደማቅ አቀባባል ያደርጋሉ፡፡ እርሶም በዚህ ታሪካዊ አቀባበል ላይ በመሳተፍ የታሪክ አካል እንዲሆኑም ተጋብዘዋል፡፡ኑ! አብረን እንደሰት፡፡ ነገ የአዲስ አበባ […]

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

August 13, 2018 – Konjit Sitotaw ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው) ከአንድ አመት በፊት ማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንድ የትግል ስልት በደንብ እየተዋወቀ ነበር። በትጥቅ እታገላለሁ የሚለውም፣ ሚዲያውም ሳይቀር “ያዘው፣ በለው!” እያለ አሟሙቆታል። ሰላማዊ ትግል ያለውም ጥሩ የማዕቀብ ዘዴ ነው ብሎ ተወያይቶበታል። ገዥዎቹ ጋር የተጣመረው ኦህዴድ አቋም ይዞ ታግሎበታል። አትርፎበታልም። በወቅቱ በአምቦ፣ ሻሸመኔ፣ ሀረርና […]

በሻሸመኔ በተከሰተ ጉዳይ ላይ የኦ ኤም ኤን መግለጫ

============================ የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች እና የተከበራችሁ የኦ ኤም ኤን ተከታታዮች ዛሬ የኦ ኦም ኤን ልኡካን ቡድን ለመቀበል በሻሻመኔ ከተማ በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በታደሙት ፕሮግራም ላይ በሰው ብዛት ምክንያት በመረጋገጥ በደረሰው አደጋ የሰው ህይወት በማለፉና የአካል ጉዳት በመድረሱ የተሰማንን ከፍተኛ ሀዘን እንገልፃለን፡፡ ለተጎጂ ቤተሰቦች፤ ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለህዝባችን መፅናናትን እንመኛለን፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ይህን አጋጣሚ […]

መልዕክት ለክልላችን ወጣቶች

===================== ባለፉት ሁለት እና ሦስት አመታት ተኪ የሌለውን ህይወታችሁን ጭምር ከፍላችሁ እነሆ ዛሬ የነፃነት፣ የፍትህ እና የእኩልነት ድባብ እንድንጎናፀፍ አስችላችሁናል ፡  ፡  የአንድነት፣ የመከባበር  እና የፍቅር እንዲሁም የይቅር ባይነት መንፈስ እና ተስፋ እንዲለመልም አስችላችኇል:: ትግላችሁ ጥላቻ፣ ቂም በቀልና ጭቆና ቦታቸውን ለፍቅር፣ ለይቅርባይነትና ለነፃነት እንዲለቁ እና ማንም ባልገመተው ፍጥነት በለውጥ ተስፋ እንድንሞላ አድርጎናል:: አሁን የምንገኝበት ወቅት […]